ብስራት ስፖርት 🇪🇹
150K subscribers
28.9K photos
1.73K videos
8 files
1.11K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክለቦች መካከል መካሄዱ ይታወሳል፡፡

የኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴ በዕለቱ በተካሄደው ጨዋታ ጨዋታውን የመሩት የጨዋታ አመራሮችና የውድድር አመራር ያቀረቡትን ሪፖርት አይቶ በመርመር ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡

[EFF]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨⚠️ | የአርጀንቲና ተጫዋቾች ትላንት ምሽት በምባፔ እና ፈረንሳይ ላይ ያነጣጠረውን የዘረኝነት መዝሙር ዘመሩ።

የግጥሙ ክፍል፡-

" ለፈረንሳይ ይጫወታሉ ግን ከአንጎላ የመጡ ናቸው።

እናቱ ናይጄሪያዊ ነች
አባቱ ካሜሩንያን,
ግን ፓስፖርቱ ላይ፡ ፈረንሳይ። "

#SHARE @Bisrat_sport_offica
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ማንቸስተር ሲቲ ሳቪዮን ዛሬ የመጀመሪያ ፈራሚ አድርጎ ያስተዋውቃል። 🔵🇧🇷

ስምምነቱ በየካቲት ወር የተጠናቀቀ ብሆንም የፊርማ እና ለደጋፊዎች የማስተዋወቅ ስርአቱ ዛሬ ይደረጋል ሳቪዮም በማንችስተር ይገኛል !

ሳቪዮ በጂሮና በውሰት ድንቅ የውድድር ዘመን ያሳለፈ ሲሆን ከትሮይስ ማንቸስተር ሲቲን ተቀላቅሏል።

𝐑𝐚𝐭𝐞 𝐭𝐡𝐢𝐬 𝐬𝐢𝐠𝐧𝐢𝐧𝐠 ⚡️

#SHARE @Bisrat_sport_offica
#BREAKING !

ሌኒ ዮሮ ወደ እንግሊዝ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ይጓዛል ዩናይትድ ከ ልጁ ጋር ተስማምቷል !

[David_Ornstein]

#SHARE @Bisrat_sport_offica
ብስራት ስፖርት 🇪🇹
#BREAKING ! ሌኒ ዮሮ ወደ እንግሊዝ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ይጓዛል ዩናይትድ ከ ልጁ ጋር ተስማምቷል ! [David_Ornstein] #SHARE @Bisrat_sport_offica
#UPDATE !

ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ከውሳኔ መድረሱን እንደተነገረው ተገልጿል።

ሎስ ብላንኮዎቹ የተጫዋቹን ውሳኔ እንደሚያከብሩ ሲገለፅ በቀጣይ አማራጭ ተከላካይ ለመመልከት ስሞችን መያዛቸው ተነግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ በበኩሉ የተጨዋቹ ዝውውር በሌሎች ክለቦች እንዳይጠለፍ ዝውውሩን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።

#SHARE @Bisrat_sport_offica
𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

ግሪንውድ ወደ ኦሎምፒክ ማርሴ !

[Fabrizio romano]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL ፡ ቲያጎ አልካንታራ (33) ጫማውን ከሰቀለ በኋላ በዚህ ክረምት የባርሴሎና አሰልጣኝ ቡድን አካል ይሆናል። 🔴🔵

የቀድሞ ክለቡ ጡረታ መውጣቱን ተከትሎ በአሰልጣኝነት አባልነት ቦታ ሰጥቶታል። 👏

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:

ሌኒ ዮሮ ዛሬ ለህክምና ምርመራ ማንቸስተር ደርሷል! 🧨

ማንቸስተር ዩናይትዶች ፈጣን ለመሆን እና ስምምነቱን ዛሬ ለመጨረስ ስለሚፈልጉ ለዮሮ የህክምና ቀጠሮ ይዘዋል ።

ማን ዩናይትድ ማንኛውንም ጠለፋ ለማስወገድ ፈጣን ለመሆን አቅዷል…

…𝐡𝐞𝐫𝐞 𝐰𝐞 𝐠𝐨፣ በቅርቡ🇫🇷

[ምንጭ: ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL ፡ ሉካ ሞድሪች ከሪያል ማድሪድ ጋር ለተጨማሪ አንድ ይቆያል ! 🇭🇷✔️

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#VOTE ፡- ማን ዩናይትድ በኤሪክ ቴን ሃግ እየተመራ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ስንተኛ ሆኖ ያጠናቅቃል? 🔢🤔

#SHARE @Bisrat_sport_offical