Biranna Tech ብራና ቴክ
14.7K subscribers
639 photos
5 videos
123 files
415 links
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።

ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።

ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales


Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562
Download Telegram
#አስደሳች_ዜና

ብራና አፕስ በብዙዎች ጥያቄ መሠረት ለIOS ደንበኞች የጥቅል አገልግሎት ማቅረቡን በደስታ ይገልጻል ። እነዚህ ጥቅሎች ከ50%-60% ቅናሽ የተደረገባቸው ናቸው ። የሚፈልጉትን ጥቅል ከApple's Appstore መግዛት ይችላሉ ።

ጥቅሎቹም በውስጣቸው እስከ 10 አፖችን የሚያካትቱ ሲሆን ሦስት የጥቅል አማራጮችን አቅርበንልዎታል።

1. The Ultimate Tewahedo Bundle
https://apps.apple.com/us/app-bundle/the-ultimate-tewahedo-bundle/id1853921578


2. Orthodox Tewahedo Complete Collection
https://apps.apple.com/us/app-bundle/orthodox-tewahedo-complete-collection/id1851706359

3. Geez and Tigrigna Orthodox Library
https://apps.apple.com/us/app-bundle/geez-and-tigrigna-orthodox-library/id1851708185

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
10👏2👍1
#ማሳሰቢያ
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ

አፖቻችን ላይ ከተቀመጡት የብራና አፕስ የባንክ አካውንቶች ውጪ ሌላ የክፍያ አማራጮች ለማንም አልሰጠንም አንሰጥምም። ማንም ሰው የመክፈቻ ኮድ እሰጣችኋለሁ በእኔ አካውንት ክፍያ ፈጽሙ ቢላችሁ ፈጽሞ እንዳታደርጉት ።

በተጨማሪም ክፍያ ፈጽመው የመክፈቻ ኮድ የማይጠይቁ ሰዎች እያጋጠመን ነው ። እነዚህ ሰዎች መመርያውን በትክክል ባለማንበባቸውና ተጭበርብረናል ብለው በማሰባቸው ይመስለናል። ማንም ሰው አፑ ላይ የሚገኘውን መመርያ አንብቦ የመክፈቻ ኮድ መጠየቅ ይኖርበታል ።


Biranna Tech
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: support@biranna.com
Facebook: https://facebook.com/birannatech
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VavsQarHQbRwleod1G3M
Twitter: https://x.com/birannatech
Instagram: https://instagram.com/birannatech
Telegram: https://t.me/birannatecj
YouTube: https://youtube.com/@birannatech
Tiktok: https://tiktok.com/@birannatech1
12👍10
ኅዳር 17 ፣ 2018 ዓ.ም የተለቀቁ አፖች ምን አዲስ ነገሮችን አካተዋል?

1. አንድምታ
> መጻሕፍተ ብሉያት በድምጽ
> መጻሕፍተ ሐዲሳት በድምጽ
> መጻሕፍተ ሊቃውንት በድምጽ
> መጻሕፍተ መነኰሳት በድምጽ
> ከ95% በላይ መጻሕፍት የድምጽ ቅጂዎች ተካተውባቸዋል።

2. መዝገበ ሕይወት
በድምጽ የተካተቱ
> መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ (የተስተካከለ)
> ጸሎተ ነቢያት
> ተአምረ ኢየሱስ በግዕዝ
> ሃይማኖተ አበው አንድምታ

3. መዝገበ ሃይማኖት
በድምጽ የተካተቱ
> መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ (የተስተካከለ)
> ጸሎተ ነቢያት
> ተአምረ ኢየሱስ በግዕዝ
> ሃይማኖተ አበው አንድምታ


4. መዝገበ ጸሎት
በድምጽ የተካተቱ
> መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ (የተስተካከለ)
> ጸሎተ ነቢያት

5. መዝገበ ሃይማኖት በግእዝና ትግርኛ እና መዝገበ ጸሎት በግእዝና በትግርኛ
> መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ (የተስተካከለ) በድምጽና በጽሑፍ


6. መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩
> መዝሙረ ዳዊት ቁጥሩ ተስተካክሏል ። ድምጹም እንዲሁ።

7. መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግእዝና ትግርኛ
> በዕትሞቹ ላይ የድምጽና የምስል ይዘቶች ተካተዋል ።

