በርስያ የሰው ኃይል አቅራቢና አማካሪ
660 subscribers
770 photos
2 videos
9 files
365 links
ይህ የስራና የስኮላር ሺፕ መረጃዎች የሚለቀቁበት ጠቃሚ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። ስራ ፈላጊ ከሆኑ ወይም ስራዎን ማሻሻል ከፈለጉ ከእኛ ጋር ይሁኑ። ለወዳጅውም ያጋሩ!
058 320 03 83/0946700029
አድራሻ: ባህርዳር ቀበሌ 04 ጎትሽ የገቢያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 650
join ☞ t.me/biru16daw
Email:- infobersiya2@gmail.com
Download Telegram
○  ኮካ ኮላ ካምፓኒ አዲስ የስራ ማስታወቂያ በ0 አመት [ Graduate Trainee]

♦️Closing Date: 2023/08/04

East Africa Bottling Share Company-Coca Cola invites fresh graduates.

Position 1: Graduate- In- Trainee – Business

🔻Education: Bachelor of Art in Management, Economics, Business Adminstration, Accounting and Finance, Logistics and Supply Chain and related.

Position 2: Graduate- In- Trainee- Engineering

🔻Education: Mechanical, Electrical, Food Process Engineering, Chemical Engineering and Industrial Engineering and related.

• Location: Addis Ababae

🔻Salary: Attractive

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/coca-cola-vacancy-graduate-in-trainee-2023/
:
ስፔን የሥራ ቪዛ

           መሥፈርቶች
👉የ ፋብሪካ ሥራዎች
🍊Picking orange and olive

👉    የታደሰ ፖስፖርት
👉   እድሜ ከ 19_49 በላይ

👉  የ ፕሮሰስ ግዜ በ 45 የስራ ዉል ይመጣል
👉  ፆታ ሁለቱም
👉ብዛት ከ 40 በላይ
👉 ደሞዝ 900euro 1200 1500 euro
አሻም ቲቪ ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

በመሆኑም የስራ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን በማያያዝ ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት በደስታ ህንፃ አስረኛ ፎቅ ዘውትር በስራ ሰአት በአካል  በመገኘት  መመዝገብ ትችላላችሁ።

• የመመዝገቢያ ቀን፦ እስከ 28/11/2015 ዓ.ም

1.  ምክትል ዋና አዘጋጅ፡-
የትምህርት ዝግጅት፡- በጋዜጠኝነት፤ በቋንቋ እና ስነ-ፅሑፍ  ወይም ተያያዥነት ባለው የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡

የሥራ ልምድ፡- በብሮድካስት በተለይ በቴሌቪዠን ጣቢያ ውስጥ አምስት ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች
ብዛት፡ - 1
ደሞዝ፡- በስምምነት

2.  ከፍተኛ አዘጋጅ፡-
የትምህርት ዝግጅት፡- በጋዜጠኝነት፤ በቋንቋ እና ስነ-ፅሑፍ ወይም ተያያዥነት ባላቸው የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
የሥራ ልምድ፡- በብሮድካስት በተለይ በቴሌቪዥን ጣቢያ ሦስት ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች
ደሞዝ፡- በስምምነት
ብዛት፡ - 1

3.  ሪፖርተር
የትምህርት ዝግጀት፡- በጋዜጠኝነት፤ በቋንቋ እና ስነ-ፅሑፍ  ወይም ተያያዥነት ባለቸው የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
የሥራ ልምድ፡ -  አንድ ዓመት የሰራ/የሰራች
ደሞዝ፡- በስምምነት
ብዛት፡ - 5

4.  ሪሴፕሽን እና ሴክረተሪ
የትምህርት ዝግጀት፡- በሴክረተሪ ወይም በተመሳሳይ ፊልድ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
የሥራ ልምድ፡ ከስድስት ወር እሰከ አንድ ዓመት የሰራች
ደሞዝ፡- በስምምነት
ብዛት፡ -1
አባይ ባንክ በ 0 ዓመት

