ወንድሜ ሱቅ ላይ ቁጭ ብዬ ነበር። አጋጣሚ ሆኖ እሱ አልነበረም።
ከዛ አንድ ሰው መጣና "ማስትሽ እፈልጋለሁ" አለኝ። እኔም ስለሌለ የለም አልኩት። እሱ ግን እቃውን በጣም እንደሚፈልገውና ካመጣሁለት በ good price እንደሚገዛኝ ነገረኝ።
The guy was sooo excited! Even "I'll pay you in advance, just make sure you get it for me" እያለኝ ነበር። እኔም "Don't worry, እቃው ሲመጣ እሰጥሃለሁ" ብዬ ስልክ ተለዋወጥን።
ከዛ 11 ሰዓት አካባቢ ሌላ ሰው ብዙ እቃዎችን ይዞ መጣና እቃ እንደምፈልግ ጠየቀኝ። አጋጣሚ ሆኖ ያቺን እቃ ይዟት ነበር!
ወዲያውኑ ለዛ ቀድሞ ለጠየቀኝ ሰው ደወልኩለት። He was even more excited! "እባክህ አስቀምጥልኝ፣ 1 ደርዘን በ 5K እወስዳለሁ" አለኝ።
ከዛ ይሄን ሻጭ 3 ደርዘን ተቀበልኩት።ከዛ 3,600 ብር ሰጠሁትና ቀሪውን በኋላ እንደምሰጠው ነገርኩት። At first, he wasn't okay with it, but somehow I managed to convince him. 😂
እንግዲህ ድራማው ከዚህ በኋላ ነው የገባኝ።
ትንሽ ቆይቼ እቃው በትኩረት ሳየው እዚህ ግባ የሚባል እንዳልሆነ ተረዳሁት። እንዴ... could these two guys be working together? ብዬ ማሰብ ጀመርኩ።
እኔ ግን በዛ ሰዓት በጣም excited ስለነበርኩ ምንም አልጠረጠርኩም። 😭😂
ከዛ ለወንድሜ ደወልኩና ይሄን ሁሉ ሳጫውተው ከሳቅ የተነሳ መናገር አቃተው። 😂😭
በእውነት እኔ ነው የተታለልኩት ወይስ እነሱ በጣም የተደራጁ ነበሩ fr 😂
ስልክ ብደውልላቸውም አይሰራም block አርገውኛል
ayyyii developer😭😂

😁23🤣5❤2
Blazora
ወንድሜ ሱቅ ላይ ቁጭ ብዬ ነበር። አጋጣሚ ሆኖ እሱ አልነበረም። ከዛ አንድ ሰው መጣና "ማስትሽ እፈልጋለሁ" አለኝ። እኔም ስለሌለ የለም አልኩት። እሱ ግን እቃውን በጣም እንደሚፈልገውና ካመጣሁለት በ good price እንደሚገዛኝ ነገረኝ። The guy was sooo excited! Even "I'll pay you in advance, just make sure you get it for me" እያለኝ ነበር። እኔም…
guys eyekoyew new yenekahut😁, ychin setogn neber photo endanesat ena asnektewgn new malet new....😂
😁9
Forwarded from Birhan Nega
ይሄን ቻናል ከቴክኒካል ነገሮች ይልቅ ልምድን ማካፈል ላይ ያተኮረ እንደሆነ ይታወቃል። ቴክኒካል ነገሮችን ብቻ የማጋራበት ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ። ሊንኩን በመጫን መቀላቀል ትችላላችሁ።
https://t.me/+sdRKbd8lu3g5NDk0
https://t.me/+sdRKbd8lu3g5NDk0
https://t.me/+sdRKbd8lu3g5NDk0
https://t.me/+sdRKbd8lu3g5NDk0
https://t.me/+sdRKbd8lu3g5NDk0
https://t.me/+sdRKbd8lu3g5NDk0
👍3
Some people struggle to find project ideas, some have great ideas but lack technical skills, and others struggle to find collaborators.
IdeaSpark is here to solve that!
Stay tuned! I'll introduce it in a few days.
IdeaSpark is here to solve that!
Stay tuned! I'll introduce it in a few days.
🕊6❤5
Forwarded from SHIERA
🎙️ FROM SELF-TAUGHT DEVELOPER TO TEAM LEAD — HOW DOES THE JOURNEY LOOK?
The conversation is here! 🔥
Missed our live session? Catch the full recording of Shiera Podcast S3 EP1, featuring Sifen Fisaha, Full-Stack Developer & Team Lead.
🎧 Get inspired, learn from real experiences, and keep building!
▶️ Watch here: [YouTube Link]
Don't forget to like, comment & share!
✨ ©️Shiera
YouTube
Shiera Podcast S3 EP1 | From Self-Taught Developer to Team Lead ft. Sifen Fisaha
In this episode, we sit down with Sifen Fisaha , Full-Stack Developer & Team Lead, for an insightful conversation about his journey in technology.
💡 In this conversation:
- Advice for aspiring developers
- From self-taught developer to team lead
- Building…
💡 In this conversation:
- Advice for aspiring developers
- From self-taught developer to team lead
- Building…
🔥2
This is the first PC I ever touched by hand.
Power button'un አብርቼው እስኪከፍት ራት ነበር ምበላው
And when the fan started, ዝናብ ያስንቃል 😂
የተጠቀማቹ ታቁታላቹ
Power button'un አብርቼው እስኪከፍት ራት ነበር ምበላው
And when the fan started, ዝናብ ያስንቃል 😂
የተጠቀማቹ ታቁታላቹ
😁13🤣3
IdeaSpark is almost ready to launch!
Before we go live, we need a few more beta testers to help us find and fix any bugs.
If you'd like to be part of it, send us a DM here: @Blazora_X
Before we go live, we need a few more beta testers to help us find and fix any bugs.
If you'd like to be part of it, send us a DM here: @Blazora_X
Building a team is worth more than working solo. The key is that team members care about each other, not just themselves.I believe a team like that can achieve something great one day, something we could never achieve alone.
🕊2🤝2💯1