Biranna Tech ብራና ቴክ
14.7K subscribers
639 photos
5 videos
123 files
415 links
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።

ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።

ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales

Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562
Download Telegram
#Premium_Membership

ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ብዙ የሚያተርፉበት ፓኬጅ ነው ።

ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።

ከነባሩ አገልግሎቱ በተጨማሪ አዳዲስ አገልግሎቶችን አካቷል ። ከእነዚህ ውስጥ
#በጽሑፍ
• ከ10 በላይ ዕትሞች
• አንድምታ ትርጓሜ (ብሉይ ወሐዲስ)
• የማጥኛ ዕቅድ (Reading plans)
• ጥያቄዎች (Quizzes)
• ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)

#በድምጽ
• ግእዝ አዲስ ኪዳን
• አንድምታ ትርጓሜ (ብሉይ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳን)
• የአማርኛና የኦሮምኛ ዕትሞች (ሙሉ ብሉይና ሐዲስ በድምጽ)

ከበዓለ ትንሣኤ በፊት ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ800ብር ብቻ በመግዛት የአዳዲስ አገልግሎች ተጠቃሚ ይሁኑ ። ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ የገደብ አልባ ደንበኝነት ወደ መደበኛ ዋጋው ይመለሳል።

ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው ለዕድሜ ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው ።

አፖቹን ለማውረድ እዚህ ይግቡ ።
https://t.me/biranapremium

https://biranapps.com/premium-members/

ብራና አፕስ  Birana Apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
16👍10👎1🥰1
መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በግእዝና በአማርኛ (ሙሉ) ከጾመ ድጓ ጋር

መጽሐፈ ግብረ ሕማማት የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሕማምና መከራ የሚዘክሩ የብሉይና የአዲስ ኪዳን መጻሕፍትን የሥርዓት መጻሕፍትን  ተአምረ ኢየሱስና ተአምረ ማርያምን ጨምሮ የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍትን የያዘ መጽሐፍ ነው ። በሰሙነ ሕማማት በመዓልትና በሌሊት በሰዓታት ተከፋፍሎ ይነበባል ።

የክርስቲያን ወገን የሆነ ሁሉ በየዓመቱ ሰሙነ ሕማማትን ራሱን ከፈቃደ ሥጋና ከክፉ ነገር ከልክሎ በየቤተ ክርስቲያኑ በመገኘት የሚተላለፉትን መልእክታት በመከታተልና በመሳተፍ በጾም በጸሎት በስግደትና በአስተብርኮት ይሰነብታል።

ይህን ግዙፍ መጽሐፍ በቀላሉ በእጅ ስልክዎ ጭነው እንዲጠቀሙ በአፕሊኬሽን አዘጋጅተን አቅርበነዋል ።
ሙሉ ግብረ ሕማማት መጽሐፉ ከአማርኛ በተጨማሪ #በግእዝ ተዘጋጅቶ ተካቷል ።
አፕሊኬሽኑ ግእዝና አማርኛው ጎን ለጎን እንዲናበብ ተደርጎ ተዘጋጅቷል።
ለዐቢይ ጾም ሣምንታት ሁሉም ቀናት የተዘጋጀ መጽሐፈ #ጾመ_ድጓ አካቶ ይዟል ።

የአፕሊኬሽኑ ዋጋ 100 ብር ሲሆን እስከ ትንሳኤ የሚቆይ 50% ቅናሽ ስላለ 50 ብር ከፍለው መግዛት ይችላሉ ።

#ልብ_ይበሉ
ይህ ማስታወቂያ የመዝገበ ሕይወትና የመዝገበ ሃይማኖት ተጠቃሚዎችን አይመለከትም ።

አፑን ለማውረድ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/biranappsapk/96

ብራና አፕስ Birana apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍179👏2
#እንኳን_አደረሳችሁ

#ሆሳዕና ማለት መድኃኒት ወይም አቤቱ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ ይህ የዐቢይ ጾም ፋሲካ አንድ ሳምንት ሲቀረው የሚከበረው የጌታ በዓል ከዘጠኙ ዓበይት በዓላት አንዱ ነው። በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::

አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛርን ከሞት ባስነሳባት የቢታንያ መንደር በተገኘ ጊዜ የአይሁድን ፋሲካ ለማክበር ከየሀገሩ መጥተው የነበሩ ሰዎች ጌታችንንም ከሞት ያስነሳውን አልዓዛርንም ለማየት ተሰብስበው ነበር።

ተአምራቱን እያደነቁ ብዙዎችም አምነውበት ነበር፡፡ ጌታችን ከቢታንያ ወደ ኢየሩሳሌም እስኪደርስ ብዙዎች በምሥጋና አጅበውታል፡፡(ዮሐ. 12÷12) የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው “ሆሳዕና በጌታ ስም የሚመጣ የእሥራኤል ንጉስ የተባረከ ነው።” እያሉ እያመሰገኑት ወደ ቤተፋጌ መንደር ደረሱ፡፡

ብራና አፕስ Birana apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
11👍3🥰1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
#ግእዝ
ወብዙኃን እለ ነጸፉ ቈጽለ መቲሮሙ እምዕፀው ወቦ እለ ነጸፉ አልባሲሆሙ ውስተ ፍኖት። እለሂ ይመርሑ ወእለሂ ይተልዉ ይኬልሑ ወይብሉ ሆሣዕና «ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ።» ወቡርክት እንተ ትመጽእ መንግሥት በስመ እግዚአብሔር እንተ አቡነ ዳዊት #ሆሣዕና_በአርያም
ማር 11፡8-10

#አማርኛ
ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፤ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቈረጡ ያነጥፉ ነበር። የሚቀድሙትም የሚከተሉትም “ሆሣዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በጌታ ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ #ሆሣዕና_በአርያም!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
ማር 11፡8-10

#Afaan_Oromoo
Namoonni baayʼeen uffata isaanii karaa irra afan; warri kaan immoo dameewwan baala qaban kanneen alaa kukkutan sana karaa irra bubuusan. Warri dura deemaa turanii fi warri duukaa buʼaa turan iyyanii akkana jedhan; “Hoosaaʼinaa!” “Inni maqaa Gooftaatiin dhufu eebbifamaa dha!” “Mootummaan abbaa keenya Daawit inni dhufu sun eebbifamaa dha!” #Hoosaaʼinaa_ol_gubbaatti!
Mar 11፡8-10

#ትግርኛ
ብዙሓት ድማ ኣብቲ መገዲ ኽዳውንቶም ኣንጸፉ፡ ካልኦት ከኣ ካብ ኣእዋም ጨጨንፈሩ ሰሊዖም ነስነሱ። ቀቅድሚኡ ዚኸዱን ደድሕሪኡ ዚስዕቡን ከኣ ዓው ኢሎም፡ ሆሳእና፡ ብስም እግዚኣብሄር ዚመጽእ ብሩኽ እዩ። እታ እትመጽእ ዘላ መንግስቲ ኣቦና ዳዊት ብርኽቲ እያ፡ #ሆሳእና_ኣብ_ኣርያም፡ በሉ።
ማር 11፡8-10

እንኳን አደረሰን ።
👍149🔥4
#ድጋሜ_የማይገኝ_ዕድል

ቅናሹ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት

ላልሰሙት ያሰሙ ።

#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።

የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።

ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።

ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።

አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ

ብራና አፕስ  Birana Apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍84
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
ሰሙነ ሕማማት
ሰኑይ - ሰኞ

1. መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል፦
በዚህ ዕለት ጌታችን ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ ቅጠል ያለባትን በለስ ተመልክቶ ወደ በለሲቱ ቢቀርብ ከቅጠል በቀር ምንም ነገር ባለማግኘቱ “ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ምንም ካንቺ ፍሬ አይበላ” ማር ፲፩፥፲፬ በማለት ስለረገማት መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል።

2. አንጽሖተ ቤተ መቅደስ ይባላል፡-
ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ሄዶ በቤተመቅደሱ የሚሸጡትን እና የሚለውጡትን “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች” ማቴ ፳፩፥፲፫ በማለት ከቤተመቅደስ ገርፎ አስወጥቷቸዋልና።

"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"

"ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ አሜን !"

፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
👍388🥰7🙏4👏2
የሰሙነ ሕማማት ሐሙስ

፩ኛ. ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-ኅብስቱን ለውጦ ሥጋ መለኮት፥ወይኑንም ደመ መለኮት ባደረገ ጊዜ ስለ ጸለየ እና እንዲሁም በዮሐንስ ምዕራፍ ፲፯ ላይ ያለውን በመጸለዩ ነው።

፪ኛ. ትእዛዘ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-የደቀ መዛሙርቱን እግሮች ካጠበ በኋላ “እናንተም እንዲሁ አድርጉ፤”ብሎ በማዘዙ እና በጌቴሴማኔ ጴጥሮ ስን፥ዮሐንሰን፥ያዕቆብን “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤”የሚል ትእዛዝ ስለ ሰጣቸው፤ እንዲሁም:-ሥርዓተ ቁርባንን አሳይቶ “ከመዝ ግበሩ ተዝካርየ፤”ብሎ በማዘዙ ነው።

፫ኛ. የነፃነት ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም ጌታ ደቀ መዛሙርቱን:-“ከእንግዲህ ባሮች አለላችሁም፥ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፤”ያለውን በማሰብ ነው።

፬ኛ. ኅፅበተ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-በዚህ ዕለት የደቀ መዛሙርቱን እግሮች በማጠቡ ነው።

፭ኛ. አረንጓዴው ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም አረንጓዴ በሆነ የአትክልት ሥፍራ መጸለዩን ለማስታወስ ነው።

፮ኛ. የአዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም ጽዋውን አንስቶ “ይህ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤”በማ ለቱ ነው።ትርጉሙም ሥጋውና ደሙ የአዲስ ሕግ የወንጌል፥የአዲስ ርስት የመንግሥተ ሰማይ መጥኛ መሆኑን የሚያመለክት ነው።

"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"

"ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ አሜን !"

፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
Tel: +251901008562
11👍8👏1
#ድጋሜ_የማይገኝ_ዕድል

ቅናሹ ሊጠናቀቅ ጥቂት 4 ቀናት ብቻ ቀሩት

ሁሉንም አፖች #በ800 ብር ይግዙ ።

#ሼር በማድረግ ላልሰሙት ያሰሙ ።

#Premium_Membership
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ብዙ የሚያተርፉበት ፓኬጅ ነው ።

#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።

ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።

የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።

ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።

አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ

ብራና አፕስ  Birana Apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
10👍10🥰1👏1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
ሰሙነ ሕማማት ዓርብ

፩፤ የስቅለት ዓርብ ይባላል።

ጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና የስቅለት ዓርብ ይባላል። ማቴ ፳፯፥፴፭

፪፤ መልካሙ ዓርብ ይባላል።

ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት ፣ የሕይወት አርማ ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው ፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል።

"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"

"ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ አሜን !"

፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
👍9🙏31👎1
#ማሳሰቢያ
በዓለ ስቅለት እንደመሆኑ መጠን በአገልግሎት መሳተፍ ስላለብን ከቀኑ 6:00-12:00 ሰዓት የመክፈቻ ኮድ አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን እያስታወቅን ክፍያ ፈጽማችሁ የመክፈቻ ኮድ የምተወጠብቁ መረጃዎችን እየላካችሁ እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።

የክፍያ ደረሰኞቻችሁን Screenshot ማድረጉን እንዳትረሱ።

ደረሰኙን አሁን አትላኩት ። ስንጠይቃችሁ ብቻ ነው የሚላከው።

በመሀል ጊዜ ባገኘን ጊዜ የምንልከው ኮድም ይኖራል ።

መልካም የስቅለት በዓል ።
👍7🔥64
ለቅምሻ
መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩

ምን አዲስ ነገር አያችሁ?

Hint: አንድ ሰው በአንዱ ስክሪን ላይ ቢያንስ 4 አዳዲስ ነገሮችን ማየት ይችላል ።
🔥74👏2👍1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
ሰሙነ ሕማማት ቀዳም ሥዑር (የተሻረች ቅዳሜ)

1. ቀዳም ሥዑር ትባላለች።

ይኽች ዕለት ከድሮው በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል እና የማትጾመው ቅዳሜ ስለምትጾም የተሻረችው ቅዳሜ ትባላለች

2. ለምለም ቅዳሜ ትባላለች።

ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት ስለሆነ በዚህ ተሰይሟል። ቀጤማውንም ምእመናን እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል።

ምዕመናን ቄጤማውን በራሳቸው ያስራሉ ምክንያቱም አይሁድ ጌታችንን እያሰቃዩ ሊሰቅሉት ባሉ ጊዜ የእሾህ አክሊል ጭንቅላቱ ላይ ያሠሩበትን ድርጊት የሚያስታውስ ነው።

3. ቅዱስ ቅዳሜ ትባላለች።

ቅዱስ ቅዳሜ መባሉ ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ዕለት ስለሆነ ነው።

በዘመነ ሐዲስ የማዳን ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ፣ በነፍሱ ሲዖልን በርብሮ ባዶዋን ስላስቀራት ይች ቀን የተባረከች ዕለት ስለሆነች ቅዱስ ቅዳሜ ተብላለች

"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"

"ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ አሜን።"

፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
👍96
እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ
የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤ ጠላቶቹንም በኋላው ገደለ። መዝ ፸፯፥፷፭

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው  አደረሳችሁ ።
12👍5
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን ።

ሃሌ ሉያ ዮም ፍስሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እም ሙታን ቀደሳ ወአክበራ እም ኵሎን መዋዕል አልዓላ አማን ተንሥአ እም ሙታን።

#ትርጉም፦ በክርስቲያን ሰንበት ዛሬ ደስታ ሆነ፣ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷልና። የክርስቲያን ሰንበትን ቀደሰ አከበረ ከሁሉ ዕለታትም ከፍ ከፍ አደረጋት በእውነት ከሙታን መካከል ተነሣ።

ብራና አፕስ  Birana Apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍166
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ

ብራና አፕስ #10ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክኒያት በማድረግ እስከ ትንሳኤ የሚቆይ ቅናሽ ማድረጋችን ይታወሳል ።

ሆኖም ይህ ቅናሽ #ዛሬ_ሌሊት 6 ሰዓት የሚጠናቀቅ ይሆናል ።

#ይህን ቅናሽ በመጠቀም የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ይግዙ።

ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።

ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።

ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።

አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ

ብራና አፕስ  Birana Apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍114😁1
#ምዕራፍ_

ላለፉት 10 ዓመታት በእግዚአብሔር ፈቃድ በአቅማችን የቻልነውን ሁሉ በማድረግ ስናገለግል ቆይተናል። በቀጣዩ ምዕራፍም በተሻለ የአገልግሎት ጥራት ወደ እናንተ ለመድረስ ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን።

በሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን ላይ

• አዳዲስ ይዘቶችን
• የድምጽ ቅጂን
• የምስል ቅጂን
• ተጨማሪ አገልግሎቶችን
አካተን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በተሻለ አገልግሎት እንቀጥላለን ።

ብራና አፕስ  Birana Apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
3👍214🥰3👏3
ልዩ ዕድል እስከ በዓለ ሃምሳ ። የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ማየትና ትእዛዛቱን መከተል ብቻ ነው።

👇👇👇👇👇👇

Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMBT1uAVd/

YouTube: https://youtu.be/xZXJGG0oU1s?si=SjgYgeBWlXC_Ttcs
3👍2