8. መዓዛ ቅዱሳን
> ተአምረ ኢየሱስ በግዕዝ በድምጽ

9. መጽሐፈ ስንክሳር
> የግእዙ ስንክሳር ሙሉ ለሙሉ በድምጽ ተካቷል

10. ሁሉም አፖች
> ለአዳዲሶቹ ቀፎዎች እንዲሆኑ የዲዛይን ለውጥ ተደርጎባቸዋል።
>  ዓርማ ተቀይሯል ።


#ማሳሰቢያ
1. የአፖቹ ይዘት (በዚህኛው ዕለትም) ለመደበኞችም ለገደብ አልባ ደንበኞችም ተመሳሳይ ናቸው ።
2. አፖቹ ለAndroid እና IOS ስልኮች ነው የተለቀቁት ።
3. ለነባር ገደብ አልባ ደንበኞች፤ የቀድሞ መክፈቻ ኮዳችሁ በ 0000 የሚጀምር ከሆነ መክፈቻ ኮዳችሁ እነዚህን አፖች ስለማይከፍት ፣ የስልካችሁን መለያ ኮድ በ +251901008562 በመላክ ተረጋግታችሁ የመክፈቻ ኮድ በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ ።


ገደብ አልባ ደንበኞች ከዚህ ያውርዱ
ድረ ገጽ: https://biranna.com/premium-apps
ቴሌግራም: https://t.me/biranapremium

መደበኛ ደንበኞች ከዚህ ያውርዱ
ድረ ገጽ: https://biranna.com/paid-apps
ቴሌግራም: https://t.me/biranappsapk
32🙏8🥰5👍2🍓2
Special Nativity Fasting Season Offer: 50% OFF iOS App Bundles

​Deepen your spiritual journey this season with the best Ethiopian Orthodox apps, now available at a 50% discount.

​Our bundles feature unique, exclusive content designed to help you learn and grow in your faith. This massive collection includes:

📚 Over 800 Books and Texts
🎧 Extensive Audio Libraries
📹 Educational Videos

​Don't miss this chance to access a wealth of spiritual knowledge for half the price!

Get the bundles here
https://apps.apple.com/us/developer/getahun-ayalew/id1489799131


Biranna Tech
https://biranna.com
+251901008562
6👍1
ልዩ ሥጦታ

ሰዎችን እንዲገዙ በመጋበዝ ብቻ የሽያጩን እስከ 50% ይጋሩ።


ብራና ቴክ Biranna Tech ገደብ አልባ ደንበኝነትን በራሳቸው ተነሳሽነት ለብዙ ደንበኞች እንዲሸጥ የሚያደርጉ ነባርና አዲስ ገደብ አልባ ደንበኞችን የሽያጩን እስከ 50% ለመሸለም አስቧል። የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን በቅድሚያ ራስዎ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ስለሚኖርብዎ ገደብ አልባ ደንበኛ ይሁኑ። በመቀጠል ብዙ ደንበኞችን የማስገዛት አቅም ያላችሁ፣ በውስጥ መስመር @birannapremium ያናግሩን።  የሸጡትን መከታተያ Online Account እንሰጥዎታለን።



ስለ ገደብ አልባ ደንበኝነት አዲስ ለሆናችሁ ።

#ገደብ_አልባ_ደንበኝነት፤ ይህ ፓኬጅ ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት ሲሆን በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ዕድል ነው ። አፖቹም በአገልግሎት ከመደበኞቹ የተሻሉ ናቸው ። ይህ ፓኬጅ በአሁኑ ጊዜ ዋጋው 1,000ብር ነው ። ቅናሽ በተለያየ ጊዜ የምናደርግ ሲሆን አሁን መግዛት ካልቻሉ ቅናሽ ሲኖረን በቴሌግራም እየተከታተሉ በቅናሹ መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ገደብ አልባ ደንበኝነትን በአንዴ መክፈል ለማይችሉ በረጅም ጊዜ በየወሩ ትንሽ ብር እየከፈሉ የሚያገኙበት የ3 ወራት፣ የ6 ወራት፣ የ12 ወራት የክፍያ አማራጮችም አሉን ።


፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን ከፈለጉ ወደ https://t.me/biranapremium ገብተው አንዱን አፕ ጭነው መመርያውን ማንበብ ይችላሉ ።
27👍5👏5👎1
#ማሳሰቢያ

ሁሉም የAndroid እና iOS አፖቻችን በGoogle play እና Appstore ላይ ተለቀዋል ። ሁሉም የፕሪሚየም አገልግሎቶች ተካተዋል ።


