❣️Strong Heart❣️
4.53K subscribers
33 photos
2 videos
1 link
💙Strong Heart💙

Buy ads: https://telega.io/c/birtu_liboch
Download Telegram
ትግሎች ወደ ስኬት መሄጃ መንገዶች ናቸው ።

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ


#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዕለታዊ ማስታወሻ | Daily Reminders 53

በሕይወትህ ፈልገህ ፈጣሪህን የጠየከው ነገር እስካሁን ያልተሰጠህ፤ እስካሁን ያልተመለሰልህ፤ እስካሁን ያልተሳካልህ፤ ሕይወትህን ለመቀየርና ሕልምህን እውን ለማድረግ በጠንካራ ውሳኔ ስላልፀናህ ነው፤ ከውስጥህ ጋር ያለውን ክርክርና ግጭት ገና አልፈታህም አዕምሮህን ዕረፍት የውስጥህን ሰላም በመጠበቅ የምትፈልገውን ስትወስንና እንደሚቻል ስታምን ሁሉም ነገር ይሳካል፤ ሁሌም ቢሆን አንድን ነገር ለማሳካት እዛ ሳልደርስ እንዴት እወስናለሁ አትበል፤ መጀመሪያ ወስንና ለማሳካት ስትነሳ ትደርስበታለህ፤ የስኬትህ ትልቁ መንገድ ደግሞ ውሳኔህ ነው።

አሁን ካልጀመርክ መቼም አትጀምርም!
ጊዜው አሁን ነው!

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️

🥀“ …ከኡመቶቼ መሀከል አንዱ ሲራጥ  (ጀሀነም ላይ የተዘረጋን ድልድይ) ለመሻገር አንዴ እየዳኸ፣   አንዴ እየተንፋቀቀ ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ ሊወድቅ እየተንጠለጠለ ሲሰቃይ አየሁ፤ በዚህ የጭንቅ ወቅት ታዲያ በኔ ላይ ያወረደው ሰለዋት ከገባበት መከራ ታድጎ በሁለት እግሩ አቆመው … ”
               {ነብዩ ﷺ ❤️}

♥️ያ አላህ በሱናቸው ላይ አኑረን፤
🥀በመንገዳቸውም ላይ ግደለን፤
♥️ከጭፍራዎቻቸውም ጋር ቀስቅሰን፤
🥀ከስብስባቸውም ውስጥ አድርገን🤲🥺

♥️ከቀናት ሁሉ አውራና ምርጥ በሆነው ጁመዐ ቀን በታላቁ ሰው ﷺ ላይ ሰለዋት ማለት በቀጥታ ነቢ ጆሮ ነው የሚደርሰው።

🥀እከሌ የእከሌ ልጅ ባንቱ ላይ ሰለዋት አውርድዋል ተብሎ ስምህ የዓለማት ነቢይﷺ ፊት
መነሳቱ ምን ያማረ ነው🥰🤗

            🕊የአላህ ሰለምና ውዳሴ🕊

♥️በዚያ በጨለማ ዘመን ብርሀን በሆነ፤
🥀በዚያ ፍቅርን ባስተማረ ፤
♥️በዚያ ልቦችን በወንድማማችነት ባስተሳሰረ፤
🥀በዚያ በሁሉም ነገር መልካምነትን ባሳየ፤
♥️በዚያ በጭንቅ ቀን ኡመቴን በሚለው ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰

        🤍🤍መልካም ጁመዐ🤍🤍
ገንዘብ ቢተጣጠፍ ወይ ቢጨማድ ወይ  ቢረገጥ ዋጋው እንደማይቀንስ እኛም በከባድ ፈተና ብንፈተን ከባባድ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙንም ዋጋችን መቼም እንደማይንስ መርሳት የለብንም!

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለተሻለ እያዘጋጀን ነው !

የምንፈልጋቸው ነገሮች እኛ በምንፈልገው አቅጣጫ ካልሄዱ ብለን ራሳችንን መጫን የለብንም፤ ግን እኛ በምንፈልገው መንገድ እንዲሄዱ ጥግ ድረስ እንሞክር።

እንደዛም አርገን ካልተሳኩ ይሄን አባባል እናስታውስ 'ላልተመለሰው ፀሎትህ ፈጣሪህን አመስግን' ምክንያቱም ካንተ በተሻለ የሚያስፈልግህን ያውቃል፤ ያ ነገር እንዲሳካ ወይ ጊዜው አልደረሰም ወይ ደግሞ እኛ ከፈለግነው የተሻለ ነገር ሊሰጠን ስለሆነ ነው።

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በማንኛውም መልኩ ተስፋ ሚያስቆርጡ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ወይም ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ...ግን የሚመጡት ሊያልፉ ስለሆነ በፍፁም እጅ እንዳትሰጥ/እንዳሰጪ!

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➲ማስተዋል አይቶ መርገጥ እንጂ ረግጦ ማየት አይደለም!!

