ገዳማት ኤርትራ ምሕጋዝ እዩ ባህግና
296 subscribers
351 photos
37 videos
8 files
199 links
Download Telegram
ቁልቢ ትከዱ ድማ ግዚኡ ቀሪቡ እዩ ቀልጢፍና ንመዝገብ
ናብኣ ቀሪቡ ማይ ኮታ ኣስትይኒ በላ፣
ዮሃ 4፥7
" ንስኻ ናይ ማያት ምንጪ ከለኻ ካብ ሳንራዊት ሰበይቲ ማይ ለመንካ"ኣባ ጊዮርጊስ"
ከም ዝበለ ናይ ዘልዓለም ህይወት ዝዕድል ማይ ዝህብ ክርስቶስ ማይ ለመነ።
ንሱ ዝጸምኦ ግን ማይ ዘይኮነ ናታ ነብሲ ዩ ነይሩ። ንሳ ከኣ በለት ንስኻ ኣይህዳዊ ከለኻ ካባይ ካብ ሳምራዊት ከመይ ኢልካ ማይ ትልምን ኣለኻ? በለቶ።
√ √√፥ ነገሩ ኣብዚዩ ዘሎ ።ዝቆሰለት ነብሲ ስለ ዓሌትነት ፡ዓዳውነት ያ ትዛረብ። ተስፋ ዝቆረጸት ነብሲ ብዛዕባ ኣውራጃን ዘረኝነትን ክልዓል ከሎ ልሳና ዩ ዝኽፈት! ፡ማይ ንምስታይ ዓዲ ወይ ዓሌት ምሕታት ናይ ሳምራዊት እንታይ ኣምጽኦ። እቲ ማይ ኣይሁዳዊ ዩ ? ወይስ ሳምራዊ ዩ?
√√√ ማይ ጸሚኡኒ ንዝበለ ኩሉ ማይ ምሃብ ይግባእ እምበር ዓሌት ኣይሕተትን ዩ። ብርግጽ እዛ ሳምራዊት ሰበይቲ ዓሌቱ ዝሓተተቶ ክርስቶስ ሙኳኑ ቅድሚ ምፍላጣ ዩ።
√√ ክርስቶስ ሙኳኑ ምስ ፈለጠት ግን ስለ ኣይሁዳውነት ወይ ሳምራውነት ክትዛረብ ኣይተሰምዐትን ።
ዝኸበርካ/ኪ " ንስኻ ሓማሴናይ ከለኻ ካባይ ካብ ሰራየታይ ንምንታይ ማይ ትልምን? ንስኺ ኣከሎጎዘይቲ ካባይ ካብ ዓንሰበታይ ከመይ ኢልኪ ማይ ትልምኒ? ንስኻ መራጉዛይ ከመይ ኢልካ ካብ ጓል ባርካ ማይ ትልምን? ብዝብል ሕቶታት ሃገር ዝሕምሱ ዘለዉ ንክርስቶስ ዝፈለጡ ክርስትያን ኢና በሃልቲ ሙኳኖም ብሓቂ ልቢ ዝሰብር ዘሕዝን ሓቂዩ።በዚ ድርባይን ዘይረብሕን ጠባያትና ከም ሓቀኛ ክርስትያን ከይቆምና ክርስትና እንዳ በልና ክንመውን ሙኳና ካብ ልቢ ኣየሕዝንን?
ምንጪ "የኤፍራጥስ ወንዝ"
ትርጉም ድ/ን ኪዳነ ንጉሰ
Forwarded from ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ (💠 ✞ SAMI ✞ 💠)
+ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል:: ጻድቅን በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል:: ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላቹሃለሁ ዋጋው አይጠፋበትም::

+"+ (ማቴ. 10:41)

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም እለተ ይሁንልን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ

ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
Forwarded from ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ (💠 ✞ SAMI ✞ 💠)
እንኩዋን ለጻድቃን ቅዱሳን "አቡነ ዘርዓ ቡሩክ" : "አባ መቃርስ" እና "አባ አብራኮስ" በዓል በሰላም አደረሳችሁ