Biranna Tech
https://biranna.com
+251901008562
25
#ልዩ_የገና_ሥጦታ_በቡድን_ለሚገዙ

ብራና ቴክ Biranna Tech ገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) #5_ሰው እና #ከዚያ_በላይ ሆነው ለሚገዙ እስከ በዓለ ልደት #የ40% ቅናሽ ማድረጋችንን በታላቅ በደስታ እንገልጻለን።

ገደብ አልባ ደንበኝነትን #600ብር ብቻ በቡድን ሆነው ይግዙ ።

#ማሳሰቢያ: ይህ ዋጋ በግል አንድ ሰው ሆኖ ለሚገዛ አይሆንም። 5 ሰው እና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚገዙ ብቻ ነው ።



በቡድን የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን የሚከተሉትን ያድርጉ ።

1. በቡድን ይደራጁና አንድ ተወካይ ይምረጡ።
2. ተወካዩ የሁሉንም ክፍያ በአንድ ላይ ደምሮ ይከፍላል ።
3. ተወካዩ የአባላቱን የሚከተሉትን 4 መረጃዎችን (አፑ ላይ የተጠየቁትን) ይልክልናል።
. የደንበኛውን ሙሉ ስም
. የደንበኛውን ስልክ ቁጥር
. ገንዘብ ገቢ የተደረገበትን ባንክ
. የእያንዱን አባል 16 ዲጂት ኮድ (አፑ ላይ የሚገኘውን)
4. እኛ የመክፈቻ ኮዱን ለእያንዳንዱ አባላት እንልካለን ።

የባንክ መረጃዎችንና አፖች ላይ የሚገኙትን የስልክ መለያ ኮዶች አፖቹ ላይ ማግኘት ይችላሉ ። አፖቹን
በቴሌግራም: https://t.me/biranapremium
በድረ ገጻችን: https://biranna.com/premium-apps
ማግኘት ይችላሉ ።

ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት በእኛ የተዘጋጂ ከ24 በላይ አፖችን በአንድ የመክፈቻ ኮድ ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ፓኬጅ ሲሆን ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት ፓኬጅ ነው ።

Biranna Tech ብራና ቴክ
https://biranna.com
+251901008562
17
#ማሳሰቢያ
ትናንት በለጠፍነው ከቡድን ፓኬጅ በተጨማሪ በተናጠል መግዛት ለሚፈልጉ እስከ በዓለ ልደት የሚቆይ በየሣምንቱ የሚጠናቀቅ የቅናሽ ቁጥሩ የተወሰነ ኩፖን ኮድ እናዘጋጃለን ።

ይጠብቁን።
ለአንድ ቀን ብቻ የሚቆይ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የ30% ቅናሽ ።

ይህ ቅናሽ ከኅዳር 29 ፣ 2018 - ታኅሣሥ 29፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የሚቆይ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ቅናሽ ሲሆን ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700ብር በየዕለቱ በኩፖን ኮድ አማካኝነት ለሚገዙ ደንበኞች ብቻ ተግባራዊ የሚሆን ነው ። ሽያጩ በቴሌግራም ብቻ የሚከናወን ይሆናል ።

ዝግጁ ናችሁ?
4
ማክሰኞ፣ ኅዳር 30, 2018 ዓ.ም

እነዚህ ኩፖኖች ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ለመግዛት የተዘጋጁ የኩፖን ኮዶች ናቸው። ኮዶቹ የሚያገልግሉት ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ቀኑም በምስሉ አናት ላይ የተጻፈው ቀን ነው።

ለመግዛት ዝግጁ ከሆኑ ያልተያዘውን ኩፖን ኮድ #Comment ያድርጉ ።

#የዛሬዎቹ_ኩፖን_ኮዶች
BGEN01A - Sold
BGEN01B - Sold
BGEN01C - Sold
BGEN01D -Sold
BGEN01E - Sold
BGEN01F - Sold
BGEN01G
- Sold
BGEN01H -Sold
BGEN01I - Sold
BGEN01J
- Sold

ማሳሰቢያ
1. Comment ያደረጉትን ኩፖን ኮድ ተጠቅመው በ30 ደቂቃዎች ውስጥ ክፍያ መፈጸም ይኖርብዎታል ። 30 ደቂቃዎች ካለፉ ኮፖን ኮዶቹ ለሌላ ሰው ለሽያጭ ዝግጁ ይሆናሉ ።

