ገደብ አልባ ደንበኝነትን(Premium Membership) እናበረታታለን።
የምንለቃቸውን አዳዲስ መተግበርያዎችና ይዘቶችን ለማግኘት በተናጠል ለእያንዳንዱ አፕሊኬሽን update ከማዘጋጀት አፖችን ሰብሰብ አድርገን በተወሰኑ አፖች ብቻ ለመቀጠል እያሰብን ነው ። ይህም ሥራዎችን ከማቅለሉም በላይ ድግግሞሽን ያስቀራል ። ተጠቃሚውም ያለሐሳብ አንዴ ከፍሎ ለዕድሜ ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችል ይረዳል ።
በዚህ መሠረት በቅርቡ ከሚለቀቁ መተግበርያዎች ውስጥ #መጽሐፍ_ቅዱስ_፹፩ አንዱ ሲሆን ከወትሮው በተለየ መልኩ ነባሩን አገልግሎት ጨምሮ #አንድምታ_ትርጓሜን ፣ #የግእዝ_መጽሐፍ_ቅዱስ_ክፍሉን_በድምጽ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ #የጥናት_ዕቅድን ፣ #ጥያቄዎችንና የመሳሰሉትን አዳዲስ አገልግሎቱን በማካተት እየተዘጋጀ ነው ። ይህንን አገልግሎት ለጊዜው ማግኘት የሚችሉት ገደብ አልባ ደንበኞች (Premium Members) ብቻ ናቸው ።
መጽሐፍ ቅዱሱ በይዘትም በዓይነትም የመጀመርያው ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኛ በመሆን የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram

ገደብ አልባ ደንበኞች ሁሉንም አፖች በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው ለዕድሜ ልክ ያለ ገደብ መጠቀም ይችላሉ ።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍26❤9🥰4
#ድጋሜ_የማይገኝ_ዕድል
ላልሰሙት ያሰሙ ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።

👍19👏4❤2
ብራና አፕስ 10ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድርግ ደንበኞቹ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ አዘጋጅቷል ።
እንደሚታወቀው በብዙ ድካም የተዘጋጁ መተግበርያዎች #በማስታወቂያ ችግር ምክንያት ለተጠቃሚዎች በሰፊው የመድረስ ዕድላቸው በጣም ውስን ሆኖ ቆይቷል ። ይህም ተጠቃሚዎች ከግንዛቤ እጥረትና በቂ ግንዛቤ ካለማግኘት የተነሣ መጠቀም እየፈለጉ በፍርሃትና እምነት በማጣት ለመግዛት ሲቸገሩ እየተስተዋለ ነው ።
ችግሩን ለመፍታት በነባርና አዳዲስ ደንበኞች አማካኝነት አፖቹን ለማስተዋወቅና የሚያስተዋውቁ ደንበኞችንም ለመደጎም ይህ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን የሚከተለውን ይተግብሩ።
1.በቅድሚያ ተመዝግበው የኩፖን ኮድ ማግኘት ይኖርብዎታል ። ከዚያም ገደብ አልባ ደንበኞችን ይጋብዛሉ። በእርስዎ ምክንያት የተጋበዙ ደንበኞች ክፍያ ፈጽመው የመክፈቻ ኮድ ለማግኘት መልዕክት ወደ እኛ ሲልኩ የእርስዎንም ኩፖን ኮድ አብረው መላክ ይኖርባቸዋል።
2. በእርስዋ ግብዣ የገዙ ደንበኞችን ዝርዝር መመዝገብ ይችላሉ ። ከእኛም ማግኘት ይችላሉ ።
3. የ20% ድርሻዎን 500ብር ጀምሮ ከእኛ መውሰድ ይችላሉ። በየቀኑ የሚሠሩት ብር ከ500 ብር በላይ ከሆነ በዕለቱ ብርዎን ወደ አካውንትዎ እናስተላልፍልዎታለን ።
ለመመዝገብና ኩፖን ኮድ ለማግኘት በ @birana_premium ያናግሩን።
#ያስታውሱ፣ ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች መክፈትና መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት ነው። እስከ በዓለ #ትንሣኤ ድረስ ገደብ አልባ ደንበኝነት ዋጋው 800ብር ነው። ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ መደበኛ ዋጋው 1000ብር ነው። በገደብ አልባ ደንበኝነት የተካተቱ አፕሊኬሽኖች ብዛት 24+ ናቸው ። አፖችም የሚገኙት እዚህ https://t.me/biranapremium ብቻ ነው።

❤10👍6👏3🥰2😁2🤔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብዙ ሰው ጥያቄ ለሆነው "#ገደብ_አልባ_ጥቅል" የተሰጠ አጭር የቪዲዮ ማብራሪያ
