Birtu tesfa charity association
332 subscribers
284 photos
2 videos
1 file
45 links
ለሰው ልጅ ትልቁ ስጦታ ሰው ነው!! በሚል መርህ ለድሃ ድሃ ህፃናት፣ ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ እና ጎዳና ለወደቁ ህፃናት ተስፋ ለመሆን በማሰብ በ2005 ዓ.ም በተማሪዎች የተቋቋመ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ አብረውን ለወገኖቻችን ተስፋ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል!

Website ፦ www.bertutesfa.org

Fb፦ Birtu Tesfa Charity Association
Download Telegram
የመግቢያ ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል!

የመግቢያ ትኬት ፦
🎫 ሀንዳ ሞል 1ኛ ፎቅ (ሀማሜ ኮስሞቲክስ )
🎫 ማስታወቂያ በሚሰራው መኪና ውስጥ
🎫 በተጨማሪም በፌስቲቫሉ ዕለት በር ላይ ማግኘት ይችላሉ።

#ማሳሰቢያ፦ ትኬቱ ከግንቦት12 ከዛሬ ጀምሮ ለሸያጭ የሚቀርብ ሲሆን ከትኬቱ በስተጀርባ የብርቱ ተስፋ ማህተም እና የሻጩ ፊርማ መኖሩን አጣርተው ይግዙ። የተዘጋጀው ቦታ ጥቂት በመሆኑ ይፍጠኑ!

=========================
Admission ticket sales have started!
Admission ticket:
Handa Mall 1st Floor (Hamame Cosmetics)
In an advertising car
You can also find it at the festival day.
# Note: Tickets will go on sale today, May 12, and check that there is a strong hope stamp and seller's signature on the back of the ticket.
Hurry up as space is limited
ደግነት ሲኖር...

ልበ-ወርቋ ፍሬህይወት ተረፈ እና ቴዎድሮስ አለሙ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ከአሜሪካ ቃል በገቡት መሠረት ዛሬቀ በብርቱ ተስፋ የህፃናት መርጃ ማዕከል በአካል ተገኝተዋል። ከልጆቻችን ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈዋል። ደግነት ንግግር ሳይሆን ኑሮ መሆኑን አሳይተውናል። እንዲሁም ቤተሰብ ጥየቃ ባዶ እጅ አይመጣም በማለት አንድ ሻንጣ ልብስ ልጆችን ለማስተማር የሚረዱ አጋዥ መፅሀፍት እና 15,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል። በቀጣይም እነርሱ አከባቢ ካሉ ወዳጆቻቸው ጋር በመሆን በቋሚነት ድርጅቱን ለመደገፍ ቃል ገብተዋል። እኛም ከደግነት ማዕዳቹሁ ለልጆቻችን ስላሳያችሁት መልካምነት በሚረዱት ህፃናት ስም ከልብ እናመሰግናለን።

When there is kindness...

Heart of gold Frehiwot Survives and Tewodros Alemu Visits the Birtu Children's Resource Center Today, as promised by the United States with his family. They had a good time with our children. They show us that kindness is not a matter of words but of life. They also donated books and 15,000 birr to teach children a suitcase that would not come empty handed. He further pledged to support the organization on a regular basis with friends in the community. On behalf of the children, we truly thank you for the kindness you have shown to our children at your table.
Channel photo updated
ብርቱ ተስፋ ህፃናት መርጃ ማዕከል ለሶስተኛ ዙር ተማሪዎቹን አስመረቀ።
ለዚህ ትልቅ ስኬት ለመብቃት ወድ ስፖንሰሮቻችን፣ መምህራኖቻችን ፣የማዕከሉ የጥበቃ ሰራተኞች እንዲሁም አስተዳደራዊ ክፍል ሀላፊዎች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ብርቱ ተስፋ የህፃናት መርጃ ማዕከል ለ3ተኛ ዙር የኬጂ3 ህፃናት አስመርቋል። በተጨማሪም ማዕከል ውስጥ የሚማሩ ኬጂ1- 1ኛ ክፍል ተማሪዎች የዘንድሮውን አመት የትምህርት ጊዜ ጨርሰዋል። ስላመጡት አስደሳች ውጤት እጅግ ኮርተናል።

Birtu tesfa Children's Resource Center graduates students for the third round

We truly thank our sponsors, teachers, center staff, and administrative staff for this great achievement. Birtu Tesfa Children's Resource Center graduates KG3 children in 3rd round. In addition, KG1-1st grade students at the center have completed this year's school year .We are very proud of their wonderful results.
Channel photo updated
እንኳን ደስ አለን

የበጎነት ጉዞ ወደ ተጎዱ ወገኖቻችን !!!

እነሆ የ2014 የበጎነት ጉዞ መርሃ ግብር ተጀመረ። ብርቱ ተስፋ በጎ አድራጎት ድርጅት እንደወትሮው ሁሉ ወገናዊነቱን ለማሳየት የዘንድሮው የበጎነት ጉዞ ወደ ተጎዱ ወገኖቻችን በሚል መርህ ቃል ወደ አፋር ፣አማራ ፣ጋምቤላ ፣ኦሮሚያ እና ደብብ ክልሎች የመማሪያ ቁሳቁሶዎች፣ አስፈላጊውን የምግብ ግብዓቶችንና አልባሳት ድጋፍ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንገኛለን ስለሆነም እርሷም የበኩሎትን በማበርከት አብረውን እንዲጓዙ የበጎነት ግብዣችንን እናቀርባለን።

ሰዉ ትልቁ ስጦታ ሰዉ ነዉ!
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአርባምንጭ ብርቱ ተስፋ የህፃናት መርጃ ማዕከል
የማዕከሉ ሞቶ እያወሩ