ጥያቄዎች ካሉ እዚህ ፖስት ላይ መጠየቅ ይችላሉ። የኩፖኑ post ላይ comment ማድረግ የሚቻለው ለመግዛት የሚፈልጉትን #ኩፖን_ኮድ ብቻ ነው። ሌላ ጥያቄ ኮሜንት ካደረጉም እናጠፋዋለን ።
እናመሰግናለን
ዛሬ በዕቅዳችን መሠረት 10 ሰዎችን 10 ኩፖኖችን ሰጥተን የ30% ቅናሽ በማድረግ ተጠቃሚ አድርገናል።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
በነገው ዕለትም በተመሳሳይ ለ10 ሰዎች 10 ኩፖኖችን በማዘጋጀት የ30% ቅናሽ ተጠቃሚ የምናደርግ ይሆናል።
በተጨማሪም በሥጦታ መልክ መግዛት ለሚፈልጉ ሰዎች የተለየ አማራጭ አዘጋጅተናል። እርስዎ ለሚፈልጉት ሰው የፈለጉትን ያህል ክፍያ ይፈጽሙ (በብዛትም ይቻላል) ። እኛ ሥጦታ የገዙላቸውን ሰዎች ደውለን የገደብ አልባ ደንበኝነት የመክፈቻ ኮድ በመላክ Surprise እናደርግላችኋለን ።
ተጨማሪ ሐሳብ ፣ ጥያቄና አስተያየት ካለዎት ቢያጋሩን በጣም ደስ ይለናል ።

❤21👍3
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 01, 2018 ዓ.ም
እነዚህ ኩፖኖች ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ለመግዛት የተዘጋጁ የኩፖን ኮዶች ናቸው። ኮዶቹ የሚያገልግሉት ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ቀኑም በምስሉ አናት ላይ የተጻፈው ቀን ነው።
ለመግዛት ዝግጁ ከሆኑ ያልተያዘውን ኩፖን ኮድ #Comment ያድርጉ ።
#የዛሬዎቹ_ኩፖን_ኮዶች
BGEN02A - Sold
BGEN02B - Sold
BGEN02C - Sold
BGEN02D - Sold
BGEN02E - Sold
BGEN02F - Sold
BGEN02G - Sold
BGEN02H - Sold
BGEN02I - Sold
BGEN02J - Sold
እነዚህ ኩፖኖች ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ለመግዛት የተዘጋጁ የኩፖን ኮዶች ናቸው። ኮዶቹ የሚያገልግሉት ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ቀኑም በምስሉ አናት ላይ የተጻፈው ቀን ነው።
ለመግዛት ዝግጁ ከሆኑ ያልተያዘውን ኩፖን ኮድ #Comment ያድርጉ ።
#የዛሬዎቹ_ኩፖን_ኮዶች
BGEN02I - Sold
BGEN02J - Sold
ማሳሰቢያ
1. Comment ያደረጉትን ኩፖን ኮድ ተጠቅመው በ30 ደቂቃዎች ውስጥ ክፍያ መፈጸም ይኖርብዎታል። ከሚፈልጉት አፕ አንዱን እዚህ https://t.me/biranapremium ገብተው በማወረድ አፑን ሲከፍቱት የባንክና ተያያዥ መረጃዎችን ያገኛሉ። ያለበቂ ምክንያት 30 ደቂቃዎች ካለፉ ኮፖን ኮዶቹ ለሌላ ሰው ለሽያጭ ዝግጁ ይሆናሉ ።
2. ግዥ ሲፈጽሙ ከአፑ ላይ ከሚልኩት 4ቱ መረጃ ጋር ኩፖን ኮድዎን ይላኩልን ።
3. እነዚህ ኩፖኖች ተሸጠው ካላለቁ በዕለቱ ከሌሊቱ 6:00 ላይ አገልግሎታቸው ይጠናቀቃል።
4. ሌላ ሰው እግዛዋለሁ ያለውን ኩፖን ኮድ ሌላ ሰው ደግሞ comment አድርጎ መግዛት አይችልም ።
5. የተሸጡ ኩፖን ኮዶች እዚሁ post ላይ ይሰረዛሉ ። ስለዚህ ቼክ ያድርጓቸው ።
6. አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ኩፖን ኮዶችን መግዛት ይችላል ። ለሌላ ሰው ስጦታ በብዛት መግዛት የሚፈልግ በውስጥ መስመር ያናግረን ።
❤8👍2
የዛሬ #10_የቅናሽ ተጠቃሚዎችን አስተናግደናል ። መደበኛ አገልግሎቱ ይቀጥላል ።
ምናልባት ዕድሉ ያመለጣችሁ 5 ሰዎችን በልዩ ሁኔታ እናስተናግዳለን ። በውስጥ መስመር @helpbirana (+251901008562) ያናግሩን ።
የነገ ሰው ይበለን ።