የዚህ ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ አፖችን ከዚህ ቴሌግራም ቻናላችን ወይም ድረ ገፃችን ብቻ ያውርዱ ።
Telegram: Https://t.me/biranapremium
Website: https://biranapps.com/premium-members/
#ማሳሰቢያ
ከላይ ባሉት ቴሌግራም ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የተለቀቁት አፖች #ገደብ_አልባ_ደንበኛ ለሆኑና መሆን ለሚፈልጉ ብቻ ነው ። ገደብ አልባ ደንበኛ ያልሆነ ደንበኛ እዚህ ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የሚለቀቁ አፖችን በማውረድ የመክፈቻ ኮድ ቢጠይቅ ፣ እኛን ከማድከም ውጪ የሚላከው ኮድ አይከፍትለትም ።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
የዚህ ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ አፖችን ከዚህ ቴሌግራም ቻናላችን ወይም ድረ ገፃችን ብቻ ያውርዱ ።
Telegram: Https://t.me/biranapremium
Website: https://biranapps.com/premium-members/
#ማሳሰቢያ
ከላይ ባሉት ቴሌግራም ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የተለቀቁት አፖች #ገደብ_አልባ_ደንበኛ ለሆኑና መሆን ለሚፈልጉ ብቻ ነው ። ገደብ አልባ ደንበኛ ያልሆነ ደንበኛ እዚህ ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የሚለቀቁ አፖችን በማውረድ የመክፈቻ ኮድ ቢጠይቅ ፣ እኛን ከማድከም ውጪ የሚላከው ኮድ አይከፍትለትም ።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍11❤3👎3
🕊 የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት 🕊
† #ደብረዘይት
"እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ ወአምላክነሂ ኢያረምም፤ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ" መዝ. ፵፱:፫)
ስያሜው የተወሰደውም ከማቴዎስ ወንጌል ፳፬፥፫ ካለው ትምህርት ነው፡፡ ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ አቅጣጫ የሚገኝ በወይራ ዛፎች የተሸፈነ ትልቅ ተራራ ነው፡፡
ጌታችን ምሥጢራትን በተለያየ ቦታ ገልጧል፣ ምሥጢረ ጸሎትን በጌቴሴማኒ ፤ ምሥጢረ መንግሥቱን በደብረ ታቦር ፤ ምሥጢረ ቊርባንን በቤተ አልዓዛር ፤ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታንን በቤተ ኢያኢሮስ ፤ ምሥጢረ ምጽአቱን ደግሞ በደብረ ዘይት ገልጧል፡፡
ደብረ ዘይት ጌታችን ዳግም ለፍርድ መምጣቱንና ምሥጢረ ምጽአቱን ለደቀ መዛሙርቱ በሚገባ የገለጠበት ዕለት ነው፡፡ ደብረ ዘይትን ጌታችን በመዋዕለ ስብከቱ ለማደሪያነት ተጠቅሞበታል፡፡
ቀን ቀን በምኲራብ ያስተምራል ፤ ሌሊት ሌሊት ደግሞ በደብረ ዘይት ያድራል፡፡ ይህንም ቅዱስ መጽሐፍ እንዲህ በማለት ይመሰክራል ፤ "ዕለት ዕለት በመቅደስ ያስተምር ነበር፡፡ ሌሊት ግን ደብረ ዘይት ወደምትባል ተራራ ወጥቶ ያድር ነበር፡፡ ሕዝቡ ዅሉ ይሰሙት ዘንድ ማልደው በመቅደስ ወደ እርሱ ይመጡ ነበር" [ሉቃ. ፳፩፥፴፯]፡፡ በዚህ ለማደሪያነት ባገለገለው ተራራ ምሥጢረ ምጽአቱን ስለ ገለጠበት አምስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ደብረ ዘይት የሚል ስያሜ ተሰጥተታል፡፡
ደብረ ዘይት ጾሙ እኩል የሚኾንበት ፤ አምላካችን በግርማ መንግሥቱ ለፍርድ በመጣ ጊዜ መልካም ለሠሩ ክብርን ፣ ክፉ ለሠሩ ቅጣቱን የሚያስተላልፍ መኾኑ የሚነገርበት ፤ ስለ ዓለም መጨረሻ እና ስለሚመጣው ሕይወት የምንማርበት የክርስቲያኖች ማስጠንቀቂያ ዕለት ነው፡፡

👍24❤10🙏4
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (Gech)
