Biranna Tech ብራና ቴክ
14.7K subscribers
639 photos
5 videos
123 files
415 links
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።

ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።

ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales


Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562
Download Telegram
በድምጽ አሰጣጡ ላይ ቅሬታ ካላችሁ የድምጽ ሂደቱን አስቁመን የተሰጡንን ዲዛይኖች ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ልናደርጋቸው እንችላለን። ቀጥለን ወደ አንድምታ ትርጓሜ የድምጽ አሰጣጥ ሂደትም መሄድ እንችላለን።

If you have still complaints on the Voting system we can reject the entire designs and will proceed to Andimta Voting System.
#ዝግጁ_ይሁኑ

ከ20 ደቂቃዎች በኋላ የመዝገበ ሃይማኖትን አሸናፊ ጨርሰን ወደ አንድምታ ትርጓሜ ዲዛይኖች ምርጫ እንገባለን ።
የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በዚሁ ተጠናቋል ።

ከተሰጡት 129 ድምጾች 49 (37%) ድምጾችን በማግኘት ዲዛይን 1 አሸናፊ ሆኗል ።

🎉🎊 አሸናፊው እንኳን ደስ አለዎት 🎉🎊


ዲዛይኑ ላይ ሊካተቱና ሊስተካከሉ የሚገባቸው ሐሳቦች ካሉ እባክዎን ሐሳብዎን ያጋሩን ።
👍10
ለአንድምታ ትርጓሜ የቀረቡ ዲዛይኖች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ዲዛይን 1
ዲዛይን 2
29🏆3
ዲዛይን 3
74
ዲዛይን 4
👍382👏1
ዲዛይን 5
👍2
ዲዛይን 6
3
ዲዛይን 7
1
ዲዛይን 8 (ነባሩ ዲዛይን)
ለአንድምታ ትርጓሜ አፕሊኬሽን የቱን ዲዛይን ትመርጣላችሁ?
Final Results
10%
ዲዛይን 1
30%
ዲዛይን 2
18%
ዲዛይን 3
25%
ዲዛይን 4
3%
ዲዛይን 5
8%
ዲዛይን 6
4%
ዲዛይን 7
2%
ዲዛይን 8
👍91
አሁንም ዲዛይን 3
በ60 ደቂቃ ውስጥ = 6 votes
በ3 ደቂቃዎች ውስጥ = 29 Votes
በ10 ደቂቃዎች ውስጥ = 46 votes

ሌሎች ላይ ባለፉት 3 ደቂቃዎች ውስጥ ከፍተኛው ያገኙት ድምጽ 3 ብቻ ነው

በዚህም መሠረት ዲዛይን 3 ከውድድር ውጪ ሆኗል ።
😢5