+*" አቡነ ዘርዓ ቡሩክ "*+

=>ሃገራችን ኢትዮዽያ:-
*ብሉይ ከሐዲስ ያልጐደለባት
*በክርስቶስና በድንግል እናቱ ኪደተ እግር የተቀደሰች
*የቅዱሳን መጠጊያ እና
*ብዙ ቅዱሳንን ከእቅፏ ያፈራች ስለ ሆነች የተባረከች ሃገር ትባላለች::

+ሁሉም የሃገራችን ክፍሎች ቅዱሳንን አፍርተዋል:: በምሥራቅም: በምዕራብም: በሰሜንም: በደቡብም ያሉ አካባቢዎች ሁሉ የቅዱሳን ቤቶች ናቸው:: ቅዱሳንን በብዛት ካፈሩ አካባቢዎች አንዱ ደግሞ ምድረ ጐጃም ነው::

+በጐጃም አካባቢ ከተነሱ ቅዱሳን ደግሞ አንዱና ስመ ጥሩ ጻድቅ አቡነ ዘርዓ ቡሩክ ናቸው:: አቡነ ዘርዓ ቡሩክ በብዙ ጐዳና የተለዩ አባት ናቸው:: ለመጥቀስ ያህል እንኩዋ:-

1.በታሪክ ዓለምን ከበው የያዙ 2ቱ ግሩማን አራዊት (ብሔሞትና ሌዋታንን) ጥርስ ቆጥረው: ብዙ ምሥጢራትንም ተመልክተው ተመልሰዋል:: (በነገራችሁ ላይ ይህ ጉዳይ ዛሬም ድረስ ሳይንሱ በብዙ ድካም ያልደረሰበት ነው)

2.ጻድቁ በልደታቸው ጊዜ ዓይነ ስውራንን አብርተዋል:: ለራሳቸው ግን ይህን የግፍ ዓለም ላለማየት ጸልየው ዓይናቸው እንዲጠፋ አድርገዋል::

3.መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚል ቅዱስ ኢያሱ በገባኦን ፀሐይን አቁሟል:: ዘርዓ ቡሩክ ግን በጥበበ እግዚአብሔር ፀሐይን ለ5 ዓመት አቁመዋል::

4.ጻድቁ ከንጽሕናቸው ብዛት 12 ክንፍ (መንፈሳዊ ክንፍ) ተሰጥቷቸው ነበር:: ከዚህ በተረፈም በጾም: በጸሎት: በትርምትና በስብከተ ወንጌል ፍጹም ጽሙድ ነበሩ::

+ጻድቁ የተወለዱት በ16ኛው መቶ ክ/ዘ እዚያው ጐጃም ውስጥ ሲሆን አባታቸው ደመ ክርስቶስ: እናታቸው ደግሞ ማርያም ሞገሳ ይባላሉ:: ወላጆች በልጅ እጦት ተማለው ይህን የተቀደሰ ፍሬ አገኙ:: "ጸጋ ኢየሱስ" ብለውታል:: ከኢየሱስ ክርስቶስ ተሰጥቷቸዋልና::

+ቀጥሎ የወለዱትንም "ተስፋ ኢየሱስ" ብለውታል:: ይህም የጻድቁ ታናሽ ወንድም ነው:: በሒደት ግን የጸጋ ኢየሱስ ስም በፈቃደ እግዚአብሔር ወደ ዘርዓ ቡሩክነት ተቀይሯል:: ጻድቁን ስመ ጥር ካደረጉዋቸው ሥራዎቻቸው መካከል በአፄ ሱስንዮስ ዘመን የሠሩት ቅድሚያውን ይወስዳል::

+ነገሩ እንዲህ ነው:: በ1598 ዓ/ም በኢትዮዽያ ላይ የነገሡት አፄ ሱስንዮስ ዼጥሮስ (ፔድሮ) ፓኤዝ ከሚባል ፈረንጅ መናፍቅ ጋር በፈጠሩት ወዳጅነት ሃይማኖታቸውን ለወጡ:: ካቶሊክ (ሮማዊ)ም ሆኑ::