ብራና አፕስ 10ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድርግ ደንበኞቹ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ አዘጋጅቷል ።
እንደሚታወቀው በብዙ ድካም የተዘጋጁ መተግበርያዎች #በማስታወቂያ ችግር ምክንያት ለተጠቃሚዎች በሰፊው የመድረስ ዕድላቸው በጣም ውስን ሆኖ ቆይቷል ። ይህም ተጠቃሚዎች ከግንዛቤ እጥረትና በቂ ግንዛቤ ካለማግኘት የተነሣ መጠቀም እየፈለጉ በፍርሃትና እምነት በማጣት ለመግዛት ሲቸገሩ እየተስተዋለ ነው ።
ችግሩን ለመፍታት በነባርና አዳዲስ ደንበኞች አማካኝነት አፖቹን ለማስተዋወቅና የሚያስተዋውቁ ደንበኞችንም ለመደጎም ይህ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን የሚከተለውን ይተግብሩ።
1.በቅድሚያ ተመዝግበው የኩፖን ኮድ ማግኘት ይኖርብዎታል ። ከዚያም ገደብ አልባ ደንበኞችን ይጋብዛሉ። በእርስዎ ምክንያት የተጋበዙ ደንበኞች ክፍያ ፈጽመው የመክፈቻ ኮድ ለማግኘት መልዕክት ወደ እኛ ሲልኩ የእርስዎንም ኩፖን ኮድ አብረው መላክ ይኖርባቸዋል።
2. በእርስዋ ግብዣ የገዙ ደንበኞችን ዝርዝር መመዝገብ ይችላሉ ። ከእኛም ማግኘት ይችላሉ ።
3. የ20% ድርሻዎን 500ብር ጀምሮ ከእኛ መውሰድ ይችላሉ። በየቀኑ የሚሠሩት ብር ከ500 ብር በላይ ከሆነ በዕለቱ ብርዎን ወደ አካውንትዎ እናስተላልፍልዎታለን ።
ለመመዝገብና ኩፖን ኮድ ለማግኘት በ @birana_premium ያናግሩን።
#ያስታውሱ፣ ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች መክፈትና መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት ነው። እስከ በዓለ #ትንሣኤ ድረስ ገደብ አልባ ደንበኝነት ዋጋው 800ብር ነው። ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ መደበኛ ዋጋው 1000ብር ነው። በገደብ አልባ ደንበኝነት የተካተቱ አፕሊኬሽኖች ብዛት 24+ ናቸው ። አፖችም የሚገኙት እዚህ https://t.me/biranapremium ብቻ ነው።
እንደሚታወቀው በብዙ ድካም የተዘጋጁ መተግበርያዎች #በማስታወቂያ ችግር ምክንያት ለተጠቃሚዎች በሰፊው የመድረስ ዕድላቸው በጣም ውስን ሆኖ ቆይቷል ። ይህም ተጠቃሚዎች ከግንዛቤ እጥረትና በቂ ግንዛቤ ካለማግኘት የተነሣ መጠቀም እየፈለጉ በፍርሃትና እምነት በማጣት ለመግዛት ሲቸገሩ እየተስተዋለ ነው ።
ችግሩን ለመፍታት በነባርና አዳዲስ ደንበኞች አማካኝነት አፖቹን ለማስተዋወቅና የሚያስተዋውቁ ደንበኞችንም ለመደጎም ይህ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን የሚከተለውን ይተግብሩ።
1.በቅድሚያ ተመዝግበው የኩፖን ኮድ ማግኘት ይኖርብዎታል ። ከዚያም ገደብ አልባ ደንበኞችን ይጋብዛሉ። በእርስዎ ምክንያት የተጋበዙ ደንበኞች ክፍያ ፈጽመው የመክፈቻ ኮድ ለማግኘት መልዕክት ወደ እኛ ሲልኩ የእርስዎንም ኩፖን ኮድ አብረው መላክ ይኖርባቸዋል።
2. በእርስዋ ግብዣ የገዙ ደንበኞችን ዝርዝር መመዝገብ ይችላሉ ። ከእኛም ማግኘት ይችላሉ ።
3. የ20% ድርሻዎን 500ብር ጀምሮ ከእኛ መውሰድ ይችላሉ። በየቀኑ የሚሠሩት ብር ከ500 ብር በላይ ከሆነ በዕለቱ ብርዎን ወደ አካውንትዎ እናስተላልፍልዎታለን ።
ለመመዝገብና ኩፖን ኮድ ለማግኘት በ @birana_premium ያናግሩን።
#ያስታውሱ፣ ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች መክፈትና መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት ነው። እስከ በዓለ #ትንሣኤ ድረስ ገደብ አልባ ደንበኝነት ዋጋው 800ብር ነው። ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ መደበኛ ዋጋው 1000ብር ነው። በገደብ አልባ ደንበኝነት የተካተቱ አፕሊኬሽኖች ብዛት 24+ ናቸው ። አፖችም የሚገኙት እዚህ https://t.me/biranapremium ብቻ ነው።
👍14❤7
#ገብርኄር፤ ስድስተኛው ሳምንት