አስተዋይ  ው ከትናንትናው ተምሮ ነገውን አስቦ ነው ማንኛውንም ውሳኔ የሚወሰነው። በችኮላ የወሰንከው የእግር እሳት እንዳይሆንብህ አስተውል ጀግናዬ!!

➲ ራስህ ላይ ለመፍረድ፣ ማንነትህን ለመተቸት መንገድህን ለማንቋሸሽ አትቸኩል!!

በጀመርከው የለውጥህ እና የአንተነትህ መንገድ ላይ የምታያቸው ለውጦች ትኩረት ስጣቸው ምክንያቱም ትናናሽ Detail ኦች ህይወትህን እስከወዲያኛው ይቀይሩታል።


➲ ሰዎች ወደ ምርጡ አንተነትህ የምታደርገውን ጉዞ ሊያጣጥሉ ከተነሱ ቦታ አትስጣቸው። አንተን ተስፋ ለማስቆረጥ አልፋታ ካሉህ "የምፈልገው ቦታ ላይ ባልደርስም ትላትናዬ ላይ አይደለሁም!" ከዛ ባለፈ ጀግናው ለዝንቦች ቦታ አትስጥ!
➲ ጂም ሆነ ስራ (ቢዝነስ)፣ ትምህርት ሆነ ማንኛውንም ወጥረህ ልትሰራበት የምትፈልገውን ነገር በስሜት አትጀምር!

ምክንያቱም ስሜት ሳይገባህ እንድትጀምር ሳይገባ እንድታቆም የማድረግ ትልቅ ሀይል አለው!

➲በፈተና (በትምህርት) መሀል አራት አማራጮች አሉ፤መልሱ ግን አንድ ነው። ምላሽህ አሻሚ ከሆነ እና እርግጠኛ ካልሆንክበት መልስ ላይሆን የሚችሉትን አማራጮች ቀንሰህ ወደ ትክክለኛው ትቀርባለህ።

በህይወትም እንደዛው ነው ምናልባት በግራ አጋቢ አጋጣሚዎች ምን መሆን (የት መድረስ) እንደምትፈልግ ብትዘነጋ ምን መሆን እንደማትፈልግ ፣ ምን እየሆንክ እንዳለህ ለይ! እነሱ ወደ ትክክለኛው ሀሳብህ አንድ Step ያስጠጉሀል።


#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር .... ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ 👍

ከተሳሳትኩ አርሙኝ 👇

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ከንቱ ድካም አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል

ዝም ብለህ ሳትጎርር ሳታወራ ስራ 🤝

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ከቻልክ አዋቂ ሁን፤ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ለማወቅ ጣር፤ ይህንንም ማድረግ ካልቻልክ አዋቂን ውደድ፤ ያን ካልቻልክ ደሞ አዋቂውን (ዓሊሙን) አትጥላ፡፡"
.
©ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ(ራ.ዓ)

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
°•🥀አንድን ነገር እንዲሁ በቁሙ አይተኸው ብቻ አልችለውም አትበል። ከመወሰንህ በፊት ሞክረው፤አንዴ ብቻ ሳይሆን ደጋግመህ ሞክረው። ምክንያቱም ያንን በደጋገምከው ልክ ስለዚያ ነገር ይበልጥ እያወቅክ ትመጣለህ፤መጀመሪያ ላይ ላደናቀፈህ እንቅፋት በሁለተኛው ላይ አትሸወድለትም፤በሙከራ ውስጥ ልምድ ይገኛል……ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ቀላል እየሆነ ይመጣል። ብቻ መሞከርህን እንዳታቆም፤አልችለውም ብለህ ለመወሰን አትቸኩል።

🔥🔥

☆☆𝕝𝕚𝕜𝕖☆𝕔𝕠𝕞𝕞𝕖𝕟𝕥☆𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖☆☆


#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️እንደጠፋህ ከተሰማህ - እቅድ አውጣ

⚡️ከከፋህ - እራስህን ጠየቅ ለምን ?

⚡️መተኛት ካቃተህ - ደስ የሚልህን ነገር አንብብ

⚡️ከደከመህ - ሻወር ውሰድ

⚡️ከጨነቀህ ከራስህ ጋር አውራ

⚡️ከሰለቸህ - ተንቀሳቀስ አትጎለት

⚡️ስሜትህ ከተበላሸ - ስፖርት ስራ

⚡️መወደድ ከፈለክ - እራስህን ሁን


#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አብዛኞቹ ጭንቀቶቻችን የሚመነጩት ልንሰራ ያሰብነው ነገር ከባድ ወይም ብዙ ስለሆነ አይደለም የጀመርነውን ቀላል ነገር ስላልጨረስን ነው። ትላንት አልፏል አንጨብጠውም ነገም በእኛ እጅ አይደለም ማስተካከል የምንችለው ዛሬን ነው ያውም አሁንን።