+በሁዋላም አልፎንሱ ሜንዴዝ የሚሉት እሾህ መጥቶ ሁሉም የኢትዮዽያ ሕዝብ መናፍቅ እንዲሆን ከንጉሡ ጋር መከረ:: ለጊዜው በቤተ መንግስቱ አካባቢ የነበሩ መሣፍንት ተቀላቀሉ:: እየቆየ ግን ዜናው በመላ ሃገሪቱ ተሰማ::

+በተለይ በ1611 በተዋሕዶ አማኞችና በመናፍቁ ንጉሥ መካከል ነገሩ ተካሮ ዻዻሱ አቡነ ስምዖን ጠዳ ላይ መገደላቸው ተሰማ:: በዚህ ጊዜ ገበሬው ከእርሻው: ሴቷ ከማዕድ ቤት: ካህኑ ከመቅደሱ: ነጋዴው ከገበያው እየወጡ ስለ ቀናችው ሃይማኖት ደማቸውን አፈሰሱ::

+በበዓት የተወሰኑ በሺህ የሚቆጠሩ ቅዱሳንም ወጥተው ተሰየፉ:: በዚህ ጊዜም የግሺው አቡነ ዘርዓ ቡሩክ ዳዊታቸውን አንግበው ለሰማዕትነት ሔዱ:: ዓባይ ወንዝ ላይ ሲደርሱ ዳዊታቸውን ወደ ወንዙ ውስጥ ጣሉት::

+ተሻግረውም ከንጉሡ አደባባይ ደንቀዝ ደረሱ:: በጊዜውም ልክ እንደነ ፍቅርተ ክርስቶስና ወለተ ዼጥሮስ እርሳቸውም መከራ ደረሰባቸው:: ንጉሡም ሳይገደሉ እንዲታሠሩ አደረገ:: በጨለማ እስር ቤትም 5 ዓመታትን ሲያሳልፉ ትኩስ ምግብን ያመጡላቸው ነበር::

+እርሳቸው ግን ምግባቸው ሰማያዊ ነበርና አልነኩትም:: ከ5 ዓመት በሁዋላም ያ ሁሉ ምግብ በተአምራት በትኩስነቱ እየጨሰ ተገኝቷል:: ዘርዓ ቡሩክም ከእሥር ተፈትተዋል::

+እግዚአብሔርም በከሐዲው ንጉሥ ላይ ፈርዶ ፋሲል ነግሷል:: ሃይማኖት ተመልሷል:: ጻድቁም በዓባይ ወንዝ ላይ የጣሉት ዳዊታቸውን ሳይርስ አግኝተውታል::

+ጐጃም ሲደርሱም ሰይጣን እርሳቸውን መስሎ ሲያስት ስላገኙት ወደ ጥልቁ አስጥመውታል:: በተረፈ ዘመናቸው አቡነ ዘርዓ ቡሩክ ብዙ ተጋድለው ጥር 13 ቀን ዐርፈዋል::
<< ድንቅ ሠሪ አባት ናቸውና ዛሬም በግሺ ብዙ ተአምራት ይደረጋሉ !! >>

+"+ አባ መቃርስ ገዳማዊ +"+

=>"መቃርስ" የሚለው ቃል በዮናኒ ልሳን "ብጹዕ" እንደ ማለት ሲሆን የመነኮሳት አለቃ ቅዱስ መቃርስን ጨምሮ በርካታ ቅዱሳን በስሙ ተጠርተውበታል:: በነገረ ቅዱሳን ታዋቂ ከሆኑት አንዱና ተጠቃሹ ዛሬ የምናከብረው አባት ሲሆን ብዙ ጊዜ "ዘይሴሰይ ቆቅሃ - ቆቅን የሚበላው" እየተባለ ይጠራል::

+የዚህንም ምክንያቱን እንመለከታለን:: ቅዱስ መቃርስ በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን በምድረ ግብጽ የነበረ የዘመነ ጻድቃን ፍሬ ነው:: ከእሱ በፊት ታላቁ መቃርስ: መቃርስ ቀሲስና መቃርስ ዘቃው የተባሉ አባቶች ስለ ነበሩ እርሱን 4ኛው መቃርስ እያሉ መጥራት የተለመደ ነው::