#ገብር ኄር፥ ገብር ምዕመን ፥ ገብር ሀካይ ስድስተኛ ሳምንት ገብርኄር ይባላል፡፡ ገብርኄር ማለት ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው፡፡ በዚህ ሳምንት ስለ ስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኄር /ስለታማኝ/ አገልጋይ ያስተማረውን ትምህርት ይነገራል ይህንንም የሚያዘክር ምስጋና ይቀርብበታል፡፡ ይኸውም ማቴ 25፥14-30 ላይ ይገኛል፡፡ (ይህም ክፍል ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል በምሳሌ ካስተማራቸው ትምህርቶች አንዱ ነው)፡፡
ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብ እንደ ሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና፤ ለእያንዳንዱ እንደ ዐቅሙ፡ ለአንዱ አምስት መክሊት፥ ለአንዱ ሁለት፥ ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ፡፡ መክሊት የወርቅ መለኪያ /መስፈሪያ/ ነው፡፡ አምስት መክሊትም የተቀበለው ሄዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፡፡ እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ ፡፡ አንድ ተቀበለው ግን ሄዶ ምድርን ቆፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ፡፡ ከብዙ ዘመንም በኋላ የእነዚያ ባሮች ጌታ መጣና ተቈጣጠራቸው፡፡
*አምስት መክሊት የተቀበለውም ቀረበና ሌላ አምስት መክሊት አስረክ፤ ‹‹ ጌታ ሆይ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ ሌላ አምስት መክሊት አተረፍሁበት›› አለ፡፡ ጌታውም፦ ‹‹መልካም አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ (ገብር ኄር)፤ በጥቂቱ ታምነሃል በቡዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ፡፡›› አለው፡፡
*ሁለት መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ፡፡ ‹‹ጌታ ሆይ ሁለት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ ሌላ ሁለት መክሊት አተረፍሁበት፡፡›› አለ፡፡ ጌታውም፡፡ መልካም፡ ‹‹ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ (ገብር ምዕመን) በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው፡፡
*አንድ መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ፡፡ ‹‹ጌታ ሆይ ካልዘራህባት የምታጭድ፥ ካልበተንህበትም የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ፤ ሌቦች እንዳይሠርቁኝ አታላዮች እንዳይቀሙኝ ሄጄም መክሊትህን በምድር ቀበርሁት፤ መክሊትህ እነሆ›› አለው፡፡ ጌታውም መልሶ እንዲህ አለው፡- ‹‹አንተ ክፋና ሃኬተኛ ባሪያ (ገብር ሀካይ) ካልዘራሁበት እንደማጭድ ፥ ካልበተንሁበትም እንድሰበስብ ታውቃለህን? ስለዚህ ገንዘቤን ለለዋጮች አደራ ልትሰጠው በተገባህ ነበር፤ እኔም መጥቼ ያለኝን ከትርፉ ጋር እወስደው ነበር፡፡ ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት አስር መክሊትም ላለው ስጡት፤ እሱን ደግሞ ወደ ዘለዓለም ሐዘንና መከራ ወዳለብት ወደ ጨለማው አውጥታችሁ ጣሉት›› አላቸው፡፡ ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወስድበታል፡፡ አገልጋዮችም ይህንን ክፉ አገልጋይ ወደ ጨለማው አውጥተው ጣሉት፡፡ በዚህ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡
† መክሊት የተባለ ጸጋ ስጦታ ሲሆን፤ እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን የተለያየ ስጦታ ተሰጥቶናል በተሰጠንም ስጦታ ልናገለግልበት ያስፈልጋል፡፡