❤1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ
ልዩ ሥጦታ
ብራና ቴክ Biranna Tech ገደብ አልባ ደንበኝነትን በራሳቸው ተነሳሽነት ለብዙ ደንበኞች እንዲሸጥ የሚያደርጉ ነባርና አዲስ ገደብ አልባ ደንበኞችን የሽያጩን እስከ 50% ለመሸለም አስቧል። የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን በቅድሚያ ራስዎ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ስለሚኖርብዎ ገደብ አልባ ደንበኛ ይሁኑ። በመቀጠል ብዙ ደንበኞችን የማስገዛት አቅም ያላችሁ፣ በውስጥ መስመር @birannapremium ያናግሩን። የሸጡትን መከታተያ Online Account እንሰጥዎታለን።
ስለ ገደብ አልባ ደንበኝነት አዲስ ለሆናችሁ ።
ሰዎችን እንዲገዙ በመጋበዝ ብቻ የሽያጩን እስከ 50% ይጋሩ።
ብራና ቴክ Biranna Tech ገደብ አልባ ደንበኝነትን በራሳቸው ተነሳሽነት ለብዙ ደንበኞች እንዲሸጥ የሚያደርጉ ነባርና አዲስ ገደብ አልባ ደንበኞችን የሽያጩን እስከ 50% ለመሸለም አስቧል። የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን በቅድሚያ ራስዎ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ስለሚኖርብዎ ገደብ አልባ ደንበኛ ይሁኑ። በመቀጠል ብዙ ደንበኞችን የማስገዛት አቅም ያላችሁ፣ በውስጥ መስመር @birannapremium ያናግሩን። የሸጡትን መከታተያ Online Account እንሰጥዎታለን።
ስለ ገደብ አልባ ደንበኝነት አዲስ ለሆናችሁ ።
#ገደብ_አልባ_ደንበኝነት፤ ይህ ፓኬጅ ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት ሲሆን በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ዕድል ነው ። አፖቹም በአገልግሎት ከመደበኞቹ የተሻሉ ናቸው ። ይህ ፓኬጅ በአሁኑ ጊዜ ዋጋው 1,000ብር ነው ። ቅናሽ በተለያየ ጊዜ የምናደርግ ሲሆን አሁን መግዛት ካልቻሉ ቅናሽ ሲኖረን በቴሌግራም እየተከታተሉ በቅናሹ መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ገደብ አልባ ደንበኝነትን በአንዴ መክፈል ለማይችሉ በረጅም ጊዜ በየወሩ ትንሽ ብር እየከፈሉ የሚያገኙበት የ3 ወራት፣ የ6 ወራት፣ የ12 ወራት የክፍያ አማራጮችም አሉን ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን ከፈለጉ ወደ https://t.me/biranapremium ገብተው አንዱን አፕ ጭነው መመርያውን ማንበብ ይችላሉ ።
❤7
በዓይነቱ ልዩ ቅናሽ
በየቀኑ በሚለቀቁ #ኩፖን_ኮዶችን ቀድመው በመግዛት ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ85% ቅናሽ የተደረገበትን #ገደብ_አልባ_ደንበኝነት በ700ብር ብቻ ይግዙ። ኩፖን ኮዶችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ። https://t.me/birannatech
#ታስታውሱ: ይህ ቅናሽ ቀድመው ለሚገዙ #15_ደንበኞች ብቻ ነው ተግባራዊ የሚደረገው ። ኩፖን ኮዶችን ለጓደኛ፣ ለቤተሰብ፣ ለሚወዱት ሰው ሁሉ በሥጦታ መልክ መግዛት ይችላሉ ።
Biranna Tech ብራና ቴክ
https://biranna.com
+251901008562
https://t.me/birannatech

