Heartbreakers
59 subscribers
127 photos
41 videos
12 files
88 links
Nothing can explaien this world
Download Telegram
Heartbreakers
በእርግጠኝነት ከመሞቅ አልፎ እንደምታቃጥል ልታሳይህ ትጥራለች። ያኔ ታድያ ለሷ ማማር ያንተ ከጎኗ መሆን እንደሚያስፈልግ ታሳያታለህ። 3)ህልመኛ፦ ማንኛውም ሰው በአፍላ የፍቅር ዘመኑ ወደ ፊት ስለምታፈቅረው /ስለሚያፈቅራት ሰው የራሱ የሆነ የባህሪ፣አካላዊ፣ሃይማኖታዊና የራሱ የሆነ ህልም ይኖሰዋል ይህ ታድያ እያደግን ስንመጣ እየተሸረሸረ ይመጣል። በዚህ በህልመኛ አፍቃሪ መደብ ስር ያለች ሴት ታድያ አሁንም…
4) አብዮተኛዋ፦ አብዛኛዎቻቾን በምንኖርበት ዓለም🌍 ውስጥ በነገሮች ተገድበንና ታጥረን እንዳለን ይሰማናል።
በዚህም የተነሳ ከኛ የበለጠ ነገሮች ላይ በራስ መተማመን የሚሰማቸው፣ባህሪያቸው አሻሚ በነገሮች ለየት ያሉ ሰዎች ሲያጋጥሙን በቀላሉ እንማረካለን።
አብዮተኛው ሴያለት ታድያ ሁሌም ቢሆን ከተለዩት ሴቶች ለየት አለባበስ👩‍💼፣አስተሳሰብና ድርጊቶችን ታራምዳለች።
ይህች ሴት እንደወንድ ልትለብስ፣ፀጉሯን ድሬድ 👩‍🦱 ልታደርግ፣አይናን👁 ከተለመደው የሴቶች እስታይል ውጪ ልትኳል፣ ወይም ደግሞ ለየት ባለ ሁኔታ የባህል ልብሶች🧝‍♀ ወይም የራሷን ቅድ የሆነ ልብስ ልታደርግ ትችላለች።
በምታወራበት ጊዜ በነገሮች እንደማትመሰጥ ሁሉም ነገር ምንም የማይመስላት መስላ ትታያለች።
ይህች ሴት ታድያ እንዳለች መቀበልና ካንተ ጋር ስትሆን እንደፈለገች እንድትሆን ነፃነት መስጠት ሃሳብ በሚነሳበት ጊዜም አንተም የራስህን ወጣ ያለ ነገር ይዘህ መከራከር እሷን በጅህ ለማስገባት ቀላሉ ዘዴ ነው ።

5)ትንሿ፦ ይህች ሴት ህፃናዊ ባህሪ የሚታይበት ቅብጥብጥ፣በሀይል የተሞላች፣ስሜታዊ፣አኩራፊ፣ንፅህና ተወዳጅ ናት አብረሃት ስትሆን ሁሌም በሆነ ነገር እንደተመሰጥክ ነው።
ልክ እንደህፃን ልጅም ሁሉን ነገርህን የራሷ ማድረግ ትፈልጋለች ። ወደ ልጅነት ወርቃማ ግዜህ ትመልስሃለች ጥላህ ትሮጣለች🏃‍♀፣ጣፋጭ ነገሮች እንድትገዛላት ታስቸግርሀለች🍭፣ቶሎ ደርሶ ኩርፍ ልትል😔 ወይም ልትመታህም ትችላለች።
ታድያ ይችን ሴት ከሷ በልጠህ በመገኘት ተንከባካቢ፣ሁሉን ቻይ፣ተቆጪና አፍቃሪ ከሆንክ ልታሸንፋት ትችላለህ። አስተውል ሁልጊዜም ሚመራቸውን ይፈልጋሉ። አንም ታድያ ሃላፊነት ወስደህ መምራት መጀመር አለብህ።
Share it pls

@blessingGo
6)መስታወት፦ በዚች ሴት ውስጥ አንተ መልሰህ እራስህን ታየዋለህ።ስሜትህ ይሰማታል፣ህመምህ ያማታል፣ሳቅህ ያስቃታል።
አንተ ወደሃት እራስህን እሷ ውስጥ እንዳገኘኸው እሷን ደግሞ ውስጥህ ላይ ፈልጋት።
እሷስ የውስጥ ህመሟ ምንድ ነው?
ከልቧ የምትደሰተውስ መቼ ነው?
ብለህ ጠይቅና ድረስበት። ያኔ አንድ እኩል ስለምትሆኑ ሁሉም ነገር የሰመረ ይሆናል👰 ግን ደሞ እራሷን ከፍታ እስክታሳይህ ታገስ።🙏🙏🙏🙏