† በተጨማሪ መክሊት ቃለ እግዚአብሔር ነው፤ የሰማነውን ቃለ እግዚአብሔር ለመተግበር እየበረታን ለሌላው ማሰማት ይገባናል፤ ከእኛ የሚጠበቀው ማሰማቱ ብቻ ነው፤ በልቦናው አድሮ ሥራ የሚያሠራ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነውና፡፡ እኛም በሃይማኖት ጠንክረን በምግባር በርትተን ታማኝ ባርያ ልንሆን ይገባል፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Contact_us
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://x.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VavsQarHQbRwleod1G3M

Biranapps
ብራና አፕስ Birana Apps – Ethiopian Heritage at Your Fingertips
The Orthodox Bible brought to life with Birana Apps. Explore Mezgebe Hiwot, Mezgebe Tselot, Mezgebe Haymanot, Metsihafe Kidase, Seatat, Sinkisar, Mahilete Tsige, Haymanote Abew, Geez Dictionary, Amharic Dictionary, Tigrigna Dictionary, Galmee Amantaa, Utubaa…
👍22🥰9❤7
#ድጋሜ_የማይገኝ_ዕድል
ላልሰሙት ያሰሙ ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
ለማውረድ
Https://t.me/biranapremium
https://biranapps.com/premium-members/
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
ላልሰሙት ያሰሙ ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
ለማውረድ
Https://t.me/biranapremium
https://biranapps.com/premium-members/
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍11❤6👏2
#Premium_Membership
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ብዙ የሚያተርፉበት ፓኬጅ ነው ።
ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።
ከነባሩ አገልግሎቱ በተጨማሪ አዳዲስ አገልግሎቶችን አካቷል ። ከእነዚህ ውስጥ
#በጽሑፍ
• ከ10 በላይ ዕትሞች
• አንድምታ ትርጓሜ (ብሉይ ወሐዲስ)
• የማጥኛ ዕቅድ (Reading plans)
• ጥያቄዎች (Quizzes)
• ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)
#በድምጽ
• ግእዝ አዲስ ኪዳን
• አንድምታ ትርጓሜ (ብሉይ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳን)
• የአማርኛና የኦሮምኛ ዕትሞች (ሙሉ ብሉይና ሐዲስ በድምጽ)
ከበዓለ ትንሣኤ በፊት ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ800ብር ብቻ በመግዛት የአዳዲስ አገልግሎች ተጠቃሚ ይሁኑ ። ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ የገደብ አልባ ደንበኝነት ወደ መደበኛ ዋጋው ይመለሳል።
ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው ለዕድሜ ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው ።
አፖቹን ለማውረድ እዚህ ይግቡ ።
https://t.me/biranapremium

❤16👍10👎1🥰1
መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በግእዝና በአማርኛ (ሙሉ) ከጾመ ድጓ ጋር
መጽሐፈ ግብረ ሕማማት የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሕማምና መከራ የሚዘክሩ የብሉይና የአዲስ ኪዳን መጻሕፍትን የሥርዓት መጻሕፍትን ተአምረ ኢየሱስና ተአምረ ማርያምን ጨምሮ የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍትን የያዘ መጽሐፍ ነው ። በሰሙነ ሕማማት በመዓልትና በሌሊት በሰዓታት ተከፋፍሎ ይነበባል ።