የዛሬ ኩፖኖች ለዛሬ ብቻ ናቸው። መረጃው ሳይኖራቸው በመደበኛው ዋጋ ለሚገዙ አሳውቋቸው። እርስዎም ይህንን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙ።
🔥2
ማሳሰቢያ
ከነገ ጀምሮ ይህ ዋናው ቻናላችን የሽያጭ ማስታወቂያ የማንሠራበት ሲሆን በአዲሱ የሽያጭ ቻናላችን Biranna Sales https://t.me/birannasales ቻናል ብቻ ሽያጮችንና ማስታወቂያዎችን የምንሠራ ይሆናል ።
ነባር ደንበኞችን ተደጋጋሚ post እንዳያሰለቻቸው ታስቦ ነው ።

❤11
ለዛሬ 5 ኩፖን ኮዶች ብቻ ናቸው የቀሩት ። ፈቃደኛ ለሆነ ሰው Forward ያድርጉት ። ከነገ ጀምሮ የሚወጡ ኩፖኖችን ለማግኘት እዚህ ይቀላቀሉ ።
https://t.me/birannasales
https://t.me/birannasales
❤3
እንኳን አደረሳችሁ ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ዕለት #በዓታ_ለማርያም ።
#ዚቅ
አንቲ ውእቱ ንጽሕት እምንጹሐን ፨ ዘነበርኪ ውስተ ቤተ መቅደስ ፨ ከመ ታቦት ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ ፨ ስቴኪኒ ስቴ ሕይወት ፨ ውእቱ ወመብልዕኪኒ ኅብስት ሰማያዊ፡፡
#ዚቅ
ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና ከመ ታቦር ዘዶር ዘሲና፨ ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በቅድስና ፨ ሲሳያ ኅብስተ መና ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና።
#እስመ_ለዓለም
በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን ወበዓላ ለቅድስት ማርያም እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ወይቤላ መልአክ ተፈሥሒ ፍሥሕት ቡርክት አንቲ እምአንስት ፨አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ፨ ወይቤላ ይመጽእ ላዕሌኪ መንፈስ ቅዱስ ወኀይለ ልዑል ይጼልለኪ፨ አንጺሖ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ወይቤላ ዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይሰመይ ወልደ እግዚአብሔር ፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ኢሳይያስኒ ይቤ ቅንቲ ሐቌኪ ወልበሲ ትርሢተ መንግሥትኪ ፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ዳዊትኒ ይቤላ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ይሰግዱ ለኪ ኵሎሙ ነገሥታተ ምድር ወይልሕሱ ጸበለ እግርኪ ፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ወተወልደ እምኔሃ ወይቤላ ንዒ ርግብየ ሠናይት ንባብኪ አዳም፡፡
የዛሬዎቹን ኩፖን ኮዶች ወደ https://t.me/birannasales ገብተው ማግኘት ይችላሉ ።
መልካም በዓል ።

❤25👍5🥰2👏2
❤2
ዛሬ በዓለ እግዝእትነ ቅድስት ድንግል ማርያም አይደል? ወቅቱም ጾመ ነቢያት ።
የሥጦታ ወር ነው።
ለአምስት ሰዎች #ነጻ_የገደብ_አልባ_ደንበኝነት ብንሰጣቸው ምን ይመስላችኋል? ከአዲሶቹ ይሁን ወይስ ከነባር መደበኛ ደንበኞች?

❤18
ጥሩ ጥሩ ሐሳቦች ተነሥተዋል። ምናልባት ለአንድ ቀን ብቻ ባይሆንና ከነገ ጀምሮ ባሉት 25 ቀናት ለተወሰኑ ሰዎች ነጻ ዕድል በየዕለቱ ቢሰጣቸው የሚል ሐሳብም መጣብን። በፈቃደኝነት የተወሰነ ለማገዝም ቃል የገባችሁ አላችሁ።
ስለዚህ ከነገ ጀምሮ ከመደበኛ የ700ብር ኩፖኖች ውጪ 5 የ500ብር ኩፖን አዘጋጅተን ለ5 ሰው በነፃ ብንሰጥስ? በዚህ ላይ በፈቃደኝነት በ500ብር ለሌላ ሰው መግዛት የሚችል ካለ በየዕለቱ ብዙ ሰው በነጻ መስጠት እንችላለን ።
ይሄንን እንዴት ታዩታላችሁ?

