Biranna Tech ብራና ቴክ
14.7K subscribers
639 photos
5 videos
123 files
415 links
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።

ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።

ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales

Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562
Download Telegram
ሐሳቡ ሲጠቃለል

ከነገ ጀምሮ ከነባሮቹ የ700ብር ኩፖኖች ውጪ፣ 10 ኩፖኖችን እናዘጋጃለን።

>> 5ቱ ሙሉ በሙሉ ነጻ ናቸው ።
>> 5ቱ ደግሞ ብራና ቴክ 50% የሸፈነላቸው የ500ብር ኩፖኖች ።
>> ተጨማሪ ነጻ ዕድሎች (500ብር በግልም በቡድንም የሚሸፍንላቸው ከተገኘ)።

በአጠቃላይ ብራና ቴክ 5ቱን በነጻ ፣ 5ቱን ደግሞ 50% ሸፈንላቸው ማለት ነው።

ለማን በነጻ ይሰጠው?
1. አቅሙ ለሌላቸው (አቅም ያላችሁ የኅሊና ጉዳይ ነውና በ500ብር ግዙ)
2. በዕለቱ በሎተሪ መልክ (ዕድለኛ ለሆነ)
3. ጥያቄና መልሶችን በማዘጋጀት

ይህንን ሐሳብ ስጡበትና እናዳብረው።
19
#ገደብ_አልባ_ደንበኝነት በ700ብር ብቻ ይግዙ።

የዛሬዎቹን ኩፖን ኮዶች ወደ https://t.me/birannasales/8 ገብተው ማግኘት ይችላሉ ።
3👍1
#ማሳሰቢያ
5ቱ የ500ብሩ ቅናሽና የ5 ሰዎች ነፃ ሥጦታ ዛሬ ከቀኑ #10_ሰዓት ላይ ይለቀቃል። እስከዚያው ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700ብር በቀሩት ኩፖኖች እየገዛችሁ፣ ላልሰሙትም እንዲገዙ share እያደረጋችሁ ጠብቁን። ለመግዛት ወደ https://t.me/birannasales ይግቡ።
3
ለ5 ዕድለኞች ብቻ የተዘጋጀ

ቀድመው 5ቱን ኩፖን ኮዶችን በ500ብር ወስደው ክፍያ የፈጸሙ ብቻ ናቸው ተጠቃሚ የሚሆኑት ። 5ቱ ኩፖን ኮዶች ተሸጠው ካለቁ በኋላ ለ5 ዕድለኞች ነጻ ዕድል እንሰጣለን ።

በ500ብር የሚሸጡ ኩፖኖች የሚከተሉት ናቸው ።
BIR01A
BIR01B
BIR01C
BIR01D - ተሸጧል
BIR01E - ተሸጧል

መግዛት የሚፈልጉትን ኩፖን ኮድ #comment ያድርጉ ።

ማሳሰቢያ: ነጻ ኩፖኖች በዕጣ የሚሰጡት፣ የሚሸጡት 5 ኩፖኖች ተሸጠው ካለቁ በኋላ ነው።
9👍1👎1👏1
#ማሳሰቢያ
ከዚህ በኋላ ሽልማቶችንና ኩፖኖችን በhttps://t.me/birannasales ብቻ ይከታተሉ። እዚህ ለጊዜው post አናደርግም ። የዛሬውም ነጻ ሽልማት ቁጥር ማስያዝ ተጀምሯል ።
👍92
ከዛሬዎቹ ኩፖኖች 4ቱ ብቻ ቀርተዋል። ቀድሞ የመጣ ቀድሞ አገልግሎቱን ያገኛል ። ወደ https://t.me/birannasales ይግቡና ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ብቻ ይግዙ ።
3
Forwarded from Biranna Sales
ሐሳብ ስጡበት

ለእናንተ ብለን ያዘጋጀነው ለ10 ሰው ብቻ የተዘጋጀው የ700ብር ሽያጭና ለ5 ሰዎች የተዘጋጀው የ50% (500ብር) ቅናሾች ብዙ ሰዎች እየተሳተፉበት ስላልሆነ ልናቆመው አስበናል። ወይ በበቂ ሁኔታ ሰዎች ጋር እየደረሰ አይደለም ወይም Share እየተደረገ አይደለም ማለት ነው ።