የክርስቲያን ወገን የሆነ ሁሉ በየዓመቱ ሰሙነ ሕማማትን ራሱን ከፈቃደ ሥጋና ከክፉ ነገር ከልክሎ በየቤተ ክርስቲያኑ በመገኘት የሚተላለፉትን መልእክታት በመከታተልና በመሳተፍ በጾም በጸሎት በስግደትና በአስተብርኮት ይሰነብታል።
ይህን ግዙፍ መጽሐፍ በቀላሉ በእጅ ስልክዎ ጭነው እንዲጠቀሙ በአፕሊኬሽን አዘጋጅተን አቅርበነዋል ።
✅ ሙሉ ግብረ ሕማማት መጽሐፉ ከአማርኛ በተጨማሪ #በግእዝ ተዘጋጅቶ ተካቷል ።
✅ አፕሊኬሽኑ ግእዝና አማርኛው ጎን ለጎን እንዲናበብ ተደርጎ ተዘጋጅቷል።
✅ ለዐቢይ ጾም ሣምንታት ሁሉም ቀናት የተዘጋጀ መጽሐፈ #ጾመ_ድጓ አካቶ ይዟል ።
የአፕሊኬሽኑ ዋጋ 100 ብር ሲሆን እስከ ትንሳኤ የሚቆይ 50% ቅናሽ ስላለ 50 ብር ከፍለው መግዛት ይችላሉ ።
አፑን ለማውረድ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/biranappsapk/96
ብራና አፕስ Birana apps

#ልብ_ይበሉ
ይህ ማስታወቂያ የመዝገበ ሕይወትና የመዝገበ ሃይማኖት ተጠቃሚዎችን አይመለከትም ።
አፑን ለማውረድ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/biranappsapk/96
ብራና አፕስ Birana apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍17❤9👏2
#እንኳን_አደረሳችሁ
#ሆሳዕና ማለት መድኃኒት ወይም አቤቱ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ ይህ የዐቢይ ጾም ፋሲካ አንድ ሳምንት ሲቀረው የሚከበረው የጌታ በዓል ከዘጠኙ ዓበይት በዓላት አንዱ ነው። በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛርን ከሞት ባስነሳባት የቢታንያ መንደር በተገኘ ጊዜ የአይሁድን ፋሲካ ለማክበር ከየሀገሩ መጥተው የነበሩ ሰዎች ጌታችንንም ከሞት ያስነሳውን አልዓዛርንም ለማየት ተሰብስበው ነበር።
ተአምራቱን እያደነቁ ብዙዎችም አምነውበት ነበር፡፡ ጌታችን ከቢታንያ ወደ ኢየሩሳሌም እስኪደርስ ብዙዎች በምሥጋና አጅበውታል፡፡(ዮሐ. 12÷12) የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው “ሆሳዕና በጌታ ስም የሚመጣ የእሥራኤል ንጉስ የተባረከ ነው።” እያሉ እያመሰገኑት ወደ ቤተፋጌ መንደር ደረሱ፡፡

❤11👍3🥰1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
#ግእዝ
ወብዙኃን እለ ነጸፉ ቈጽለ መቲሮሙ እምዕፀው ወቦ እለ ነጸፉ አልባሲሆሙ ውስተ ፍኖት። እለሂ ይመርሑ ወእለሂ ይተልዉ ይኬልሑ ወይብሉ ሆሣዕና «ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ።» ወቡርክት እንተ ትመጽእ መንግሥት በስመ እግዚአብሔር እንተ አቡነ ዳዊት #ሆሣዕና_በአርያም።
ማር 11፡8-10
#አማርኛ
ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፤ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቈረጡ ያነጥፉ ነበር። የሚቀድሙትም የሚከተሉትም “ሆሣዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በጌታ ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ #ሆሣዕና_በአርያም!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
ማር 11፡8-10
#Afaan_Oromoo
Namoonni baayʼeen uffata isaanii karaa irra afan; warri kaan immoo dameewwan baala qaban kanneen alaa kukkutan sana karaa irra bubuusan. Warri dura deemaa turanii fi warri duukaa buʼaa turan iyyanii akkana jedhan; “Hoosaaʼinaa!” “Inni maqaa Gooftaatiin dhufu eebbifamaa dha!” “Mootummaan abbaa keenya Daawit inni dhufu sun eebbifamaa dha!” #Hoosaaʼinaa_ol_gubbaatti!