2. ግዥ ሲፈጽሙ ከአፑ ላይ ከሚልኩት 4ቱ መረጃ ጋር ኩፖን ኮድዎን ይላኩልን ።

3. እነዚህ ኩፖኖች ተሸጠው ካላለቁ በዕለቱ ከሌሊቱ 6:00 ላይ አገልግሎታቸው ይጠናቅቃል።

4. ሌላ ሰው እግዛዋለሁ ያለውን ኩፖን ኮድ ሌላ ሰው ደግሞ comment አድርጎ መግዛት አይችልም ።

5. የተሸጡ ኩፖን ኮዶች እዚሁ post ላይ ይሰረዛሉ ። ስለዚህ ቼክ ያድርጓቸው ።
1👍1
ጥያቄዎች ካሉ እዚህ ፖስት ላይ መጠየቅ ይችላሉ። የኩፖኑ post ላይ comment ማድረግ የሚቻለው ለመግዛት የሚፈልጉትን #ኩፖን_ኮድ ብቻ ነው። ሌላ ጥያቄ ኮሜንት ካደረጉም እናጠፋዋለን ።
እናመሰግናለን

ዛሬ በዕቅዳችን መሠረት 10 ሰዎችን 10 ኩፖኖችን ሰጥተን የ30% ቅናሽ በማድረግ ተጠቃሚ አድርገናል።

ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

በነገው ዕለትም በተመሳሳይ ለ10 ሰዎች 10 ኩፖኖችን በማዘጋጀት የ30% ቅናሽ ተጠቃሚ የምናደርግ ይሆናል።

በተጨማሪም በሥጦታ መልክ መግዛት ለሚፈልጉ ሰዎች የተለየ አማራጭ አዘጋጅተናል። እርስዎ ለሚፈልጉት ሰው የፈለጉትን ያህል ክፍያ ይፈጽሙ (በብዛትም ይቻላል) ። እኛ ሥጦታ የገዙላቸውን ሰዎች ደውለን የገደብ አልባ ደንበኝነት የመክፈቻ ኮድ በመላክ Surprise እናደርግላችኋለን ።

ተጨማሪ ሐሳብ ፣ ጥያቄና አስተያየት ካለዎት ቢያጋሩን በጣም ደስ ይለናል ።
21👍3
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 01, 2018 ዓ.ም

እነዚህ ኩፖኖች ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ700 ብር ለመግዛት የተዘጋጁ የኩፖን ኮዶች ናቸው። ኮዶቹ  የሚያገልግሉት ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ቀኑም በምስሉ አናት ላይ የተጻፈው ቀን ነው።

ለመግዛት ዝግጁ ከሆኑ ያልተያዘውን ኩፖን ኮድ #Comment ያድርጉ ።

#የዛሬዎቹ_ኩፖን_ኮዶች
BGEN02A - Sold
BGEN02B - Sold
BGEN02C - Sold
BGEN02D - Sold
BGEN02E - Sold
BGEN02F - Sold
BGEN02G - Sold
BGEN02H - Sold
BGEN02I - Sold
BGEN02J - Sold

ማሳሰቢያ
1. Comment ያደረጉትን ኩፖን ኮድ ተጠቅመው በ30 ደቂቃዎች ውስጥ ክፍያ መፈጸም ይኖርብዎታል። ከሚፈልጉት አፕ አንዱን እዚህ
https://t.me/biranapremium ገብተው በማወረድ አፑን ሲከፍቱት የባንክና ተያያዥ መረጃዎችን ያገኛሉ። ያለበቂ ምክንያት 30 ደቂቃዎች ካለፉ ኮፖን ኮዶቹ ለሌላ ሰው ለሽያጭ ዝግጁ ይሆናሉ ።

2. ግዥ ሲፈጽሙ ከአፑ ላይ ከሚልኩት 4ቱ መረጃ ጋር ኩፖን ኮድዎን ይላኩልን ።

3. እነዚህ ኩፖኖች ተሸጠው ካላለቁ በዕለቱ ከሌሊቱ 6:00 ላይ አገልግሎታቸው ይጠናቀቃል።

4. ሌላ ሰው እግዛዋለሁ ያለውን ኩፖን ኮድ ሌላ ሰው ደግሞ comment አድርጎ መግዛት አይችልም ።

5. የተሸጡ ኩፖን ኮዶች እዚሁ post ላይ ይሰረዛሉ ። ስለዚህ ቼክ ያድርጓቸው ።

6. አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ኩፖን ኮዶችን መግዛት ይችላል ። ለሌላ ሰው ስጦታ በብዛት መግዛት የሚፈልግ በውስጥ መስመር ያናግረን ።
8👍2
እንዴት ዋላችሁ?
ሁለት ኩፖን ኮዶች ብቻ ቀርተውናል። እንቀጥል?
2
የዛሬ #10_የቅናሽ ተጠቃሚዎችን አስተናግደናል ። መደበኛ አገልግሎቱ ይቀጥላል ።