+በወጣትነቱ ከዓለም ወጥቶ ገዳም ገባ:: ቀጥሎም መነኮሰ:: ግን ግን ወሬን: ሐሜትንና ትዕቢትን ፈጽሞ ይጠላ ነበርና: ከገዳሙ ወጥቶ ሰው ወደማይኖርበት በርሃ ሔደ::

+ግን በአካባቢው የሚበላ ነገር: ከዛፍ ፍሬ: ከሣር ዘርም እንኩዋ ምንም ነገርን ማግኘት አልቻለም:: ጾሞ በራበው ጊዜም "ፍጥረትን የምትመግብ ጌታ ሆይ! ራቴን አብላኝ?" ሲል ጸለየ::

+እግዚአብሔርም አንዲት ቆቅን አምጥቶለት በላ:: ከዚህ በሁዋላም ምግቡ ቆቅ ብቻ ሆነ:: ማታ ማታ 1 ቆቅ ይያዝለታል:: እርሱም አመስግኖ እየበላ ዘመናት አለፉ::

+እግዚአብሔር የዚህ ገዳማዊ ዜና እንዲገለጥ ስለ ፈለገ አንድ የቁስጥንጥንያ መነኮስ ከሃገሩ ተነስቶ ወደ በርሃ ወረደ:: መጠለያ በዓት ሲፈልግም አንድ አረጋዊ ባሕታዊ ቆቅ ሲያጠምድ ተመልክቶ ደነገጠ::

+"መነኮስ ሆኖ እንዴት ሥጋ ይበላል" ሲልም ተናደደ:: ነገሩን ለሊቀ ዻዻሳቱ ይነግር ዘንድም በመጣበት መንገድ እየቸኮለ ተመለሰ:: የሃገሩን ፓትርያርክም "አባታችን አንድ ባሕታዊ እምነታችን ሊያሰድብ እንዲህ አደረገኮ" ቢለው ነገሩ እርግጥ ይሆን ዘንድ ፓትርያርኩ አንድ ሰው ጨምሮ 2ቱን ላካቸው::

+በዚያች ቀንም ቅዱስ መቃርስ ለመጀመሪያ ጊዜ 3 ቆቆች ገቡለት:: "ጌታየ! 2ቱን ምን ላድርጋቸው?" ሲል መነኮሳቱ ወደ እርሱ ደረሱ:: ደስ ብሎት ፈጣሪን እያመሰገነ ሠርቶ አቀረበላቸው::

+እነርሱ ግን ቅዱሱን ናቁት:: "አንበላም" አሉት:: አባ መቃርስም የተጠበሱት ቆቆች እፍ እፍ እያለ ነፍስ ዘራባቸውና እንዲበሩ አደረገ:: በዚህ የደነገጡት መነኮሳቱ ሰግደውለት እየተሯሯጡ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ::

+ባሙበት አፋቸው "ታላቅ ሰው ተገኝቷል: በረከቱ አይለፋችሁ" ሲሉ ሰበኩ:: ይህ ሲሰማም ፓትርያርኩ ከነ ሕዝቡ: ንጉሡ ከነ ሠራዊቱ ሊባረኩ ወደ በርሃው ወረዱ:: ግን ቅዱስ መልአክ ተሸክሞት ወደ ብሔረ ሕያዋን ሲያርግ ደረሱ::

+እየጮሁ "አባ በረከትህን: የድህነት ቃልህን?" አሉት:: እርሱም "ይጹም አፉክሙ እምነገረ ውዴት ወሐሜት - አፋችሁ ከሐሜት: ከነገር ሥራት ይጹም:: ካህናት ትምሕርት: መነኮሳት ትሕርምትን አታብዙ:: ልቡናችሁ አይታበይ:: ሰላም ለእናንተ ይሁን!" ብሏቸው ከዐይናቸው ተሰወረ:: ወደ ብሔረ ሕያዋንም ገባ::

+"+ አባ አብራኮስ ገዳማዊ +"+

=>አባቶቻችን ይህንን ቅዱስ "ኃያል መነኮስ" ይሉታል:: በ20 ዓመቱ ወደ በርሃ ገብቶ ለ70 ዓመታት በበርሃ ሲጋደል 90 ዓመት ሞልቶታል:: ሰይጣንን መፈናፈኛ አሳጥቶ ከአካባቢው አርቆታል::

