ብርጭቆ [high school ] MEMES
774 subscribers
1.28K photos
72 videos
49 links
# Ethiopian [High school] life meme

በሁሉም ት/ቤት meme የሚሰራበት channel

Tik tok
Download Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር ክብረ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ !!

☀️ መልካም በዓል ☀️

የአመት ክብራችን ከጥንት የመጣ
የቡሄ ለታ ችቦ ሲመጣ
ከእማምዬ ቤት ሙልሙሉ ይምጣ
ሆያ ሆዬ በሉ ክርስቲያኖች በሙሉ / 2 /
••
https://t.me/birchekomeme
#AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መስከረም 3 ቀን 2015 እንዲሁም የቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደግሞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም የመማር ማስተማሩ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።

ነገር ግን በከተማ ደረጃ ወጥ አድርጎ ማስጀምር በማስፈለጉ ፤ ከመስከረም 2 እስከ 6 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ለአጀማመሩ ሙሉ ዝግጅታቸውን ያጠናቅቃሉ ተብሏል።

መስከረም 3 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን የ2014 ዓ.ም የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች #ማጠናከሪያ_ትምህርታቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል።

በሁሉም የትምህርት ተቋማት መስከረም 9 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማሩ ሃደት እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ለሁሉም ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በላከው ደብዳቤ አሳውቋል።

https://t.me/birchekomeme
https://t.me/birchekomeme
Boom 🙏
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
           🌼happy new year🌼
                     💛2015💛