ምን ታስባላችሁ?
5👍4
፩ ገጽ ለ፩ ሰው

መንፈሳዊ መጻሕፍትን በጥራትና በጥንቃቄ ለማዘጋጀት የተነደፈ ፕሮጀክት

እነዚህን እጅግ ውስብስብና የሊቃውንቱን ብርቱ አርትዖት የሚፈልጉ መጻሕፍት በመሆናቸው በመተግበርያ መልክ ለማዘጋጀት ከፍተኛ የፋይናንስ ድጋፍና የሊቃውንቱን ተሳትፎ ይፈልጋሉ።

ይቀላቀሉን ።
https://t.me/+UVydE3ij3FY0YWE0

አንድ ገጽ ለአንድ ሰው ፕሮጀክት

ሲጽፉና ሲያርሙ ነጻ የገደብ አልባ ደንበኝነትን ጨምሮ በገጽ ጥሩ ክፍያዎችን እንከፍልዎታለን ።
13
Forwarded from Biranna Sales
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 13, 2018 ዓ.ም

እነዚህ ኩፖኖች ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ለመግዛት የተዘጋጁ የኩፖን ኮዶች ናቸው። ኮዶቹ  የሚያገልግሉት ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ቀኑም በምስሉ አናት ላይ የተጻፈው ቀን ነው።

ለመግዛት ዝግጁ ከሆኑ ያልተያዘውን ኩፖን ኮድ #Comment ያድርጉ ። ኮሜንት ለማድረግ ወደ https://t.me/birannasales ገብተው መሆን አለበት ።

#የዛሬዎቹ_ኩፖን_ኮዶች

BGEN13A
BGEN13B
BGEN13C
BGEN13D
- ተሸጧል
BGEN13E
BGEN13F
- ተሸጧል
BGEN13G
BGEN13H
- ተሸጧል
BGEN13I
BGEN13J

ማሳሰቢያ
1. Comment ያደረጉትን ኩፖን ኮድ ተጠቅመው በ30 ደቂቃዎች ውስጥ ክፍያ መፈጸም  ገብተው በማወረድ አፑን ሲከፍቱት የባንክና ተያያዥ መረጃዎችን ያገኛሉ። ያለበቂ ምክንያት 30 ደቂቃዎች ካለፉ ኮፖን ኮዶቹ ለሌላ ሰው ለሽያጭ ዝግጁ ይሆናሉ ።

2. ግዥ ሲፈጽሙ ከአፑ ላይ ከሚልኩት 4ቱ መረጃ ጋር ኩፖን ኮድዎን ይላኩልን ።

3. እነዚህ ኩፖኖች ተሸጠው ካላለቁ በዕለቱ ከሌሊቱ 6:00 ላይ አገልግሎታቸው ይጠናቀቃል።

4. ሌላ ሰው እግዛዋለሁ ያለውን ኩፖን ኮድ ሌላ ሰው ደግሞ comment አድርጎ መግዛት አይችልም ።

5. የተሸጡ ኩፖን ኮዶች እዚሁ post ላይ ይሰረዛሉ ። ስለዚህ ቼክ ያድርጓቸው ።

6. አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ኩፖን ኮዶችን መግዛት ይችላል ። ለሌላ ሰው ስጦታ በብዛት መግዛት የሚፈልግ በውስጥ መስመር ያናግረን ።

8
ይቀላቀሉን።
https://t.me/+UVydE3ij3FY0YWE0
11👎1
Forwarded from Gech
ሰላም ለእናንተ ይሁን ። የጽሑፍ ሥራው ታኅሣሥ 21 ፣ 2018 ዓ.ም ይጀመራል። ፈቃደኛ የሆናችሁ ተዘጋጁ ።

በMs word ለመጻፍ ለምትፈልጉ

የአጻጻፍ አማራጮችንም በWord እንዴት እንደሆነ Attach ያደረግነውን ይመልከቱ።

እስከዚያው በግል ለመጻፍ የሚፈልግ ካለ መጀመር ይችላል ።

በአንድ ገጽ = 20 ብር

አንድ ገጽ የሚባለው ጽሑፉ ምልክት ሳይደረግበት
በFont Size: 12 px
Font: Abyssinica SIL
Spacing 1.5
Size = A4

የምልክት ያልተደረገበት ጽሑፉ እኛ ጋር ካለ በመስጠት ልንተባበር እንችላለን ።
18👍3
ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ብቻ።
#ልዩ_የገና_ሥጦታ

ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ።

ሕይወትዎን በመንፈሳዊ መጻሕፍት ይመግቡ።

ለመግዛት ወደ https://t.me/birannasales ይቀላቀሉ ።

በ +251901008562 ወይም @helpbirana ይጠይቁ።

Biranna Tech ብራና ቴክ
https://biranna.com
https://t.me/birannatech

#app #EOTC #orthodox #Tewahedo #birannatech
8
Forwarded from Biranna Sales
ቀድመው የሚገዙ የመጀመርያዎች 10 ሰዎች ብቻ አግልግሎቱን ያገኛሉ።

ያልተጠቀሙበት ዕድል ሊጠናቀቅ
#2_ቀናት ብቻ ቀሩት ።

እሑድ፣ ታኅሣሥ 26, 2018 ዓ.ም

እነዚህ ኩፖኖች ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ለመግዛት የተዘጋጁ የኩፖን ኮዶች ናቸው። ኮዶቹ  የሚያገልግሉት ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ቀኑም በምስሉ አናት ላይ የተጻፈው ቀን ነው።

ለመግዛት ዝግጁ ከሆኑ ያልተያዘውን ኩፖን ኮድ #Comment ያድርጉ ። ኮሜንት ለማድረግ ወደ https://t.me/birannasales ገብተው መሆን አለበት ።

#የዛሬዎቹ_ኩፖን_ኮዶች

BGEN26A
BGEN26B
BGEN26C
BGEN26D
BGEN26E
BGEN26F
BGEN26G
BGEN26H
BGEN26I
BGEN26J

ማሳሰቢያ
1. Comment ያደረጉትን ኩፖን ኮድ ተጠቅመው በ30 ደቂቃዎች ውስጥ ክፍያ መፈጸም ይኖርብዎታል። ከሚፈልጉት አፕ አንዱን እዚህ
https://t.me/biranapremium ገብተው በማወረድ አፑን ሲከፍቱት የባንክና ተያያዥ መረጃዎችን ያገኛሉ። ያለበቂ ምክንያት 30 ደቂቃዎች ካለፉ ኮፖን ኮዶቹ ለሌላ ሰው ለሽያጭ ዝግጁ ይሆናሉ ።

2. ግዥ ሲፈጽሙ ከአፑ ላይ ከሚልኩት 4ቱ መረጃ ጋር ኩፖን ኮድዎን ይላኩልን ።

3. እነዚህ ኩፖኖች ተሸጠው ካላለቁ በዕለቱ ከሌሊቱ 6:00 ላይ አገልግሎታቸው ይጠናቀቃል።

4. ሌላ ሰው እግዛዋለሁ ያለውን ኩፖን ኮድ ሌላ ሰው ደግሞ comment አድርጎ መግዛት አይችልም ።

5. የተሸጡ ኩፖን ኮዶች እዚሁ post ላይ ይሰረዛሉ ። ስለዚህ ቼክ ያድርጓቸው ።

6. አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ኩፖን ኮዶችን መግዛት ይችላል ። ለሌላ ሰው ስጦታ በብዛት መግዛት የሚፈልግ በውስጥ መስመር ያናግረን ።

9
Forwarded from Biranna Sales
ቀድመው የሚገዙ የመጀመርያዎች 15 ሰዎች ብቻ አግልግሎቱን ያገኛሉ።

ሰኞ ፣ ታኅሣሥ 27, 2018 ዓ.ም

እነዚህ ኩፖኖች ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ለመግዛት የተዘጋጁ የኩፖን ኮዶች ናቸው። ኮዶቹ  የሚያገልግሉት ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ቀኑም በምስሉ አናት ላይ የተጻፈው ቀን ነው።

ለመግዛት ዝግጁ ከሆኑ ያልተያዘውን ኩፖን ኮድ #Comment ያድርጉ ። ኮሜንት ለማድረግ ወደ https://t.me/birannasales ገብተው መሆን አለበት ።

#የዛሬዎቹ_ኩፖን_ኮዶች

BGEN27A - ተሸጧል
BGEN27B
BGEN27C
BGEN27D
BGEN27E
BGEN27F
BGEN27G
BGEN27H
BGEN27I
BGEN27J
BGEN27K
BGEN27L
BGEN27M
BGEN27N
BGEN27P

4👍2