Bahir Dar Institute of Technology
3.47K subscribers
1.79K photos
3 videos
43 files
228 links
ይህ የቴሌግራም ቻናል የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኦፊሺያል ቻናል ሲሆን በዋናነት ለተቋሙ ተማሪዎች የሚሆኑ መልዕክቶች ይተላለፉበታል:: ቻናሉ ለሁሉም ተማሪዎች ተደራሽ እንዲሆን ቻናሉን ለሌሎች ተማሪዎች እንድታጋሩልን እየጠየቅን ለተቋሙ እንዲደርሰ የምትፈልጉትን ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ @Contact_bit_bot ቦት ማድረስ የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Download Telegram
Call for Admission 2026/2027
Bahir Dar Institute of Technology- Bahir Dar University

21 August, 2026


Bahir Dar University’s Faculty of Computing is pleased to announce the opening of admissions for the upcoming academic year for both Regular and Extension (Evening/Weekend) programs. Qualified applicants who hold an equivalent qualification meeting the Ministry of Education’s cut-off points are invited to apply. The Faculty offers dynamic undergraduate and postgraduate programs in fields such as Computer Science, Information Systems, Software Engineering, and Computer Engineering, designed to equip students with cutting-edge technical skills and problem-solving capabilities. Please see the program details from the template.

Admission Requirments

Applicants are required to submit the original and photocopies of their academic credentials, including degree certificates and other relevant certificates; an official academic transcript; a valid National Graduate Admission Test (NGAT) result; and a non-refundable application fee of ETB 300. Sponsored applicants must also provide a sponsorship letter, while PhD applicants must submit an advisor’s consent letter and a research concept note or dissertation synopsis. Interested candidates are encouraged to complete their registration by submitting all required documents within the announced admission period.

For more information, contact head of the Registrar: Yonas Ayanaw |
Yonas.Ayanaw@bdu.edu.et | +2519 41683313
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የሚካኒካል እና ኢንዱስትሪያል ምህንድስና ፋኩልቲ በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በግል ከፍለው ወይም በመስሪያ ቤታቸው ስፖንሰር አድራጊነት ከፍለው መማር ለሚፈልጉ :-
1ኛ. በመደበኛው መርሃ ግብር የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ አመልካቾችን፤
2ኛ. በማታው መርሃ ግብር የ2ኛ ዲግሪ አመልካቾችን፤
ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከነሀሴ 11/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን አመልካቾች የሚያመለክቱባቸውን የትምህርት መስኮች ዝርዝር እና የመግቢያ መስፈርቶችን ከዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ድረ ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ወይም ከዚህ በታች ከተያያዘው ፖስተር መመልከት የሚትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች/ማስረጃዎች፣
• የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፤
• ኦፊሻል ትራንስክርፕት
• በመስሪያ ቤት ስፖንሰርነት ለሚያመለክቱ አመልካቾች ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• የ National Graduate Admission Test (NGAT) የማለፊያ ውጤት ያለው/ያላት፣
• ለማመልከቻ የተከፈለበት ደረሰኝ (Application fee 300 ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር
1000013094563 ባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት (BiT) የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ
የማመልከቻ ቦታ፤
• ምዝገባ የሚካሄደው በ “Online” በድህረ ገጽ http://studentportal.bdu.edu.et/ በመጠቀም ወይንም በባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት (BiT) ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሚካኒካል እና ኢንዱስትሪያል ምህንድስና ፋኩልቲ፣ ባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
1