+ሰይጣንም እርሱን መጣል ስ
Forwarded from ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ (💠 ✞ SAMI ✞ 💠)
ላልቻለ ቢያንስ ከጾሙ: ጸሎቱና ስግደቱ ትንሽ ቢቀንስልኝ ብሎ አዲስ የፈተና ስልትን ፈጠረ:: ቀርቦም በገሃድ "አብራኮስ አንተ ደክመሃል:: ግንኮ ገና 50 ዓመት እድሜ አለህ" አለው::

+ቅዱሱ ግን ሰይጣንን "አሳዘንከኝ! እኔኮ ገና 100 ዓመት ያለኝ መስሎኝ ነው በጥቂቱ የምጋደለው:: እንዲያ ከሆነማ ከነበረኝ ጾም: ጸሎትና ስግደት በእጥፉ እጨምራለሁ" ቢለው ሰይጣን አፍሮ ተመልሷል:: ቅዱስ አብራኮስ ግን በዚያው ዘመን: በ90 ዓመቱ ዐርፏል::

=>አምላከ አበው ቅዱሳን በመጽናታቸው ያጽናን:: ከበረከታቸውም ያድለን::

=>ታሕሳስ 13 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ መቃርስ ገዳማዊ
2.አባ አብራኮስ ገዳማዊ
3.ብጽዕት ሐና (የእመቤታችን እናት)
4.አባ በጽንፍርዮስ ሰማዕት
5.አባ ሚካኤል ዘቀልሞን

=>ወርኀዊ በዓላት
1.እግዚአብሔር አብ
2.ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላዕክት
3.ቅዱስ አርሳንዮስ ጠቢብ ገዳማዊ
4.አእላፍ (99ኙ) ነገደ መላእክት
5.ቅዱስ አስከናፍር ሮማዊ
6."13ቱ" ግኁሳን አበው

=>+"+ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል:: ጻድቅን በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል:: ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላቹሃለሁ ዋጋው አይጠፋበትም::

+"+ (ማቴ. 10:41)

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም እለተ ይሁንልን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ

ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
ናይ በረኸት ጥቕሲ
ምዕዶታት ኢያሱ ወዲ ሲራክ
ክፉእ ዘበለ ኣይትግበር፡ ክፉእ ከኣ ኣይክበጽሓካን እዩ።
ካብ ሓጢኣት ርሓቕ፡ ንሱ ድማ ካባኻ ክርሕቕ እዩ።
ወደየ!
እታ ምድሪ ሾብዓተ ዕጽፊ ፍዳ ከይተፍርየልካ፡ ብዓመጽ ኣብ ዝተሓርሰ ኣይትዝራእ።
ዓቢይ ሽመት ኪህበካ፡ ናብ እግዚአብሔር ኣይትጸሊ፡
መንበሪ ክብሪ ክህበካ ውን ንንጉስ ኣይትለምኖ።
ኣብ ቅድሚ ኣምላኽ ኣይትመጻደቕ፡
ኣብ ቅድሚ ንጉስ ከኣ ፈላጥ ምዃንካ ኣይተርኢ።
ዓመጽ ንኸተርሕቕ ዚኣክል ሓይሊ እንተ ዘይብልካ፡
ዳና ዄንካ ክትሽየም ኣይትተምነ፡ እወ ሓያል ሰብ ምስ ኣጓነፈካ
ብኣድልዎ ከይትፈርድ እሞ፡ ዝነበረካ ጽቡቕ ስም ከይጠፍእ፡ ይትረፍካ።
ንሕዝቢ ኣይትዓምጾ፡ ንገዛእ ርእስኻ ውን ኣብ ቅድሚ ሕዝቢ ኣይተዋርድ።
ንዝገበርካዮ ሓጢኣት ደጊምካ ኣይትግበሮ፡
ድሮ እኳ በታ ሓንቲ ግዜ ዝገበርካያ ሓጢኣት ክትቅጻዕ ኢኻ።
“እግዚአብሔር ነቲ ዘቕርበሉ ብዙሕ ህያባት፡ ጽቡቕ ግምት ኪህቦ እዩ፡
እቲ ኣዝዪ ልዑል ዝኾነ ኣምላኽ መባኣይ ከቕርበሉ ከለኹ፡ ኪቕበለለይ እዩ” ኣይትበል።
ዘይደክም ጸላዪ ኩን፡ ምጽዋት ኣብ ምሃብ ሸለል ኣይትበል።
ነቲ መሪርዎ ዘሎ ሰብ ኣይተላገጸሉ፡ ከመይ ዜዋርድን ልዕል ዜብልን ሓደ ኣምላኽ እዩ።
ምስ ኃውኻ ኾነ ምስ ዓርክኻ፡ ምህዝ ኣቢልካ ሓሶት ኣይትዛረብ።
ልምዲ ሓሶት ዘምጽኦ ረብሓ የብሉን እሞ፡ ሓሶት ዚብልዎ ንኸይትዛረብ ተጋደል።
ኣብ ማእከል ጉባኤ ዓበይቲ፡ ሃጠውቀጠው ንኽትዛረብ ኣይትተንስእ፡
ክትጽሊ ከሎኻ ከኣ ምድግጋም ኣይተብዝሕ።”
ስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር ወኃያል
ኣሜን!!!
(ምንጪ፦ ጥበብ ኢያሱ ወዲ ሲራክ ምዕ 7፡1-14)
ዲ/ን ዘርእሰናይ ገብረኣምላኽ
(22/12/2020 ዱባይ)
ቀጻሊ ጉዕዞ ብምክንያት ዓመታዊ በዓል ናይ ኣቡና ኣቡነ ተክለሃይማኖት ናይ ልደቶም ክብረ በዓል ናብ ዝተወለድሉ ዓዶም ቡልጋ ጽላለሽ ኢንቲሳ ገዳም ናይ ኣቡኦም ቐሺ ጸጋዝኣብን ናይ ኣዲኦም እግዚእሃርያ መካነ ቀብሮም ዘለዎ ምስ ተወልዱ ዝተቀመጡላ እምንን ካልእ ዝጸለዩሉ በዓትን ኣምሳለ ሲኦም ዘለዎ ናይ ቅዱስ ሚካኤል ዳግማይ ቆሮንጦስ ቤተክርስቲያን ዋሻ ዝርከቦ ክንከይድ ንደሊ ምብጋስ ብዋዜማ 23 ምምላስ ድማ ድሕሪ ክብረ በዓሎም ዕለት 24 እዩ እግዚኣብሔር ኣምላክና ናይዚ በረከት ተሳተፍቲ ይግበረና ኣሜን ደዊልና ንመዝገብ ዋጋ 250 እዩ። 0983340375/0905689262
Forwarded from ኤርትራ ገዳማት ናፊቅኒ
ናይ ቅዱስ ገብርኤል ምብጋስ ዓርቢ ዕለት 16 ኮይኑ ኣሎ ምምላስ ግን ከምቲ ዝነበሮም ዕለት 20 እዩ።
​​#ቅዱስ_በርናባስ_ሐዋርያ

ቅዱሱ ሐዋርያ ስሙ ሲጠራ ሞገስ አለው:: የቅዱሱ ሰው የመጀመሪያ ስሙ ዮሴፍ ሲሆን በርናባስ ያለው መድኃኒታችን ክርስቶስ ነው:: ትርጉሙም "ወልደ ኑዛዜ-የመጽናናት ልጅ" እንደ ማለት ነው::

+በምሥጢሩ ግን "ማሕደረ መንፈስ ቅዱስ-የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ" እንደ ማለት ያስተረጉማል:: ቅዱስ በርናባስ ምንም በትውልዱ እሥራኤላዊ ቢሆን ተወልዶ ያደገው በቆዽሮስ ነው:: እስከ ወጣትነት ጊዜውም የቆየው እዚያው ነው::

+የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የመሆኑ ዜና ሲሰማ ግን ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ መድኅን ክርስቶስን ተመለከተ:: ጌታውንም ሊከተል በልቡ ቆረጠ:: የፈጠረን ክርስቶስም እንዲረባ (እንዲጠቅም) አውቆ: ስሙን ቀይሮ አስከተለው:: ከ72ቱ አርድእትም ደመረው::

