Heartbreakers
59 subscribers
127 photos
41 videos
12 files
88 links
Nothing can explaien this world
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️Love❤️
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
አስታራቂ
እንደቀልድ ነበር የተጣላነው እንደ ቀልድም ነበር አዲስ መንገድ ለየብቻ የጀመርነው በትንሽም ጥል ነበር የተኮራረፍነው ሁለታችንም ቢሆን ይሄንን አላሰብንም ነበር አስታራቂ አጥተንም ቀናቶች ወራቶች አለፉ ታረቁ የሚለን አተንም ቀናቶች እንደ ዋዛ በማሀላችን አለፉ ለምን ተጣላቹ እኔንጃ ምንስ አርጎሽ ነው እኔንጃ ለምንስ እራስሽ ይቅርታ አልጠየቅሽውን እኔንጃ ለነዚም መልስ የለኝም ግን እወደው ነበር በርግጥ አሁንም ወደፊትም እወደዋለው ለምን ግን ተጣላን አላውቅም አስታራቂ ቢኖር ግን ሁሉም እንዲ እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ ከረፈደ ቡኃላም ይቅርታ ልለው ፈልጌም ነበር ያለበትን ጠይቄና አፈላልጌም ይቅርታ ልለው ፈልጌ ነበር ግን አጣሁት እሱም እየፈለገኝ ይሆን እንዴ እኔ ወደ ቀኝ ስሄድ እሱ ወደ ግራ እኔን ፍለጋ ሄዶ ይሆን እንዴ አላውቅም አስታራቂ ቢኖር ግን ለየብቻ መንገድ አንጀምርም ነበር እሱ ነበር ለእኔ ውበቴ ከእሱም ቡኃላ ነው ብላሽ ሆኜ የቀረሁት አሁን ላይ ደስ አይለኝም ደስታዬን ይቅርታ ማለት ከብዶኝ እንድሄድ አድርጌ እንዴት ደስ ይበለኝ ደስ አይለኝም እናንተ ግን ይቅር የሚል ልብ እና ይቅርታን የሚጠይቅ አንደበት ፈጣሪ ይስጣቹ አስታራቂም ያበጅላቹ
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጣሞ ነው ያስለቀሰኝ😭😭😔😔




@blessingGo
እና ላቹሀለው ውድድድድድድድ ነው ማደርጋቹህ መልካም የሆነ ቀን እየተመኘሁ የፈረንጆቹን አዲስ አመት በመዘናናት ታሳልፉት ዘንድ ጥሪየን አቀርባለሁ💋💋💋💋

@blessingGo
Channel photo updated
Channel photo updated
እኔ ፦ ወደ library ልገባነው ስል

My brain demo ውጪ ጠብቅሀለው😒😏🥱

@blessingGo
አስተውላቹሁታል ግን አለም ላይ አሉ ቀሚባሉ በጣም አጭር ምልልሶች ውስጥ ልክ ሽንትቤት ሆናቹህ ሰው በስተት ሲገባ

እኛ😳

የገባው ሰው🙀
በዚህ በቻ ራሱ ሊቁዋጭ ይችላል

@blessingGo
Kebeteseb keguwadegnochachuh ga teteyayekubachew.
Enezihn ketach mitayutn lene yemtsetugn stotawoch nachew@blessingGo
1🎁 post card💌
2🎁 pen (ብዕር)
3🎁 Christmas package
4🎁 candy
5🎁 chocolate
6🎁 diary
7🎁 ring
8🎁 watch (yej get)
9🎁 yanget hable
10🎁 card
11🎁 music
12🎁 book
13🎁 cake
14🎁 one kiss💋
15🎁 arif gtm
16🎁 yene photo besel
17🎁 photo frame

መልካም በዐል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😞😞😞💔💔💔💔
ፍቅር አያስለቅስም ፍቅር መርዝ አያስጠጣም ፍቅር ደስ የሚል ምድራዊ ስሜት ነው ግን በጣም የወደድከው እና ያመንከው ሲለይህ ያማል ይከብዳል ያስለቅሳል
መልካም በአል❤️Love❤️
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ስትመጪ ጊዜ
የተናገርሻቸዉ እሾህ መርዝ ቃልሽ
የለፈለፍሻቸዉ ለከት ያጣዉ ስድብሽ
ለዛ የማያቀዉ ጭቃ አንደበትሽ
ዉስጤን አንቶግቱጎ
አንቺን ለማስከፋት ዉስጤ ቂም ሰንጎ
ነይ ብዬ ስቀጥርሽ
ስትመጪ ጊዜ ቁስሌ ተሻረልሽ
ደሜ ሙቀቱን ለልቤ ሰጠና
ምት ሆኖ አረፈዉ አንቺን ሲያይሽ ገና
እንኳን እኔ ቀርቶ
አንቺ ስትመጪ
ሰማዩ ዳምኖ ጠቁሮ እንዳልነበረ
ካፊያዉን ሊያዘንበዉ
ፀሀይ ተደባልቆ ጅብ ወለደ አሉ ትርጉሙ ያልገባው እናምልሽ ዉዴ
እነዛ ከዋክብት በጉም ተሸፋፍነዉ የተደባበቁ
አንቺን ለማየት ግን ድል ነስተዉ ደመቁ።
እንኳን እኔ ቀርቶ
መከፋቴን አይታ ያዘነች ጨረቃ
አንቺን ስታይ ጊዜ አየዋት ቦርቃ
እና ምን አለፋሽ
ቁጣዬ ንዴቴ ጥፋትሽ ሲለካ
ባንቺ ፊት ሲመዘን ምንም ነበር ለካ
❤️Love❤️
S.e

JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!