Heartbreakers
59 subscribers
127 photos
41 videos
12 files
88 links
Nothing can explaien this world
Download Telegram
ማፍቀር ....

ልጅቱን ላያት እጓጓለው
እንዳልይዛት እፈራለው
እማፈቅራት ከቃል በላይ
ከሶ ውጪ ከቶ እማላይ
እሶ ሁኖ የኔ አማላይ
ከሌላ ጋር እንዴት ልታይ
እሶን በሶ የሚተካ
ሠው አለ ወይ የሚረካ
ካገኛቹ ወዲ በሉኝ
መረጃዋን ጣል አርጉልኝ
ትንሽ እንኳ አናድጄት
ምን አለበት ፍቅር ቢገባት
እኔ በጣም እሚገርመኝ
አይታኝ እንዳላየ የምታልፈኝ
ታዲያ ይሄ ፍቅር ነው ወይ.....?
ያጋጠማት እስኪ ትንገረኝ
ማበዴ ነው እኔ ጨነቀኝ 😔

S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!


to some one yes she i now you see
💝 ወንዶች ሲያፈቅሩ❤️

#American
-> I love you❤️
#French
-> Can l kiss you 😘
#Arabs
-> I will buy you anyting
#ሀበሻ
-> ቴሌ ግራም ትጠቀሚያለሽ?🤓

#me no no Telegraph nw mtekemw😂
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Erotalehu
Eyob Mekonnen
የእዮብ መኮንን የሁለተኛ አልበሙ መጠሪያ ሲሇን በህይወት ውስጥ ሳለን ማለፋችንን እና መሞታችንን እያወቅን ሊሞት የማይችል እና ሠው ሊረሳው የማይችል መልካም ስራ እንስራ የሚል መልእክት ያለው ይመስለኛል እናንተስ ምን ታስባላችሁ?? መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹ
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ደረሰ ደረሰ ቀኑ አሪፍ ፓርቲ ለናንተ በሚመጥን እና በሚያስደስት ሁኔታ ተዘጋጅቶ ትኬቱ በመሸጥ ላይ ነው ትኬቱን ለመግዛት ከፈለጋቹ
በዚህ ያናግሩን 👇
@senane20
ፓርቲ የሚዘጋጀው ጥር 21 ነው እንዳያምልጥዎ የማይቀር ፓርቲ ለጉደኞቻቹ ሼር በማድረግ ትኬቱን ይግዙ ለትብብሩዎ እናመሰግናለን
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Endatefash
Eyob Mekonen
ተጋበዙል እዮባን ለምትጋብዙት ሰው share አድርጉት l Love Eyoba S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Date: jan 18, 2022
Subject: አሜን ይሁንልሽ

እንባዬ ይወረድልሽ ይፍሰስልሽ ዐይኔ፣
ሚገጥምሽ እንቅፋት ቀድሞ ይሁን ለኔ፣

ረሃቤን ረሃብሽ ቀድሞ ስላረገው፣
ሞትሽን በሞቴ ፈጣሪ ይቀይረው።

ፀአዳ ገፅሽን ክፉ ዐይን አይየው፣
የኔን ይቅጠፍና እድሜሽን ያርዝመው፣

ለዛሬ በኔ ይሁን ከቶ ቅር እንዳይልሽ ፣
እናቴ አሜን በይ ልጅሽ ሲመርቅሽ፣

ምቾት ማማ የሆኑ ብሩካን አጆችሽ፣
መውደድ ያንተራሱኝ ያቀፉኝ ክንዶችሽ፣

ከበረከት ባህር ውቅያኖስ ይጥለቁ፣
ዘለዓለም ማር ወተት ከእጆችሽ ይፍለቁ።

በሽታና ህመም አንቺን ያየ ለታ፣
ሳይቀርብሽ ይቀሰፍ በሩቁ ይመታ።

አሜን በይ እናቴ አሜን ይሁንልሽ፣
የአብራክሽ ክፋይ ቆሜ ልመርቅሽ፣

ሞት እርጅና ይዞት መሄድ እስኪያቅው፣
እማዬ ላንቺ ሲል ሰልችትቶ ይድከመው።

ታላቁ ዛፍ ዝግባ ተደንቆ እስኪገርመው፣
ዓለሜ ያኑርሽ እድሜሽን ያርዘመው ።

የዕድሜሽ እርዝማኔ ከነ ኖህ ይዛመድ፣
ድሎት አቀዳጅተሽ እፎይ ትይልኝ ዘኝድ፣

ተቀበይኝ እሙ የአፌን ፍሬ ልስጥሽ
ከምርቃት በላይ ስጦታ አጣሁልሽ

ተቀበይኝ ውቤ የልቤን ልንገርሽ
ከምርቃት በቀር ስለማይመጥንሽ

ጥር 10/2014 ዓ.ም
(ዝምተኛው ኮብላይ )
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
We all break our own rules for someone,but
True love is when someone accepts your past, supports your presents, and encourages your future.

@blessingGo
እንኳን ለጥምቀት በዐል በሰላም አደረሳቹ🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋
@blessingGo
ቆንጆ ሴት ፍቅር አታውቅምና ፋንጋ አፍቅሩ😂
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ሎሚ ብወረውር ከአንድም አራትም
እድሌ ነው መሰል
የምትገጥመኝ ቆንጆ ደረት አይኖራትም
ይልቅ...
እኔን ላንቺ ያደለ ከደጀ ሰላሙ ሂጂ ተሳለሚ
ከበሩ ጠብቄሽ ደረትሽን መታለሁ ሳላባክን ሎሚ
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
"ሞትን የምትፈራዉ የምትወደዉ ነገር አጠገብህ ሲኖር ነዉ ። ፍቅር ከሌለ ግን ህይወት ብዙም አታጓጓም ። "
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Channel photo updated