+ቅዱስ በርናባስ እንደ ወንድሞቹ ሐዋርያት ለ3 ዓመት ከ3 ወር ከጌታ እግር ቁጭ ብሎ ተማረ:: ተአምራቱንም ሁሉ ተመለከተ:: ከጌታ ዕርገት በሁዋላ 120ው ቤተሰብ በጽርሐ ጽዮን ሲጸልዩም አብሮ ይተጋ ነበር::

+በጊዜውም አበው ሐዋርያት በይሁዳ ፈንታ ከ12ቱ የሚቆጠረውን ሰው ለመምረጥ 2 ሰዎችን አቅርበው ነበርና አንዱ ይኸው ቅዱስ ነው:: እዚያውም ላይ ጌታችንን ከመጀመሪያው ጀምሮ ማገልገሉ ተመስክሮለታል:: (ሐዋ. 1:22)

+ስሙንም ኢዮስጦስ ብለውታል:: ባለ 3 ስም ነበርና:: በወቅቱም ዕጣ በቅዱስ ማትያስ ላይ ስለ ወደቀ በርናባስ ከ72ቱ አርድእት: ማትያስ ከ12ቱ ሐዋርያት ሆነው ቀጠሉ::

+ከዚህ በሁዋላ ቅዱስ በርናባስ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ በኃይል ያገለግል ጀመር:: የሐዋርያትን ዜና በሚናገር መጽሐፍ ላይ የተጻፉና ስለ ቅዱሱ ማንነት የሚናገሩ ክፍሎችን እንመልከት::

1.ቅዱሳን ሐዋርያት የእኔ የሚሉት ንብረት ሳይኖራቸው: ያላቸውን በጋራ እየተጠቀሙ በፍቅር ይኖሩ ዘንድ የመንፈስ ቅዱስ ትዕዛዝ ነበር:: ያለውን ሁሉ ሸጦ በሐዋርያት እግር ላይ በማኖር ደግሞ ቀዳሚውን ሥፍራ ቅዱስ በርናባስ ይይዛል:: (ሐዋ. 4:36) በዚህም የዘመነ ሐዋርያት የመጀመሪያው መናኝ ተብሏል::

2.ልሳነ እፍረት (ብርሃነ ዓለም) ቅዱስ ዻውሎስ ባመነ ጊዜ ሐዋርያት ለማመን ተቸግረው ነበር:: የሆነውን ሁሉ አስረድቶ ቅዱስ ዻውሎስን ከሐዋርያት ጋር የቀላቀለው ይህ ቅዱስ ነው:: (ሐዋ. 9:26)

3.አንድ ቀን መንፈስ ቅዱስ "ፍልጥዎሙ ሊተ ለሳውል ወለበርናባስ - በርናባስና ሳውልን (ዻውሎስን) ለዩልኝ" በማለቱ ሐዋርያት ጾመው: ጸልየው: እጃቸው ከጫኑባቸው በሁዋላ ላአኩአቸው:: (ሐዋ. 13:1)

+እነርሱም ወንጌልን እየሰበኩ በየሃገሩ ዞሩ:: በሃገረ ልስጥራን መጻጉዕን ስለ ፈወሱ ሕዝቡ "እናምልካችሁ" ብለው የአማልክትን ስም አወጡላቸው:: 2ቱ ቅዱሳን ግን ይህንን ሲሰሙ ልብሳቸውን ቀደው በጭንቅ አስተዋቸው:: መመለክ የብቻው የፈጣሪ ገንዘብ ነውና::
(ሐዋ. 14:8-18, ዘጸ. 20:1)

4.በአንጾኪያ የነበሩ አሕዛብ ክርስትናን በተቀበሉ ጊዜ ከሐዋርያት ተልኮ ሒዶ በጐ ጐዳናን መራቸው:: (ሐዋ. 11:22)

+ቅዱስ በርናባስ በአገልግሎት ዘመኑ መጀመሪያ ከቅዱስ ዻውሎስ ጋር: ቀጥሎ ደግሞ ቅዱስ ማርቆስን አስከትሎ ብዙ አሕጉራትን አስተምሯል:: ቆዽሮስም ሃገረ ስብከቱ ናት::

