Heartbreakers
59 subscribers
127 photos
41 videos
12 files
88 links
Nothing can explaien this world
Download Telegram
ጭሳ ጭስ አልወድም ወግድ ካቲካላ
እንደ ፍየሊቱ ቅጠል የማልበላ
ናይት ክለብ ወቶ መጨፈር ሙዴ ነው
ግን በአረቄ አደለም ምርጫዬ ውሀ ነው
እንደዚ መኖሬ ፋራ ካስባለኝ
በቃ በቃ
አው ፋራ ነኝ በቃ🤞✌️
እና ምን ይጠበስ አዎ ፋራ ነኝ
S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
❤️ አትጨነቅ ልቤ❤️
መንፈሴ ተገርማ እንዲህ ትለኛለች
ልቤ ስትጨነቅ ነፍሴ ትስቃለች
ግራ ገብቶት ልቤ ምክንያቱን ስጠይቅ ምንም ነገር ቢሆን ከማንም አጠብቅከማንም መጠበቅ ልብህን ያቆስላል የበታች አድርጎ አንተን ያኖርሀል መከራና ችግር ዘላለም አይኖርም መፍትሄ አላቸው ሞት ቢለያቸውም ቢሰድቡህም እንኮን ሞራልህን ነክተው ለማንም ሰው ቢሆን ፊትህን አትስጠው
በራሳቸው ጥፍት አንተን የወቀሱ
አንድ ቀን ታያለህ እነሱ ሲያለቅሱ
ተበደልኩኝ ብለህ ከቶም አትከፍ
ፈጣሪ መልካም ነው ይሆንሀል ተስፍ
ዘመናት ያልፍሉ ግዜም እንደዎዛ
ተመስገን በል ልቤፈተና ሲበዛ
ዛሬ ቢጨልምምነገ ሌላ ቀን ነው
አትጨነቅ ልቤ ለሁሉም ጊዜ አለው
S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from Deleted Account
🦋 Promise day 🦋
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዛሬ የpromise ቀን ነው እና ከጓደኞችክ/ሽ መሀል ለምትዱአቸው መርጠክ/ሽ ብቻ ላክ/ኪ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃል እገባለው አንተ/ቺ
በህይወቴ ልርሳቸው ከማልችላቸው ጓደኞቼ መሀል አንዱ ነክ/ሽ ዛሬ የ promise ቀን ነው ይሄንን መልክት በህይወታቹ ልትርሷቸው ለማትችሏቸው ጓደኞች ይላኩላቸው☺️☺️☺️☺️

እኔም ከሆንኩ ላክልኝ/ላኪልኝ ☺️☺️🤗🤗❤️❤️😍😍
S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

Best audio Music
🎧 Audio size 321.0KB
Duration:- 0:00 - 2:17min
S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
💋💋 Happy Kiss Day 💋💋
💋💋 Happy Kiss Day 💋💋
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
my or wegene views (part 1)
1 እራስህን በፍቅር መጣል ያለብ አብሮ በፍቅር እሚወድቅ ስታገኝ ብቻ ነዉ አለበለዚያ አንሺ የሌለው ወዳቂ ብቻ ሆነ ነው እምቀረው
2 ብልጥ ከሆንክ ሴትን ያፈቀርከውን ያህል አምላክህን ለማፍቀር ሞክር ያንን ጊዜ እንኳን አንድ ሴት እልፍ ሴት እልፍ ወንድ ተፈጥሮንም ሳይቀር ማዘዝ ትችላለ
3 የምቶዳቸው ሰዎች የሚወዱትን እንድትወድ የማድረግ ሀይል ስላላቸው በጎ ወዳጆችን ውደድ

S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
wegene views (part 2)

1 ጎጂ ጎጂ እንዲሆን ያደረገው በሌላ ጎጂ በመጎዳቱ ነው እንጂ በራሱ ጎጂ ሆኖ አልተፈጠርም
2 ብዙ ሰዎችን ዋሽተን ሊሆን ይችላል ፈጣሪያችንን የዋሸነውን ያህል ግን አይሆንም
3 ፈልገ እንዳታጣ ከአቅም በላይ አትመኝ

S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ጊዜ ነገሮችን አንድንረሳ አያደረገም
ከህመማችን ጋር እንድንኖር ያለማምደናል እንጂ😔💔


@blessingGo
@blessingGo