Heartbreakers
59 subscribers
127 photos
41 videos
12 files
88 links
Nothing can explaien this world
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊 S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ጭሳ ጭስ አልወድም ወግድ ካቲካላ
እንደ ፍየሊቱ ቅጠል የማልበላ
ናይት ክለብ ወቶ መጨፈር ሙዴ ነው
ግን በአረቄ አደለም ምርጫዬ ውሀ ነው
እንደዚ መኖሬ ፋራ ካስባለኝ
በቃ በቃ
አው ፋራ ነኝ በቃ🤞✌️
እና ምን ይጠበስ አዎ ፋራ ነኝ
S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
❤️ አትጨነቅ ልቤ❤️
መንፈሴ ተገርማ እንዲህ ትለኛለች
ልቤ ስትጨነቅ ነፍሴ ትስቃለች
ግራ ገብቶት ልቤ ምክንያቱን ስጠይቅ ምንም ነገር ቢሆን ከማንም አጠብቅከማንም መጠበቅ ልብህን ያቆስላል የበታች አድርጎ አንተን ያኖርሀል መከራና ችግር ዘላለም አይኖርም መፍትሄ አላቸው ሞት ቢለያቸውም ቢሰድቡህም እንኮን ሞራልህን ነክተው ለማንም ሰው ቢሆን ፊትህን አትስጠው
በራሳቸው ጥፍት አንተን የወቀሱ
አንድ ቀን ታያለህ እነሱ ሲያለቅሱ
ተበደልኩኝ ብለህ ከቶም አትከፍ
ፈጣሪ መልካም ነው ይሆንሀል ተስፍ
ዘመናት ያልፍሉ ግዜም እንደዎዛ
ተመስገን በል ልቤፈተና ሲበዛ
ዛሬ ቢጨልምምነገ ሌላ ቀን ነው
አትጨነቅ ልቤ ለሁሉም ጊዜ አለው
S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from Deleted Account
🦋 Promise day 🦋
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዛሬ የpromise ቀን ነው እና ከጓደኞችክ/ሽ መሀል ለምትዱአቸው መርጠክ/ሽ ብቻ ላክ/ኪ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃል እገባለው አንተ/ቺ
በህይወቴ ልርሳቸው ከማልችላቸው ጓደኞቼ መሀል አንዱ ነክ/ሽ ዛሬ የ promise ቀን ነው ይሄንን መልክት በህይወታቹ ልትርሷቸው ለማትችሏቸው ጓደኞች ይላኩላቸው☺️☺️☺️☺️

እኔም ከሆንኩ ላክልኝ/ላኪልኝ ☺️☺️🤗🤗❤️❤️😍😍
S.e

JOIN US 👉
@blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

Best audio Music
🎧 Audio size 321.0KB
Duration:- 0:00 - 2:17min
S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
💋💋 Happy Kiss Day 💋💋
💋💋 Happy Kiss Day 💋💋
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!