ብስራት ስፖርት 🇪🇹
150K subscribers
28.9K photos
1.73K videos
8 files
1.12K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
"እግር ኳስ የሜሲ ስድስተኛ የስሜት ህዋስ ነው"

🗣ኤሪክ ቴን ሃግ "የእግር ኳስ ደጋፊዎች በሜሲ ጊዜ የነበሩትን ነገሮች መልመድ አለባቸው ምክንያቱም አንድ ተጫዋች በአንድ አመት ውስጥ 91 ጎሎችን አስቆጥሯል እና እያንዳንዱ ሲዝን 50 ጎሎችን በማስቆጠር ሪከርዶችን ሰብሯል እና በየዓመቱ ለ ባሎንዶር እጩ ይሆን ነበር ። ግን 8 ጊዜ ማሸነፉ ተፈጥሯዊ አይደለም፣ ተራ ነገርም አይደሉም።

➥ ቴንሀግ ሲቀጥል “በሜሲ ዘመን የነበረው እግር ኳስ አስማታዊ ነበር፣ እና ሜሲ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ችሎታ ያለው ሲሆን እግር ኳስ የሜሲ ስድስተኛ የስሜት ህዋስ ነው ይህ እውነታ ነው። አሁን ያሉትን ተጫዋቾች እንደሚስማሙ ተስፋ አደርጋለሁ ነገር ግን ከሜሲ ጋር የኖሩት ከእኔ ጋር ይስማማሉ"

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 ክሪስታል ፓላስ ለአርሰናሉ አማካኝ ኤሚል ስሚዝ ሮው አዲስ የተሻሻለ ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው !

(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

#SHARE @Bisrat_sport_offical
AI ቀጣዩን 5 የላሊጋ ሻምፒዮናዎችን እንዲህ ተንብዮአል !  ሀሳቦች?  💭

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📌 ባየር ሙኒክ ለPSG ዣቪ ሲሞንስን ለመውሰድ €90m ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል ሲል @lequipe ዘግቧል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
⚽️ ዛሬ የሚደረጉ የቅድመ ውድድር የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች

12:00
ሬንጀርስ ከ ማን ዩናይትድ


#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሮናልዶ እና በኢኒዬስታ መካከል የ9 ወር ልዩነት እንዳለ ማሰብ እብደት ነው 🤯🤯

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING :

አርሰናል አሁን ሪካርዶ ካላፊዮሪን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል 🔴⚪️

አርሰናሎች አዲስ ፕሮፖዛል በቅርብ ሰአታት ውስጥ €50m እና እየታየ የሚጨመር ልከዋል ።

አርሴናል እና ቦሎኛ አሁን ለመስማማት ከጫፍ ደርሰዋል ፣ ንግግሮች ወደ መጨረሻው ደረጃ እየተሸጋገሩ ነው ።

🤝🏻 ካላፊዮሪ ከሳምንታት በፊት ከአርሰናል ጋር እስከ ሰኔ 2029 ድረስ የአምስት አመት ኮንትራት ተስማምቷል… እና እየጠበቃቸው ነው።

🇮🇹

(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📈 የ17 አመቱ ላሚን ያማል በእግር ኳስ ህይወቱ የተወሰነ መንገድ ጀምሯል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📊 ማርኬቱ ላይ ትልቅ ጭማሪ ያላቸው ተጫዋቾች።

ያማል 🤑

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🕑 በቅርቡ.................

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🔴👕 ማንቸስተር ዩናይትድ ሌኒ ዮሮ በክለቡ 15 ቁጥር እንደሚለብስ አረጋግጧል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📅 በዚህ ቀን በ2004 ዲዲየር ድሮግባ ከማርሴይ በ£24m ለቼልሲ ፈርሟል።  🔥

🏟 381 ግጥሚያዎች
164 ጎሎች
🎯 86 አሲስት
🏆 4 ፕሪምየር ሊግ
🏆 4 ኤፍኤ ዋንጫ
🏆 3 የሊግ ዋንጫ
🏆 1 ቻምፒየንስ ሊግ
🏅 2 የወርቅ ጫማ
🏅 2 የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

#SHARE @Bisrat_sport_offical
👕 የ ዶርትሙንድ የቀጣይ ሲዝን አዲሱ ማልያ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የወዳጅነት ጨዋታ !

⌚️ FULL-TIME

ሬንጀርስ 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
#አማድ 41'
#ሁጌል 87'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🫡 የጨዋታ ድምቀቶች!!!!!

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📈 ላሚን ያማል ዩሮ 2024 ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የኢንስታግራም ተከታዮቹ በእጥፍ  እየጨመሩ ነው።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📸 ሌኒ ዮሮ በ እንቅስቃሴ ላይ......!

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🤯 ይህን ያህል ጊዜ ዝውውር አርጓል ..

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ለጆአዎ ኔቭስ ከግል ውል በኋላ ይፋዊ ፕሮፖዛል ልከዋል !

የቤንፊካው ፕሬዝዳንት ሩይ ኮስታ፡ “ለጆአዎ ሀሳብ አለ፣ አዎ።  ስለ መጠኑም እየተነጋገርን ነው"

"ጆአዎ በ€120m ብቻ እንደሚለቅ አልተናገርኩም " ሲል ሩይ ኮስታ አክሏል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical