ለቅምሻ
መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩
ምን አዲስ ነገር አያችሁ?
Hint: አንድ ሰው በአንዱ ስክሪን ላይ ቢያንስ 4 አዳዲስ ነገሮችን ማየት ይችላል ።

🔥7❤4👏2👍1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
ሰሙነ ሕማማት ቀዳም ሥዑር (የተሻረች ቅዳሜ)
1. ቀዳም ሥዑር ትባላለች።
ይኽች ዕለት ከድሮው በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል እና የማትጾመው ቅዳሜ ስለምትጾም የተሻረችው ቅዳሜ ትባላለች
2. ለምለም ቅዳሜ ትባላለች።
ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት ስለሆነ በዚህ ተሰይሟል። ቀጤማውንም ምእመናን እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል።
ምዕመናን ቄጤማውን በራሳቸው ያስራሉ ምክንያቱም አይሁድ ጌታችንን እያሰቃዩ ሊሰቅሉት ባሉ ጊዜ የእሾህ አክሊል ጭንቅላቱ ላይ ያሠሩበትን ድርጊት የሚያስታውስ ነው።
3. ቅዱስ ቅዳሜ ትባላለች።
ቅዱስ ቅዳሜ መባሉ ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ዕለት ስለሆነ ነው።
በዘመነ ሐዲስ የማዳን ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ፣ በነፍሱ ሲዖልን በርብሮ ባዶዋን ስላስቀራት ይች ቀን የተባረከች ዕለት ስለሆነች ቅዱስ ቅዳሜ ተብላለች
"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"
"ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ አሜን።"
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps

👍9❤6
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን ።
ሃሌ ሉያ ዮም ፍስሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እም ሙታን ቀደሳ ወአክበራ እም ኵሎን መዋዕል አልዓላ አማን ተንሥአ እም ሙታን።
#ትርጉም፦ በክርስቲያን ሰንበት ዛሬ ደስታ ሆነ፣ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷልና። የክርስቲያን ሰንበትን ቀደሰ አከበረ ከሁሉ ዕለታትም ከፍ ከፍ አደረጋት በእውነት ከሙታን መካከል ተነሣ።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram

👍16❤6
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ
ብራና አፕስ #10ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክኒያት በማድረግ እስከ ትንሳኤ የሚቆይ ቅናሽ ማድረጋችን ይታወሳል ።
ሆኖም ይህ ቅናሽ #ዛሬ_ሌሊት 6 ሰዓት የሚጠናቀቅ ይሆናል ።
#ይህን ቅናሽ በመጠቀም የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ይግዙ።
ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ

ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።
አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍11❤4😁1
#ምዕራፍ_፪
ላለፉት 10 ዓመታት በእግዚአብሔር ፈቃድ በአቅማችን የቻልነውን ሁሉ በማድረግ ስናገለግል ቆይተናል። በቀጣዩ ምዕራፍም በተሻለ የአገልግሎት ጥራት ወደ እናንተ ለመድረስ ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን።

በሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን ላይ
• አዳዲስ ይዘቶችን
• የድምጽ ቅጂን
• የምስል ቅጂን
• ተጨማሪ አገልግሎቶችን
አካተን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በተሻለ አገልግሎት እንቀጥላለን ።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
3👍21❤4🥰3👏3
ልዩ ዕድል እስከ በዓለ ሃምሳ ። የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ማየትና ትእዛዛቱን መከተል ብቻ ነው።
👇👇👇👇👇👇
Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMBT1uAVd/
YouTube: https://youtu.be/xZXJGG0oU1s?si=SjgYgeBWlXC_Ttcs

❤3👍2
ቢያንስ 3ቱን ማኅበራዊ ሚዲያዎች የተቀላቀላችሁ ደንበኞች ማድረግ የሚጠበቅባችሁ
1. ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ። የአፖችን ማውረጃ ሊንክ https://t.me/biranapremium/82?single
2. ቀጥሎ የ3ቱን ማኅበራዊ ገጾችን መቀላቀላችሁን ተናግራችሁ ወደ +251901008562 (በቴሌግራም: @helpbirana ) ይጽፉልናል።
3. አፖችን ከጫኑ በኋላ 600 ብር ከፍለው መረጃ ይልኩልና ለሁሉም አፖች የሚሆን መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን ።

👍11❤3
#አስደሳች_ዜና
ለገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) የዓመቱ ታላቅ ቅናሽ ።
እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ የሚቆይ ታላቁ የ40% ቅናሽ።
ቅናሹ የተዘጋጀው የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን Follow ለሚያደርጉ ደንበኞች ብቻ ነው ። ስለዚህ የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን ከታች ያሉትን ማኅበራዊ ገጾቻችንን መቀላቀል ግድ ነው። ከታች ከተዘረዘሩት ሊንኮችን ቢያንስ 3ቱን (YouTube, TikTok እና Facebook) መቀላቀልዎንና የፈለጉት Post/Video ላይ Like and Comment ማድረግዎን መዘንጋት የለብዎትም ።
#ማሳሰቢያ: ቅናሹ የተዘጋጀው ገደብ አልባ ደንበኝነትን ለሚገዙ ብቻ ነው።
ለመቀላል እነዚህን ሊንኮች ይጠቀሙ።
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://x.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
ቢያንስ 3ቱን ማኅበራዊ ሚዲያዎች የተቀላቀላችሁ ደንበኞች ማድረግ የሚጠበቅባችሁ
1. ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ። የአፖችን ማውረጃ ሊንክ https://t.me/biranapremium/82?single
2. ቀጥሎ የ3ቱን ማኅበራዊ ገጾችን መቀላቀላችሁን ተናግራችሁ ወደ +251901008562 (በቴሌግራም: @helpbirana ) ይጽፉልናል።
3. አፖችን ከጫኑ በኋላ 600 ብር ከፍለው መረጃ ይልኩልና ለሁሉም አፖች የሚሆን መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን ።
ብራና አፕስ Birana Apps
https://biranapps.com

❤12👍12🙏2
#ማሳሰቢያ
አዲሱ መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ለIOS (Iphone እና Ipad) ተጠቃሚዎች ተለቋል።
https://apps.apple.com/app/geez-amharic-bible/id1490683855
የሀገር ውስጥ ገደብ አልባ ደንበኞች ዝግጁ ናችሁ?
በበዓለ ልደታ ለማርያም እጃችሁ ላይ ይደርሳል ።

App Store
Geez Amharic Bible App - App Store
Download Geez Amharic Bible by Getahun Ayalew on the App Store. See screenshots, ratings and reviews, user tips, and more games like Geez Amharic Bible.
🥰17❤9👍8👏8
ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ + አንድምታ አንዳንድ መረጃዎች እነሆ ።
ገደብ አልባ ደንበኛ ይሁኑ። በነጻ እጅዎ ላይ ይደርሳል።
አፑ የተዘጋጀው #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች እና #ለIOS ተጠቃሚዎች ብቻ ነው።
አፑ ግንቦት ፩ ፤ ፳፻፲፯ ዓ.ም ይለቀቃል ።
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VavsQarHQbRwleod1G3M
Twitter: https://x.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
ገደብ አልባ ደንበኛ ይሁኑ። በነጻ እጅዎ ላይ ይደርሳል።
አፑ የተዘጋጀው #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች እና #ለIOS ተጠቃሚዎች ብቻ ነው።
መደበኛ ደንበኞችና የGoogle play online payment ደንበኞች ይህ አፕ ለጊዜው አይለቀቅላቸውም ። በመደበኛው አፕ መጠቀሙን ይቀጥላሉ።
አፑ ግንቦት ፩ ፤ ፳፻፲፯ ዓ.ም ይለቀቃል ።
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VavsQarHQbRwleod1G3M
Twitter: https://x.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
👍21👏2👎1
Forwarded from Biranna Tech Premium Members
መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ + አንድምታ
በጽሑፍ፣ ድምጽና በምስል
ዕትም 8.0
Orthodox Bible 81 + Andimta
Text, Audio and Video
Version 8.0
ዋና ዋና አገልግሎቶች (Main Features)
1. ፈጣን ቃላት መፈለጊያ (Fast Search)
2. ጥቅስ ማቅለሚያ (Verse Highlighter)
3. ዕልባቶች (Bookmarkd)
4. ማስታወሻ መያዣ (Notes)
5. ጥቅሶችን በምስል በምስል ማጋሪያ (Verse on Image)
6. የፊደል መጠን ማስተካከያ (Font Size Setting)
7. ጥቅስ ኮፒ ማድረጊያና ማጋሪያ (Verse Copying and Sharing)
8. የማጥኛ/የንባብ ዕቅዶች (Reading Plans)
9. የዕለቱ ጥቅስ ማስታወሻ (Daily Verse Notifications)
10. ጥያቄዎችና መልሶቻቸው (Quizzes)
11. ማጣቀሻዎች በየመስመር (Cross References)
12. የግርጌ ማስታወሻዎች (Footnotes)
13. የቃላት ማብራርያዎች (Glossaries)
14. ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)
15. ዕትሞችን ጎን ለጎን ፣ መስመር በመስመር ማንበብያ (Bible Versions options parallel or verse by verse)
16. በቀንና በጨለማ ማንበቢያ (Light and Dark Themes)
17. የፊደል አማራጮች (Font options)
18. ድምጾችን ማውረጃ (Audio Downloads)
19. ከዚህ በፊት ያነበቧቸውን ማሳወቂያ (History)
20. የመረጧቸውን ጥቅሶችና ማስታወሻዎች ማስቀመጫ (Synch Account)
መረጃዎች በቁጥር
• 66K ማጣቀሻዎች (Cross References)
• 15K የግርጌ ማስታወሻዎች (Footnotes)
• 2K+ ቪዲዮዎች (Videos)
• 50K+ ምዕራፎች የድምጽ ቅጂ. (Audio Recordings)
• 73+ መጻሕፍት አንድምታ (Commentaries)
• 12+ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕትሞች. (Bible Versiins)
• 7+ ቋንቋዎች (Languages)
• 20+ አገልግሎቶች
#ማሳሰቢያ
አፑ ለገደብ አልባ ደንበኞች (Premium Members) ብቻ ነው የሚያገለግለው።