❤10👍4⚡1
ሐሳቡ ሲጠቃለል
ከነገ ጀምሮ ከነባሮቹ የ700ብር ኩፖኖች ውጪ፣ 10 ኩፖኖችን እናዘጋጃለን።
>> 5ቱ ሙሉ በሙሉ ነጻ ናቸው ።
>> 5ቱ ደግሞ ብራና ቴክ 50% የሸፈነላቸው የ500ብር ኩፖኖች ።
>> ተጨማሪ ነጻ ዕድሎች (500ብር በግልም በቡድንም የሚሸፍንላቸው ከተገኘ)።
በአጠቃላይ ብራና ቴክ 5ቱን በነጻ ፣ 5ቱን ደግሞ 50% ሸፈንላቸው ማለት ነው።
ለማን በነጻ ይሰጠው?
1. አቅሙ ለሌላቸው (አቅም ያላችሁ የኅሊና ጉዳይ ነውና በ500ብር ግዙ)
2. በዕለቱ በሎተሪ መልክ (ዕድለኛ ለሆነ)
3. ጥያቄና መልሶችን በማዘጋጀት
ይህንን ሐሳብ ስጡበትና እናዳብረው።

❤19
❤3👍1
#ማሳሰቢያ
5ቱ የ500ብሩ ቅናሽና የ5 ሰዎች ነፃ ሥጦታ ዛሬ ከቀኑ #10_ሰዓት ላይ ይለቀቃል። እስከዚያው ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700ብር በቀሩት ኩፖኖች እየገዛችሁ፣ ላልሰሙትም እንዲገዙ share እያደረጋችሁ ጠብቁን። ለመግዛት ወደ https://t.me/birannasales ይግቡ።

ለ5 ዕድለኞች ብቻ የተዘጋጀ
ቀድመው 5ቱን ኩፖን ኮዶችን በ500ብር ወስደው ክፍያ የፈጸሙ ብቻ ናቸው ተጠቃሚ የሚሆኑት ። 5ቱ ኩፖን ኮዶች ተሸጠው ካለቁ በኋላ ለ5 ዕድለኞች ነጻ ዕድል እንሰጣለን ።
በ500ብር የሚሸጡ ኩፖኖች የሚከተሉት ናቸው ።
BIR01A
BIR01B
BIR01C
BIR01D - ተሸጧል
BIR01E - ተሸጧል
መግዛት የሚፈልጉትን ኩፖን ኮድ #comment ያድርጉ ።
ቀድመው 5ቱን ኩፖን ኮዶችን በ500ብር ወስደው ክፍያ የፈጸሙ ብቻ ናቸው ተጠቃሚ የሚሆኑት ። 5ቱ ኩፖን ኮዶች ተሸጠው ካለቁ በኋላ ለ5 ዕድለኞች ነጻ ዕድል እንሰጣለን ።
በ500ብር የሚሸጡ ኩፖኖች የሚከተሉት ናቸው ።
BIR01A
BIR01B
BIR01C
መግዛት የሚፈልጉትን ኩፖን ኮድ #comment ያድርጉ ።
ማሳሰቢያ: ነጻ ኩፖኖች በዕጣ የሚሰጡት፣ የሚሸጡት 5 ኩፖኖች ተሸጠው ካለቁ በኋላ ነው።
❤9👍1👎1👏1
#ማሳሰቢያ
ከዚህ በኋላ ሽልማቶችንና ኩፖኖችን በhttps://t.me/birannasales ብቻ ይከታተሉ። እዚህ ለጊዜው post አናደርግም ። የዛሬውም ነጻ ሽልማት ቁጥር ማስያዝ ተጀምሯል ።

👍9❤2
ከዛሬዎቹ ኩፖኖች 4ቱ ብቻ ቀርተዋል። ቀድሞ የመጣ ቀድሞ አገልግሎቱን ያገኛል ። ወደ https://t.me/birannasales ይግቡና ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ብቻ ይግዙ ።
❤3
Forwarded from Biranna Sales
ሐሳብ ስጡበት
ለእናንተ ብለን ያዘጋጀነው ለ10 ሰው ብቻ የተዘጋጀው የ700ብር ሽያጭና ለ5 ሰዎች የተዘጋጀው የ50% (500ብር) ቅናሾች ብዙ ሰዎች እየተሳተፉበት ስላልሆነ ልናቆመው አስበናል። ወይ በበቂ ሁኔታ ሰዎች ጋር እየደረሰ አይደለም ወይም Share እየተደረገ አይደለም ማለት ነው ።
ምን ታስባላችሁ?

❤5👍4