Biranna Tech ብራና ቴክ
14.7K subscribers
639 photos
5 videos
123 files
415 links
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።

ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።

ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales


Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562
Download Telegram
#14_ቀናት_ብቻ_ቀሩት

ለደብረ ዘይት ስለሚደረገው አጠቃላይ ለውጦች ተጨማሪ ማብራሪያ

በበዓለ ደብረ ዘይት መዝገበ ሃይማኖትና በመዝገበ ሕይወት ላይ ሰፊ የይዘት ለውጥ እናደርጋለን ።

በዚህም መሠረት ሁሉም #ነባርና #አዲስ የመዝገበ ሕይወት ደንበኞች ወደ ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት upgrade ይደረጋሉ ማለት ነው። የመዝገበ ሃይማኖት ነባር ደንበኞች ደግሞ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ወደ አዲሱ መዝገበ ሃይማኖት upgrade ይደረጋሉ ማለት ነው። በተጨማሪም ነባሮቹ የመልክዐ ቅዱሳን ደንበኞች ወደ አዲሱ መልክዐ ጉባኤ upgrade ይደረጋሉ።

በአዲስ መልክ ሲዘጋጁ የአፖቹ ይዘት እንደሚከተለው ይሆናል።

#መዝገበ_ሃይማኖት_የሚያካትታቸው

1. መዝገበ ሃይማኖት ነባሩ
2. አንድምታ ትርጓሜ
3. መዝገበ ጸሎት
4. ጸዋትወ ዜማ
5. መጽሐፈ ቅዳሴ
6. መጽሐፈ ስንክሳር
7. መጽሐፈ ሰዓት
8. ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል
9. ግብረ ሕማማት
10. ሃይማኖተ አበው
11. መልክዐ ጉባኤ
12. መዓዛ ቅዱሳን
13. አብነት
14. መጽሐፈ ቅዳሴ ግእዝ ትግርኛ
15. መዝገበ ጸሎት በግእዝና በትግርኛ
16. Utubaa Amantaa

#መዝገበ_ሕይወት_የሚያካትታቸው
1. አዲሱ መዝገበ ሃይማኖት
2. መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩

#ገደብ_አልባ_ጥቅል_አገልግሎት_የሚያካትታቸው
1. መዝገበ ሕይወት
2. መዝገበ ቃላት


#የዋጋ_ማስተካከያ
ከደብረ ዘይት ጀምሮ የሚደረገው የዋጋ ማስተካከያም እንደሚከተለው ይሆናል።

መዝገበ ሃይማኖት = 600ብር
መዝገበ ሕይወት = 1,000ብር
የሕይወት ዘመን የጥቅል አገልግሎት = 1,000 ብር

#አዳዲስ_አፖች
መልክዐ ጉባኤ = 150ብር
መዓዛ ቅዱሳን = 300ብር

ቀድሞ መዝገበ ሕይወትን፣ መዝገበ ሃይማኖትንና መልክዐ ቅዱሳንን መግዛት በጣም ይጠቅማል።
👍6
#ማስታወቂያ

ለመዝገበ ሃይማኖትና ለአንድምታ ትርጓሜና አፖች ባወጣነው ማስታወቂያ ብዙ ዲዛይነሮች ባይሳተፉም የመጀመሪያውን ዙር ያለፉ ጥቂት ተወዳዳሪዎችን ዲዛይን ይፋ እናደርጋለን ።

በዚህ አጋጣሚ ነባሮቹ የሁለቱም አፖች ዲዛይን በዚህ ውድድር ተካተዋል ። ይቀጥሉ የምትሉ ድምጽ መስጠት ትችላላችሁ ።
ለመዝገበ ሃይማኖት የተዘጋጁ ዲዛይኖች

👇👇👇👇👇👇👇👇
ዲዛይን 1
15
ዲዛይን 2
👍32
ዲዛይን 3
5
ዲዛይን 4
👍3
ዲዛይን 6
ዲዛይን 7
4
ዲዛይን 8
ነባሩ ዲዛይን
👍5
👍1
ማሳሰቢያ: campaigning/የምረጡኝ ዘመቻ ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው ። የግሩፑ አባል ላልሆኑ forward አድርጎ ማስመረጥ ከውድድር ያሰርዛል ። በዚህ መሠረት ድምጽ የሰበሰባችሁ ከመሰረዛችን በፊት ያሰጣችሁትን Vote አሠርዙ ።
👍1
ለፍትሐዊ ውድድር ሲባል #ዲዛይን_5 ን ከውድድር ውጪ አድርገነዋል ። ለብዙ ሰዎች በዚህ መሠረት ድምጽ እንዲሰጡ forward በማድረጋቸው በቀሪዎቹ 7 ዲዛይኖች ድጋሚ ድምጽ እንድትሰጡ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
👍3
ለመዝገበ ሃይማኖት የቱን ዲዛይን ትመርጣላችሁ?
Final Results
38%
ዲዛይን 1
6%
ዲዛይን 2
13%
ዲዛይን 3
5%
ዲዛይን 4
33%
ዲዛይን 6
9%
ዲዛይን 7
8%
ዲዛይን 8
👍6🤔1
በድምጽ አሰጣጡ ላይ ቅሬታ ካላችሁ የድምጽ ሂደቱን አስቁመን የተሰጡንን ዲዛይኖች ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ልናደርጋቸው እንችላለን። ቀጥለን ወደ አንድምታ ትርጓሜ የድምጽ አሰጣጥ ሂደትም መሄድ እንችላለን።

If you have still complaints on the Voting system we can reject the entire designs and will proceed to Andimta Voting System.
#ዝግጁ_ይሁኑ

ከ20 ደቂቃዎች በኋላ የመዝገበ ሃይማኖትን አሸናፊ ጨርሰን ወደ አንድምታ ትርጓሜ ዲዛይኖች ምርጫ እንገባለን ።