ብስራት ስፖርት 🇪🇹
151K subscribers
29K photos
1.73K videos
8 files
1.12K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
📅 በዚህ ቀን በ2004 ዲዲየር ድሮግባ ከማርሴይ በ£24m ለቼልሲ ፈርሟል።  🔥

🏟 381 ግጥሚያዎች
164 ጎሎች
🎯 86 አሲስት
🏆 4 ፕሪምየር ሊግ
🏆 4 ኤፍኤ ዋንጫ
🏆 3 የሊግ ዋንጫ
🏆 1 ቻምፒየንስ ሊግ
🏅 2 የወርቅ ጫማ
🏅 2 የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

#SHARE @Bisrat_sport_offical
👕 የ ዶርትሙንድ የቀጣይ ሲዝን አዲሱ ማልያ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የወዳጅነት ጨዋታ !

⌚️ FULL-TIME

ሬንጀርስ 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
#አማድ 41'
#ሁጌል 87'

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🫡 የጨዋታ ድምቀቶች!!!!!

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📈 ላሚን ያማል ዩሮ 2024 ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የኢንስታግራም ተከታዮቹ በእጥፍ  እየጨመሩ ነው።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📸 ሌኒ ዮሮ በ እንቅስቃሴ ላይ......!

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🤯 ይህን ያህል ጊዜ ዝውውር አርጓል ..

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ለጆአዎ ኔቭስ ከግል ውል በኋላ ይፋዊ ፕሮፖዛል ልከዋል !

የቤንፊካው ፕሬዝዳንት ሩይ ኮስታ፡ “ለጆአዎ ሀሳብ አለ፣ አዎ።  ስለ መጠኑም እየተነጋገርን ነው"

"ጆአዎ በ€120m ብቻ እንደሚለቅ አልተናገርኩም " ሲል ሩይ ኮስታ አክሏል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🚨 የኢንተር ፕሬዝደንት ማሮታ "ላውታሮ ማርቲኔዝ በክለቡ አዲስ ውል ተፈራርሟል፣ ሁሉም ነገር ተዘግቷል" ሲሉ አረጋግጠዋል።

"በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ይፋ ይሆናል" ሲሉ ለስካይ ተናግሯል.

📌  ላውታሮ እስከ ሰኔ 2029 ድረስ የአምስት አመት ኮንትራት በ€9m የተጣራ የአንድ የውድድር ዘመን ደሞዝ ተፈራርሟል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
📌 ዲን ሁዪጅሰን፣ አርተር ሜሎ እና ደ Sciglio፣ ወደ ጀርመን በሚጓዘው የጁቬንቱስ ቅድመ-ውድድር ቡድን አካል ውስጥ አልተካተቱም።

📌 እነዚህ ተጨዋቾች ለሽያጭ የቀረቡ ሲሆን ክለቡን ይለቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

📌 Huijsen በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ለፒኤስጂ እና ለቡንደስሊጋ ክለቦች ቀርቦ ነበር።

Fabrizio Romano.

#SHARE @Bisrat_sport_offical