የባሕር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ቤተ-መጽሐፍት ሰራተኞች የአብሮነትና መተሳሰብ (Get-together) መርሃ ግብር አካሄዱ
መስከረም 14/2019 ዓም /Bahir Dar, ISC/BiT]
የሰራተኞች የትውውቅና የአብሮነት መርሀ ግብር የኢትዮጵያና ራሻ የዲፕሎማሲ ጅማሮ ከሚገለጥባቸው ሁነቶች አንዱ በሆነው ታሪካዊው የጃን ሞስኮቭ ላይበራሪ ተካሂዷል፡፡
መርሃ-ግብሩ በየአመቱ የሚካሂድ ሲሆን ይህ በአመት አንድ ጊዜ የሚካሄደው መርሃ ግብር ትልቅ ትርጉምና ፋይዳ ያለው፤ በሰራተኞች መካከል ያለውን የእርስ በእርስ የመደጋገፍና መረዳዳት ባሕል የሚያሳድግ እንዲሁም በመካከላቸው ያለውን የአብሮነትና መተሳሰብ መንፈስ የሚያጎለብት መርሃ ግብር መሆኑ ተገልዷል፡፡
ይህ አመታዊ መርሃግብር ወደ ተቋሙ የሚቀላቀሉ አዳዲስ ሰራተኞች እንዲሁም ከሌላ ግቢ ወደ ባሕር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት (ፖሊ) ግቢ የተዛወሩ ሰራተኞች ተሰባስበው እርስ በእርስ የሚተዋወቁበትና የሚወያዩበት መርሃ ግብር ነው፡፡
የሰራተኞች የትውውቅና የውይይት መርሃ ግብሮች ዘርፈብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ሲሆን ስራቸውን እንዲወዱትና ወደ መስሪያቤታቸው መሄድ እንዲናፍቃቸው ያደርጋል ተብሏል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ የአስተዳደር ጉዳዮች ም/ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር በላይ ተፈራ፤የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር አማረ ካሰው፤ የቤተ-መጽሀፍት ዳይሬክተር አቶ ሰርጸ አበበ እንዲሁም የቀድሞ ቤተ-መጽሀፍት ሰራተኞች የነበሩ በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል፡፡
የስራ ኃላፊዎችም እንዲህ አይነት መርሃ ግብሮች በሰራተኞች መካከል መተሳሰብና መደጋገፍ እንደሚፈጥሩ የታመነ መሆኑን ገልጸው ለአዘጋጆችና ለቤተ መጽሀፍት ሰራተኞች በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
Information and Strategic Communication Office
Facebook፡-- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://www.bdu.edu.et/bit
Twitter: - https://twitter.com/BiT_BDU
LinkedIn: - https://www.linkedin.com/company/bitpoly/

❤3👍1