Position: Customer Service Officer II
#BA degree in Management, Economics, Accounting, or related fields
CGPA:
For Female 2.25 & above
For male 2.5 & above
Age: Below 30 years
Year of graduation: 2023

Experience: Zero year
Work Location: Bahirdar, Debreberihan, Dessie, Gondar District
Deadline: 30/11/2015 E.C

Apply Online
👉 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc08Jhr0JLnYxMpRDfWwcsfkz5Lhsf0jNyespBkmaokhLRuUA/viewform
አማራ ባንክ በ 0 ዓመት

Position: Customer Service Executive I
#BA degree in Management, Economics, Accounting, or related fields
CGPA: 2.5 & above
Year of graduation: 2023

Experience: Zero year
Work Location: Bahirdar, Dessie, Gondar District
Deadline: 28/11/2015 E.C

Apply Online
👉 https://vacancy.amharabank.com.et/
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ናይል ኢንሹራንስ
የስራ መደብ: ሹፌር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015

2. አሜን የህክምና ማዕከል
የስራ መደብ: ገንዘብ ሰብሳቢ
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015

3. ጌታሰው አስመጪና ላኪ
የስራ መደብ: የግዥ ባለሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ መደብ: የአገልግሎት ባለሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30/11/2015
የስራ መደብ: መካኒክ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015
💎 አቢሲንያ ባንክ በተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡

👉ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: August 04, 2023

📌ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ሊንኩን ተጭነው ከዌብሳይታቸው ላይ ይመልከቱ👇👇
👉   https://ayejobs.com/bank-of-abyssinia-2/

(ዌብሳይቱ☝️ እንዲከፍትልዎ VPN ያብሩ)

🔗መረጃው ለእርስዎ ካልሆነ እባክዎ ለወዳጅ-ዘመድዎ ያጋሩት

በየቀኑ የሚወጡ
ተመሳሳይ የስራ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ
      👇👇👇
https://t.me/AdisYesraMastawekiya
https://t.me/AdisYesraMastawekiya
የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና መሰጠት ጀመረ
************************

የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በዛሬው ዕለት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ጀምሯል።

በዩኒቨርስቲዎች የሚሰጠው ፈተና እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚቆይ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ ለተማሪዎቹ መልካም የፈተና ጊዜ ተመኝቷል።

የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 21 ቀን 2015 መሰጠቱ ይታወቃል።

በዘንድሮው 12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና በአጠቃላይ 868 ሺህ 74 ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
ጣና የገንዘብ ቁጠባ ዩኒየን በ 0 ዓመት

Position: Accountant
#BA degree in Accounting, Banking& Finance, Accounting and related

Experience: Zero year
Tel: 0582266445
Work Location: Bahirdar
Deadline: 30/11/2015 E.C
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. አቢሲኒያ ባንክ
የስራ መደብ: የቢሮ አስተዳደር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/11/2015

2. ፋውንቴን ትሬዲንግ
የስራ መደብ: የጽ/ቤት አስተባባሪ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30/11/2015

3. አልካን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የስራ መደብ: ሂሳብ ክፍል ሃላፊ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 27/11/2015
በአማራ ክልል ለኢንቨስተሮች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት ተዘርግቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ።

የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይሄነው ዓለም፥ በአማራ ክልል በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ የሚያስችል እምቅ አቅም መኖሩን ተናግረዋል።

በክልሉ ያለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ጠቅሰው፤ በ2015 በጀት ዓመት 483 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 4 ሺህ 724 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን በአብነት አንስተዋል።

አልሚዎቹ በሙሉ አቅማቸው ወደ ሥራ ሲገቡም ለ957 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቅሰዋል።

አልሚዎች ቀልጣፋ አገልግሎት ከአስፈላጊ መረጃ ጋር እንዲያገኙም ተደራሽ እና ዲጂታላይዝ አሰራር መዘርጋቱን ተናግረዋል።https://www.fanabc.com/archives/205373