+ቅዱሱ ከብዙ ትጋት በሁዋላ በዚህች ቀን አረማውያንና አይሁድ ገድለውታል:: ቅዱስ ማርቆስም ገንዞ ቀብሮታል::

<< ስለርሱ መጽሐፍ "ደግ: መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ነው" ይላልና ክብር ይገባዋል !! >> (ሐዋ. 11:24)

#አባ_ይስሐቅ_ጻድቅ

ይህ ቅዱስ በመካከለኛው ዘመን በምድረ ግብጽ የነበረ ገዳማዊ ነው:: መንኖ ለብዙ ዘመናት በገዳም ሲኖር ምኞቱ አንዲት ብቻ ነበረች:: እመቤታችንን በአካል መመልከትን ይፈልግ ነበር::

+የገዳሙ ጠባቂ በመሆኑ መነኮሳት ሲተኙ መቅደሱን ከፍቶ በድንግል ማርያም ስዕል ፊት ይጸልይ: ይሰግድ: ያነባ ነበር:: እንዲህ ለ7 ዓመታት ስለ ተጋ ድንግል እመ ብርሃን ልመናውን ሰማች::

+በዚህ ዕለትም ከፀሐይ 7 እጅ ደምቃ ወደ እርሱ መጣች:: ደንግጦ ሲወድቅ አነሳችው:: "ከ3 ቀናት በሁዋላ እመለሳለሁ" ብላም ተሠወረችው:: በ23ም ዐረፈ::
"በዛቲ ዕለት ሶበ ጸለየ ጥቡዐ::
ለይስሐቅ አስተርዓየቶ እም አይቆናሃ ወጺአ::
እምጸዳለ መብረቅ ጥቀ እንዘ ትጸድል ስብአ::" እንዳለ ደራሲ:: (አርኬ)

የእሥራኤል እረኛ ሥጋችንን ከመቅሰፍት: ነፍሳችንን ከገሃነመ እሳት ይጠብቅልን:: ከበረከተ ቅዱሳንም ይክፈለን::

#ታሕሳስ_21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ኖላዊ ሔር
2.ቅዱስ በርናባስ ሐዋርያ
3.አባ ይስሐቅ

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን!!

22 ታሕሳስ ወርሓዊ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል መላኣኽ እዩ።

ኡራኤል ማለት ካብ ክልተ ናይ እብራይስጥ ቋንቛ ዝተወሰደ ኮይኒኑ ኡር ካብ ኦር ካብ ዝብል ናይ እብራይስጥ ቛንቛ ዝተወስደ ኮይኑ ትርጉሙ ብርሃን ማለት እዩ።ኤል ማለት ድማ ኣምላኽ ማለት እዩ።ስለዚ ኡራኤል ማለት ናይ ብርሃን ኣምላኽ ማለት እዩ።"ኣብ መንገዲ ክሕልወካ ናብቲ ዘዳለኽዎ ቦታ ድማ ከውጻኣካ ፡ እንሆ ኣነ መልኣኸይ ቀቅድሜኻ እልእኽ ኣለኹ፡ኣብ ቅድሚኡ ተጠንቀቕ፡ድምጹ ከኣ ስማዕ፡ እምቢ ኣይትበሎ፡ስመይ ኣብኡ ተሰምዩ እዩ እሞ፡በደልካ ኣይክሓድገልካን እዩ።ድምጹ ኣጸቢቕካ እንተሰማዕካ ኣነ ዝብለካ ኩሉ ድማ እንተገበርካ ኣነ ንጸላእትኻ ክጸልኦም፡ ንዝጻረሩኻ ድማ ክጻረሮም እየ"(ዘጸ 23.20-22"በረኸትን ኣማላድነትን ቅዱስ ኡራኤል መልኣኽ ምስኩላትና ይኹን ኣሜን! ዝተቐደሰን ዝተባረኸን መዓልቲ ይግበረልና ኣሜን!https://youtu.be/a6zBA_FOIBg
Forwarded from ኤርትራ ገዳማት ናፊቅኒ