በይዘቱ ሁሉንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የቀኖና መጻሕፍትን በመያዝ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ።
#ማሳሰቢያ
አፑ ለገደብ አልባ ደንበኞች (Premium Members) ብቻ ነው የሚያገለግለው።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
❤11👍10
#ማሳሰቢያ
አፕሊኬሽኑ ሲከፍቱት 200ብር ክፍሉ የሚለው መመርያ ለዚህ ዕትም #አያገለግልም። ይህ አፕ ለገደብ አልባ ደንበኞች (Premium Members) ብቻ የተዘጋጀ ነው። ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ከፈለጉ 1,000ብር ከፍለው ይህንን አፕ ጨምሮ የፈለጉትን አፕ በአንድ የመክፈቻ ኮድ ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም ይችላሉ።
እባካችሁ ሁሌም Post የምናደርገውን ሁሌ ያንብቡ።
ሳታነቡ ወይም በስሕተት 200ብር ያስገባችሁ ደንበኞች የከፈላችሁት ብር ተመላሽ ይደረግላችኋል።
አፑ ላይ የሚገኘውን መመርያ ማታ አስተካክለን በድጋሜ እንለቀዋለን ።

👍3
#የድምጽ_ቅጂዎችን_ማውረድን_በተመለከተ
በዚህኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ዕትም ከአንድምታ ትርጓሜ ውጪ ያሉትን የድምጽ ቅጂዎች (Audio) ለጊዜው ማውረድ አይቻልም። ምክንያቱም ሁሉም ሰው በአንድ ጊዜ ለማውረድ ስለሚሞክር ከፍተኛ የሆነ የTraffic ስለሚኖረው ከhosting company ጋር የተዋዋልነው Monthly Traffic Quota ከፍተኛ ስለሚሆን አገልግሎቱ እንዳይቋረጥ ታስቦ ነው። ቢያንስ የሁለት ወራትን አማካኝ ተጠቃሚ መጠን ካረጋገጥን በኋላ ሁሉም ድምጾች Download መሆን እንዲችሉ እናደርጋለን።
ከፍተኛ የሆነ የኢንተርኔት ችግር ያለበት ቦታ የምትኖሩ ደንበኞች ለጊዜው እንድትታገሱ እናሳስባለን ።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።

🙏9👍5❤3
❤7👍5