BitzsSpace
19 subscribers
1 photo
7 links
ይህ ቋንቋችንን አማርኛን በመጠቀም በኮምፒውተር ሳይንስ እና በተዛማጅ ዘርፎች ሁሉንም ሰዉ ሊጠቅም ይችላል ብለን ምናስባቸዉን ሪሶርሶች ምናጋራበት ቻናል ነዉ።
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
በዚህ አጭር ቪዲዮ በFront-End እና Back-End መካከል ያለውን ልዩነት በአጭሩ እና በግልፅ አወራለሁ። እንዲሁም HTML፣ CSS እና JSን በድረ-ገጻችን ላይ ስንጠቀም ምን አይነት ስራዎችን ማከናወን እንደምንችል እጠቁማለሁ።

ከይዘቱ በተጨማሪ በሚቀጥለዉ ሳምንት ሚጀምረውን የስጦታ ውድድር ጠቅሻለሁ። የስጦታ ውድድሩን በተመለከተ ተጨማሪ ቪዲዮ በቅርቡ ይለቀቃል፣ እስከዚያ ግን ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

In this short video, I will discuss the difference between Front-End and Back-End concisely and clearly. I will also point out what kind of tasks we can handle when we employ HTML, CSS, and JS in our website.

In addition to the content, I also mentioned the upcoming giveaway contest. A more brief video will be released on it soon, but until then, don't forget to like, share and subscribe.


https://youtu.be/O8KNbCOM-18
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ፋንክሽኖችን ተጠቅመን ኮድ ወደ ማድረግ ከመግባታችን በፊት ፋንክሽኖች ላይ ስለሚገኙ አብዛኛ ጽንሰ-ሀሳቦች ጠቅለል አድርጌ እናገራለሁ።
ሃሳቦችን ሳነሳ የሚከተሉትን አወራለሁ፡ ፋንክሽኖች ምንድን ናቸው? ለምንስ ያስፈልጉናል? አወቃቀራቸዉ ምን ይመስላል? እና የራሳችንን ፋንክሽኖች እንዴት እንፈጥራለን? እነዚህ ሁሉ ነጥቦ ከጽንሰ-ሃሳብ እይታ እንቃኛቸው እና በሚቀጥሉት ቪዲዮዎች ውስጥ ኮዶችን መጻፍ እንጀምራለን።
የቪድዮውን ይዘት ከወደዱ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። ካልወደዱት ደግሞ አስተያየትዎን ከታች ባለው የአስተያየት ክፍል ውስጥ ይተዉት እና አቀራረባችንን ለማሻሻል እንሞክራለን።

In this video, I will talk about most of the concepts about Functions in general before we dive into writing codes.
I will briefly discuss the following concepts, What are functions? Why do we need them? What does the structure look like? And How do we create our own functions? All these will be addressed from the concept space, and we will start writing codes in the upcoming videos.
If you like the content of the video, don't forget to like, share and subscribe. And if you don't like it, leave your suggestion in the comment section below, and we will try to improve our delivery.

https://youtu.be/JvtydSnsdb8
ሊጀመር አንድ ሰዓት ብቻ የቀሩት ሁሉን አሳታፊ ዉድድር!

በዚህ ቪዲዮ ላይ ዉድድሩ ላይ እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል እና ሌሎች መመለስ የሚገባቸዉ ጥያቄዎች ተዳስሰዋል፤ ይመልከቱት!

የቪድዮውን ይዘት ከወደዱ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። ካልወደዱት ደግሞ አስተያየትዎን ከታች ባለው የአስተያየት ክፍል ውስጥ ይተዉት እና አቀራረባችንን ለማሻሻል እንሞክራለን።

https://youtu.be/xXftmYrT79E
በዚህ ቪዲዮ በባለፈው ቪዲዮ ላይ ስለHTML የተነጋገርነውን ጠቅለል አድርጌ በማዉራት እጀምራለሁ፣ በመቀጠልም ኤለመንቶች፣ መለያዎች/ታጎች እና ባህሪያት/አትርቢዉትስ ምን እንደሆኑ አሳያችኋለሁ።
ኤለመንቶች፣ መለያዎች/ታጎች እና ባህሪያት/አትርቢዉትስ ምን እንደሚመስሉ ካሳወቅኳችሁ በኋላ የHTML ድረ-ገጽ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል እና አወቃቀሩን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እገልጻለሁ።
የቪድዮውን ይዘት ከወደዱ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። ካልወደዱት ደግሞ አስተያየትዎን ከታች ባለው የአስተያየት ክፍል ውስጥ ይተዉት እና አቀራረባችንን ለማሻሻል እንሞክራለን።
In this video, I will start by summarizing what we talked about HTML in the last video, then I will show you what Elements, Tags, and Attributes are.
After showing you what Elements, Tags, and Attributes look like, I will show you how to create an HTML Webpage and explain its structure from start to finish.
If you like the content of the video, don't forget to like, share and subscribe. And if you don't like it, leave your suggestion in the comment section below, and we will try to improve our delivery.

https://youtu.be/MeZv1o-Cldk
👍1
Forwarded from Bitzs Alex
ከጀማሪ እስከ ኤክስፐርት ድረስ ያሉ ኢትዮጲያዉያንን አንድ ላይ ማሰባሰብ አላማ አድርጎ የተዘጋጀ ሁሉን አሳታፊ በቀላሉ ሊያሸንፉት ሚችሉት የስጦታ ውድድር።

ሦስት በጣም ቀላል የሆኑ ነገሮችን ማድረግ አሸናፊ ያደርጎታል፤
1 ሦስት ደቂቃ ማይፈጅ ቅፅ ሞልቶ ማስረከብ
2 የእርሶ የግሎ የሆነ አገናኝ ሊንክ መረከብ
3 የተቀበሉትን ሊንክ ለወዳጅ ዘመዶ እያጋሩ መጋበዝ

ያስተዉሉ፡ አንድ ሰው የእርሶን ሊንክ ተጠቅሞ እኛን ሲቀላቀለን እርሶ አምስት ነጥብ ያገኛሉ፤ ብዙ በጋበዙ ቁጥር ወደ አሸናፊነት አንድ እርምጃ ፈቀቅ ይላሉ።

ውድድሩ ከጥር 24, 2015 EC እስከ የካቲት 21, 2015 EC ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይታችንን https://giveaway.bitzsspace.com/ ይጎብኙ።
👍2
ይህ በየካቲት ወር ስናካሂድ የነበረው ውድድር ውጤት መግለጫ ቪዲዮ ነው።
በመጀመሪያ ይህ ውድድር እንዲሳካ ላደረጋችሁት ድጋፍ እና ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን። ውድድሩን ስንጀምር ቀደም ብለን እንደገለጽነው በዚህ ውድድር ሁሉም አሸናፊ ነው ውጤቱ ምንም ይሁን።
በውድድሩ ላይ በተሳተፉት ሁሉ ስም ስፖንሰሮቻችንን የጋራ ሆስት እና ኢትዮ ቴክ ከጄይፕ ጋር ከልብ በጣም እናመሰግናለን።

https://youtu.be/3m8KEj_DSVg
👍4
ሃይፐርሊንኮችን በመጠቀም ሁለት ገጾችን ማገናኘት ወይም የመልቲሚዲያ ግብዓቶችን እንደ ምስሎች እና ቪዲዮ አይነቶችን ወደ ገጻችን ማስገባት ከመጀመራችን በፊት ስለ URLኦች (Uniform Resource Locators) መማር አለብን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንማረው ይህንን ነው። ስለ ሁለቱ አይነት URLኦች እንነጋገራለን (ማለትም ፍፁም እና አንጻራዊ URLኦች) የገሃዱ ዓለም ሁኔታዎችን እንደ ምሳሌ በመጠቀም።

https://youtu.be/EvdmiDzvYy8
👍2