ምናልባት ዕድሉ ያመለጣችሁ 5 ሰዎችን በልዩ ሁኔታ እናስተናግዳለን ። በውስጥ መስመር @helpbirana (+251901008562) ያናግሩን ።

የነገ ሰው ይበለን ።
1
ልዩ ሥጦታ

ሰዎችን እንዲገዙ በመጋበዝ ብቻ የሽያጩን እስከ 50% ይጋሩ።


ብራና ቴክ Biranna Tech ገደብ አልባ ደንበኝነትን በራሳቸው ተነሳሽነት ለብዙ ደንበኞች እንዲሸጥ የሚያደርጉ ነባርና አዲስ ገደብ አልባ ደንበኞችን የሽያጩን እስከ 50% ለመሸለም አስቧል። የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን በቅድሚያ ራስዎ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ስለሚኖርብዎ ገደብ አልባ ደንበኛ ይሁኑ። በመቀጠል ብዙ ደንበኞችን የማስገዛት አቅም ያላችሁ፣ በውስጥ መስመር @birannapremium ያናግሩን።  የሸጡትን መከታተያ Online Account እንሰጥዎታለን።



ስለ ገደብ አልባ ደንበኝነት አዲስ ለሆናችሁ ።

#ገደብ_አልባ_ደንበኝነት፤ ይህ ፓኬጅ ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት ሲሆን በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ዕድል ነው ። አፖቹም በአገልግሎት ከመደበኞቹ የተሻሉ ናቸው ። ይህ ፓኬጅ በአሁኑ ጊዜ ዋጋው 1,000ብር ነው ። ቅናሽ በተለያየ ጊዜ የምናደርግ ሲሆን አሁን መግዛት ካልቻሉ ቅናሽ ሲኖረን በቴሌግራም እየተከታተሉ በቅናሹ መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ገደብ አልባ ደንበኝነትን በአንዴ መክፈል ለማይችሉ በረጅም ጊዜ በየወሩ ትንሽ ብር እየከፈሉ የሚያገኙበት የ3 ወራት፣ የ6 ወራት፣ የ12 ወራት የክፍያ አማራጮችም አሉን ።


፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን ከፈለጉ ወደ https://t.me/biranapremium ገብተው አንዱን አፕ ጭነው መመርያውን ማንበብ ይችላሉ ።
7
በዓይነቱ ልዩ ቅናሽ

በየቀኑ በሚለቀቁ #ኩፖን_ኮዶችን ቀድመው በመግዛት ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ85% ቅናሽ የተደረገበትን #ገደብ_አልባ_ደንበኝነት በ700ብር ብቻ ይግዙ። ኩፖን ኮዶችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ። https://t.me/birannatech

#ታስታውሱ: ይህ ቅናሽ ቀድመው ለሚገዙ #15_ደንበኞች ብቻ ነው ተግባራዊ የሚደረገው ። ኩፖን ኮዶችን ለጓደኛ፣ ለቤተሰብ፣ ለሚወዱት ሰው ሁሉ በሥጦታ መልክ መግዛት ይችላሉ ።

Biranna Tech ብራና ቴክ
https://biranna.com
+251901008562
https://t.me/birannatech
የዛሬ ኩፖኖች ለዛሬ ብቻ ናቸው። መረጃው ሳይኖራቸው በመደበኛው ዋጋ ለሚገዙ አሳውቋቸው። እርስዎም ይህንን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙ።
🔥2
ማሳሰቢያ

ከነገ ጀምሮ ይህ ዋናው ቻናላችን የሽያጭ ማስታወቂያ የማንሠራበት ሲሆን በአዲሱ የሽያጭ ቻናላችን Biranna Sales https://t.me/birannasales ቻናል ብቻ ሽያጮችንና ማስታወቂያዎችን የምንሠራ ይሆናል ።

ነባር ደንበኞችን ተደጋጋሚ post እንዳያሰለቻቸው ታስቦ ነው ።
11
ለዛሬ 5 ኩፖን ኮዶች ብቻ ናቸው የቀሩት ። ፈቃደኛ ለሆነ ሰው Forward ያድርጉት ። ከነገ ጀምሮ የሚወጡ ኩፖኖችን ለማግኘት እዚህ ይቀላቀሉ ።
https://t.me/birannasales
3