Heartbreakers
@blessingGo
59
subscribers
127
photos
41
videos
12
files
88
links
Nothing can explaien this world
Download Telegram
Join
Heartbreakers
59 subscribers
Heartbreakers
ራሳችንን በአስተዳደጋችን እንቃኝ
ልጅ ጥላቻ በሞላበትአካባቢ ካደገ ፀበኝነትን ይማራል
ልጅ ሀፍረት በነገሰበት አካባቢ ካደገ የጥፋተኝነት ስሜትን ይማራል
ልጅ ምስጋና በነገሰበት አካባቢ ካደገ ሰዎችን ማድነቅና ማመስገን ይማራል
ልጅ በሚያበረታታ አካባቢ ካደገ ድፍረትን ይማራል
ልጅ አንድ ሰው ሌላውን በሚገነዘብበት አካባቢ ካደገ ትዕግስትን ይማራል
ልጅ እውነተኛ ፍርድ ባለበት አካባቢ ካደገ ፍትሀዊነትን ይማራል
ልጅ ከአደጋ ነፃ በሆነ አካባቢ ካደገ መታመንን ይማራል
ልጅ ድጋፍን በሚያገኝበት አካባቢ ካደገ በራስ መተማመንን ይማራል
ልጅ ተቀባይነትንና ጓደኝነት ባለበት አካባቢ ካደገ በሰዎች ውስጥ ፍቅርን ማየትን ይማራል
ያደግንበትን ስፍራ መቀየር ባንችልም በዙሪያችን በነበሩት ሰዎች ምክንያት የተፈጠረብንን መጥፎ የባህሪ ተፅዕኖ በመቀየር መልካም የሆነን ስብዕና እንገንባ
✍
S.e
JOIN US
👉
@blessingGo
👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Telegram
Heartbreakers
Nothing can explaien this world
Heartbreakers
Heartbreakers
0:26
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Heartbreakers
0:52
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Heartbreakers
0:22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@blessingGo
Heartbreakers
0:02
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍
S.e
JOIN US
👉
@blessingGo
👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Heartbreakers
0:16
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️
Love
❤️
✍
S.e
JOIN US
👉
@blessingGo
👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Heartbreakers
ጨለማን እወደዋለሁ ከሁሉም አይኖች ይሸሽገኛልና ጨረቃም ህይወቴ ናት ከዋክብትም ፈገግታዬ ግን ለምን ምሽትን ወደድኩ ጨረቃስ ለምን ነፍሴ ሆነች ምክንያቱም ሁሉም የትዝታዎቼ ጅማሬ ነበሩና
✍
S.e
JOIN US
👉
@blessingGo
👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Telegram
Heartbreakers
Nothing can explaien this world
Heartbreakers
0:33
✍
S.e
JOIN US
👉
@blessingGo
👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Heartbreakers
1:00
ሚኪያስ ቸርነት
የሚወደው
💜
👇
👇
👇
👇
✍
S.e
JOIN US
👉
@blessingGo
👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Heartbreakers
አስታራቂ
እንደቀልድ ነበር የተጣላነው እንደ ቀልድም ነበር አዲስ መንገድ ለየብቻ የጀመርነው በትንሽም ጥል ነበር የተኮራረፍነው ሁለታችንም ቢሆን ይሄንን አላሰብንም ነበር አስታራቂ አጥተንም ቀናቶች ወራቶች አለፉ ታረቁ የሚለን አተንም ቀናቶች እንደ ዋዛ በማሀላችን አለፉ ለምን ተጣላቹ እኔንጃ ምንስ አርጎሽ ነው እኔንጃ ለምንስ እራስሽ ይቅርታ አልጠየቅሽውን እኔንጃ ለነዚም መልስ የለኝም ግን እወደው ነበር በርግጥ አሁንም ወደፊትም እወደዋለው ለምን ግን ተጣላን አላውቅም አስታራቂ ቢኖር ግን ሁሉም እንዲ እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ ከረፈደ ቡኃላም ይቅርታ ልለው ፈልጌም ነበር ያለበትን ጠይቄና አፈላልጌም ይቅርታ ልለው ፈልጌ ነበር ግን አጣሁት እሱም እየፈለገኝ ይሆን እንዴ እኔ ወደ ቀኝ ስሄድ እሱ ወደ ግራ እኔን ፍለጋ ሄዶ ይሆን እንዴ አላውቅም አስታራቂ ቢኖር ግን ለየብቻ መንገድ አንጀምርም ነበር እሱ ነበር ለእኔ ውበቴ ከእሱም ቡኃላ ነው ብላሽ ሆኜ የቀረሁት አሁን ላይ ደስ አይለኝም ደስታዬን ይቅርታ ማለት ከብዶኝ እንድሄድ አድርጌ እንዴት ደስ ይበለኝ ደስ አይለኝም እናንተ ግን ይቅር የሚል ልብ እና ይቅርታን የሚጠይቅ አንደበት ፈጣሪ ይስጣቹ አስታራቂም ያበጅላቹ
✍
S.e
JOIN US
👉
@blessingGo
👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Telegram
Heartbreakers
Nothing can explaien this world
Heartbreakers
ሰው ብቻ ነው የምፈልገው ስለ ፆታው ግድ የለኝም ስለ እድሜውም አይመለከተኝም ብቻ ሰው ይሁን
በድክመቶቼ ሊርቀኝ የማይፈልግ ሰው እፈልጋለሁ እንባዬን መዘርገፍ ስፈልግ አንዳች ቃል ሳይተነፍስ የሚያቅፈኝ ከልቤ ስስቅ ምክንያቴን ሳይጠይቅ አብሮኝ ፈገግ እሚል ሰው እፈልጋለሁ ስሜቴን የሚረዳኝ ንፁህ ሰው ንፁህ እህት ወይም ደግሞ ንፁህ ወንድም ንፁህ እናት እና አባትም ሊሆን ይችላል ብቻ ግን የኔ የምለው አንድ ሰው እፈልጋለሁ
✍
S.e
JOIN US
👉
@blessingGo
👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Telegram
Heartbreakers
Nothing can explaien this world
Heartbreakers
0:22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@blessingGo
Heartbreakers
1:33
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጣሞ ነው ያስለቀሰኝ
😭
😭
😔
😔
@blessingGo
Heartbreakers
0:19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@blessingGo
Heartbreakers
@blessingGo
Heartbreakers
@blessingGo
Heartbreakers
Forwarded from
Deleted Account
0:13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Heartbreakers
እና ላቹሀለው ውድድድድድድድ ነው ማደርጋቹህ መልካም የሆነ ቀን እየተመኘሁ የፈረንጆቹን አዲስ አመት በመዘናናት ታሳልፉት ዘንድ ጥሪየን አቀርባለሁ
💋
💋
💋
💋
@blessingGo