Mar 11፡8-10
#ትግርኛ
ብዙሓት ድማ ኣብቲ መገዲ ኽዳውንቶም ኣንጸፉ፡ ካልኦት ከኣ ካብ ኣእዋም ጨጨንፈሩ ሰሊዖም ነስነሱ። ቀቅድሚኡ ዚኸዱን ደድሕሪኡ ዚስዕቡን ከኣ ዓው ኢሎም፡ ሆሳእና፡ ብስም እግዚኣብሄር ዚመጽእ ብሩኽ እዩ። እታ እትመጽእ ዘላ መንግስቲ ኣቦና ዳዊት ብርኽቲ እያ፡ #ሆሳእና_ኣብ_ኣርያም፡ በሉ።
ማር 11፡8-10
እንኳን አደረሰን ።

👍14❤9🔥4
#ድጋሜ_የማይገኝ_ዕድል
ቅናሹ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት
ላልሰሙት ያሰሙ ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
ቅናሹ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት
ላልሰሙት ያሰሙ ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።
አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍8❤4
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
ሰሙነ ሕማማት
ሰኑይ - ሰኞ
1. መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል፦
በዚህ ዕለት ጌታችን ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ ቅጠል ያለባትን በለስ ተመልክቶ ወደ በለሲቱ ቢቀርብ ከቅጠል በቀር ምንም ነገር ባለማግኘቱ “ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ምንም ካንቺ ፍሬ አይበላ” ማር ፲፩፥፲፬ በማለት ስለረገማት መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል።
2. አንጽሖተ ቤተ መቅደስ ይባላል፡-
ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ሄዶ በቤተመቅደሱ የሚሸጡትን እና የሚለውጡትን “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች” ማቴ ፳፩፥፲፫ በማለት ከቤተመቅደስ ገርፎ አስወጥቷቸዋልና።
"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"
"ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ አሜን !"
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ

👍38❤8🥰7🙏4👏2
የሰሙነ ሕማማት ሐሙስ
፩ኛ. ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-ኅብስቱን ለውጦ ሥጋ መለኮት፥ወይኑንም ደመ መለኮት ባደረገ ጊዜ ስለ ጸለየ እና እንዲሁም በዮሐንስ ምዕራፍ ፲፯ ላይ ያለውን በመጸለዩ ነው።
፪ኛ. ትእዛዘ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-የደቀ መዛሙርቱን እግሮች ካጠበ በኋላ “እናንተም እንዲሁ አድርጉ፤”ብሎ በማዘዙ እና በጌቴሴማኔ ጴጥሮ ስን፥ዮሐንሰን፥ያዕቆብን “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤”የሚል ትእዛዝ ስለ ሰጣቸው፤ እንዲሁም:-ሥርዓተ ቁርባንን አሳይቶ “ከመዝ ግበሩ ተዝካርየ፤”ብሎ በማዘዙ ነው።
፫ኛ. የነፃነት ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም ጌታ ደቀ መዛሙርቱን:-“ከእንግዲህ ባሮች አለላችሁም፥ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፤”ያለውን በማሰብ ነው።
፬ኛ. ኅፅበተ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-በዚህ ዕለት የደቀ መዛሙርቱን እግሮች በማጠቡ ነው።
፭ኛ. አረንጓዴው ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም አረንጓዴ በሆነ የአትክልት ሥፍራ መጸለዩን ለማስታወስ ነው።
፮ኛ. የአዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም ጽዋውን አንስቶ “ይህ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤”በማ ለቱ ነው።ትርጉሙም ሥጋውና ደሙ የአዲስ ሕግ የወንጌል፥የአዲስ ርስት የመንግሥተ ሰማይ መጥኛ መሆኑን የሚያመለክት ነው።

❤11👍8👏1
#ድጋሜ_የማይገኝ_ዕድል
ቅናሹ ሊጠናቀቅ ጥቂት 4 ቀናት ብቻ ቀሩት
ሁሉንም አፖች #በ800 ብር ይግዙ ።
#ሼር በማድረግ ላልሰሙት ያሰሙ ።
#Premium_Membership
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ብዙ የሚያተርፉበት ፓኬጅ ነው ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
ቅናሹ ሊጠናቀቅ ጥቂት 4 ቀናት ብቻ ቀሩት
ሁሉንም አፖች #በ800 ብር ይግዙ ።
#ሼር በማድረግ ላልሰሙት ያሰሙ ።
#Premium_Membership
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ብዙ የሚያተርፉበት ፓኬጅ ነው ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ ለወደፊት ከሚኖሩን የአፕሊኬሽኖቻችን ዋጋ ደግሞ 150% ቅናሽ ይኖረዋል። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ። በዚህም መሠረት መሻሻያ ከተደረገባቸው አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ #ለገደብ_አልባ_ደንበኞች ብቻ በአዲስ መልክ ይለቀቃል ።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 12፣ 2017 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
አፖቹን ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
❤10👍10🥰1👏1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
ሰሙነ ሕማማት ዓርብ
፩፤ የስቅለት ዓርብ ይባላል።
ጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና የስቅለት ዓርብ ይባላል። ማቴ ፳፯፥፴፭
፪፤ መልካሙ ዓርብ ይባላል።
ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት ፣ የሕይወት አርማ ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው ፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል።

👍9🙏3❤1👎1