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎 በህይወታችን ውስጥ ደስታ ከሚፈጥሩልን ነገሮች አንዱ ህይወታችንን ከአላማችን ጋር ማጣበቅ ነው፣ ከሰዎች ጋር አይደለም! ከሁኔታዎች ጋር አይደለም! ከአላማችን ጋር ማጣበቅ! ምክንያቱም ሰዎችና ሁኔታዎች በጊዜ ሂደት ይለወጣሉ፣ እንዳስቀመጥን ላናገኛቸው እንችላለን አላማችን ግን ግዜ የማይለውጠው ሁኔታዎች ከፍ ዝቅ የማያደርጉት ግንብ ስለሆነ እሱን ለማሳካት መኖራችን በራሱ ደስታ ይፈጥርልናል።
🔆 አላማችን አሪፍ የፍቅር ህይወት መገንባት ይሆናል፤ ደስ የሚል ትዳርና ቤተሰብ መመስረት ይሆናል፤ ትልቅ የገንዘብ፣ የስራ ስኬት ሊሆን ይችላል ግን ከሰውና ከሁኔታዎች በላይ የማይለወጥ አለት ስለሆነ ህይወታችንን ከሱ ጋር ማጣበቅ የሚገርም ደስታ ይፈጥርልናል።


መልካም ምሽት

#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#share & #like

   😀

   👍👍👍👍👍👍👍

   ✔️🔠🔠🔠🔠

    @birtu_liboch
    @birtu_liboch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎯አንድ አዲስ ነገር ለማድረግ ከፈለግ ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ለማድረግ ሞክር!

🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት አንድ ገፅ ከፃፍክ...ፀሀፊ ነህ!

🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ጊታር ከተጫወትክ...ሙዚቀኛ ነህ!

🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ስፖርት ከሰራህ...ስፖርተኛ ነህ!

🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ሲጋራ ካጨስክ...ሱሰኛ ነህ!
💎በህይወት ውስጥ ጠንክረን ለመስራት ስንፍና ሲሰማን ይሄንን ጥቅስ እናስታውስ...'ነፃ ምሳ የለም!' አዎ የምንፈልገውን ለመጨበጥ ማቀድ አለብን፣ መሮጥ አለብን፣ መልፈት ከፍ ዝቅ ማለት አለብን በነፃ አገኛለው ብለን ስንጠብቅ ጊዜ ያልፍብና፤ አንዳንዴ ቁጭ ብለን የሰቀልኘውን ነገር ቆመን ማውረድ ራሱ ልንቸገር እንችላለን። ስለዚህ ወደ ህልማችን እንሩጥ🏃🏃
💧ህይወት በራሱ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ግን በዚህ ምድር ላይ ከሁሉም ነገር ዋጋ የሚያስከፍለን የምናስበውን ለማሳካት ምንም አለማድረግ ነው። ጥላሁን ገሰሰ የሰው ልብ ውስጥ ገብቶ የሙዚቃ ንጉስ እስኪባል ድረስ 300 በላይ ሙዚቃዎችን ሰርቷል፤ ቶማስ ኤዲሰን አንድ አምፖል እስኪበራለት ብዙ ሺ አምፖሎች ተቃጥለውበታል። የሚሞክር ሰው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የሚፈልገውን በእጁ ማስገባቱ አይቀርም።

🧤ለሚወዷቸው መልዕክቱን ሼር ያድርጉ። አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦችን በየቀኑ ለማግኘት የቻናላችን አባል ይሁኑ።
💎ዲስፕሊን ማለት አሁን ያለንበትን ሁኔታ መድረስ ከምትፈልግበት ቦታ የሚያገናኝልን ድልድይ ነው። ስለዚህ ሁሌም የምናደርጋቸው አሪፍ ልማዶቻችን አሰልቺም ቢሆኑ ወይም በምንፈልገው መጠን ለውጥ ባያሳዩንም ከጠንካራው የስራና የትምህርት ዲሲፕሊናችንን ፍንክች ማለት የለብንም።


🧤ለሚወዷቸው መልዕክቱን ሼር ያድርጉ። አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦችን በየቀኑ ለማግኘት የቻናላችን አባል ይሁኑ።
ይቅርታ ማለት መተው እንጂ
መርሳት ማለት አይደለም።

የማይረሱ ግን የተተዉ
ብዙ ነገሮች አሉና!


🦋حياة يواوا😊🦋

@birtu_liboch
@birtu_liboch
🔑እኛ ሁሌም የምናስበውን ነን ምክንያቱም
ሀሳብን የሚዘሩ ድርጊትን ያጭዳሉ
ድርጊትን የሚዘሩ ልማድን ያጭዳሉ
ልማድን የሚዘሩ ፀባይን ያጭዳሉ
ፀባይን የሚዘሩ መዳረሻቸውን ያጭዳሉ
ስለዚህ ደጋግመን የምናስበው ነገር የህይወት መዳረሻችን ስለሚሆን ሁሌም ለምናስበው እንጠንቀቅ።