ተዝናኑበት ተጠቀሙበት share ይደረግ መልካም ጊዜ ወዳቹሀለው 3 የቀሩትን ለማንበብ ተዘጋጁ

@blessingGo
እንዴት አደራቹህ 🙏ቀኑ የሳላም ያድርግላቹ ፍክት ፍክትክት ድምቅ ያለች ቅዳሜ ትሁንላቹህ ብሩህ ቀን ተመኘው🙏

@blessingGo
ከዘጠኙ አማላዩች የቀሩት

7)ሚስጥራዊ ጥላ፦ ጥላዋ ሴት በአማላይነት ህግ ውስጥ ንግስት ልትላት ትችላለህ። ልክ በፀሃይ ላይ እንዳለ ጥላዋ ስትቀርባት እየራቀች ስትርቃት እየቀረበች ትተህ እንዳተዋት ታደርግሃለች።
እንደማትፈልግህ ትነግርሀለች ግን ደሞ በአይኗ ታባብልሃለች በዚህ ፈታኝበሆነ ወቅት ማድረግ ያለብህ እሷን ልክ እርግብ ጥሬ እየሰጠህ እንደምታስለምደው እንድትለምድህ ማባበልዎን የበለጠ እንድትገፋበት ማፍቀርህን እየገለፅክ ማበረታታት ነው።
ቀስ በቀስ ልክ እራሷን የበለጠ በነፃነት መግለፅ ስትጀምር አንተ ደሞ በተራህ ጥላ ሆነህ መራቅና የበለጠ መፈለግ መወደድ ይኖርብሀል።

8)ብርሃን💥፦ ከውስጥ የመነጨ በራስ መተማመን ፣ እርጋታ፣የአማላይነት ሃይል፣ ምክንያታዊነት የሚታይበት እና ልክ እንደ ብርሃን የምትታይ እንጂ የማትነካ የምትመስል ሴት ናት።
በፍቅር ውስጥ ይቺን ሴት እንደማማለል ከባድ ነገር የለም ሁሉም ነገር ሁሉም ነገር ሙሉና የማትደፈር ትመስላለች።
ታድያ አንተም ልክ እንደ እሷ በነገሮች ምክንያታዊነት የምታምን፣ምስጢራዊ አጓጊ በራስ መተማመንህ ሃይል ሆኖ መገኘት ይኖርብሀል።
፨በምክንያታዊነት የምታምነው ይቺ ሴት ብርሃኗን የሚያይላት ሰው ስለምትፈልግ ያላትን ነገር ልታበረታታላት ይገባል። መርሳት የሌለብህ ግን ማስመሰልን ብጥርጥር አድርጋ የምታይ ሴት ስለሆነች የምታደርገው ነገር ሁሉ ከልብህ የመነጨ መሆን አለበት ።
፨በንግግር አና በበጎ አድራጎት እጅጉን ትማረካለች ሁሌም ቢሆን የሚበልጣትን ወንድ ስለምትፈልግና በእውቀትም፣ በገንዘብም በማህበራዊ ግንኙነትህም ከሷ የተሻለ ነገር ይዘህ ተገኝ።


9)ኮከብ፦ ኮከቧ ሴት በሁሉም ነገር ብልጫ ያላት በቁንጅና፣በሃብት፣በእውቀት በማህበራዊ ግንኙነት የላቀች ናት። በየሄደችበት ቦታ ሁሌም በሁሉም ጎልታ የምትወጣ በወንዶችም በሴቶችም የምትከበብ ናት።
በዚህም ሁኔታ ውስጥም ተስፋ የሌለህ ሊመስልህ ይችላል ግን ደሞ ተሳስተሃል ኮከብ ስለሆነች ትፈልጋለች ብለህም ካሰብክ አሁንም ተሳስተሃል አንድ ነገር አስተውለህ ከሆነ በጣም የምትገርም ያልካት ሴት ከአንድ ተራ ሊባል ከሚችል ሰው ጋር በፍቅር ልትወድቅ ትችላለች ስለዚህ አንተም ከቻልክ ከሷ የበለጠ ኮከብ ከቻልክ ደግሞ የሷን ኮከብነት የሚያጎላ ብርሀን ሆነህ መቅረብ ይኖርብሃል ።
.
.
.
.
.
.
.
.
እየናንተና ባህሪ? ከነዚ የትኛው ነው ወይ የተመቸቻቹህ? ወይም ደሞ አብራቹህ ምትገኘወ የትኛውን ታሟላለች ?


ይሄን ለናንተ ትቻለው ስለዚህ ፈታ በሉበት 🤩🤩😘😘😘😘😘😘

https://t.me/blessingGo
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ይቀጥላል 👆👆👆👆👆
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ለምትጋብዙት ሰው share join በማስደረግ አበረታቱን
​ JOIN US 👉 @blessingGo 👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!