Biranna Tech ብራና ቴክ
14.7K subscribers
639 photos
5 videos
123 files
415 links
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።

ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።

ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales


Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562
Download Telegram
#ቅናሹ_ሊጠናቀቅ_5_ቀናት_ብቻ_ቀሩት

ጾመ ነቢያትን ምክኒያት በማድረግ እስከ ታህሳስ 29 2017 ድረስ ያደረግነው #የ30% ቅናሽ ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀሩት ። ዛሬውኑ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ ።

የአፖቹ ዋጋ
1.መዝገበ ሃይማኖት =420 ብር
2 .አንድምታ ትርጓሜ: =280 ብር
3 .መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን =140 ብር
4 .Galmee Amnataa =70 ብር
5 .መዝገበ ጸሎት =70 ብር
6 .መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን =70 ብር
7 .መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ = 140 ብር
8 .መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን =70 ብር
9 .ጸዋትወ ዜማ =70 ብር
10 .አብነት ዘኦርቶዶክስ =35 ብር
11 .መጽሐፈ ስንክሳር =70 ብር
12 .መጽሐፈ ቅዳሴ =70 ብር
13 .ግእዝ ትግርኛ መጽሐፈ ቅዳሴ =35 ብር
14 .መዓዛ ቅዱሳን =210 ብር
15.መጽሐፈ ሰዓታት =35 ብር
16.ግብረ ሕማማት =70 ብር
17.Utubaa Amantaa =35 ብር
18.መልክዐ ጉባኤ =105 ብር
19.ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል =35 ብር
20.ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
21.አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
22.ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
23.ሃይማኖተ አበው =35 ብር
ለማውረድ
Https://t.me/biranappsapk
ወይም
https://biranapps.com

ከላይ የዘረዘርናቸውን ሁሉንም አፖች በአንድ ኮድ ያለገደብ መጠቀም ከፈለጉ የፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ በመሆን #በ800 ብር ብቻ የጥቅሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ ።

ለማውረድ (ፕሪሚየም ገደብ አልባ ለመሆን)
Https://t.me/biranapremium

https://biranapps.com/premium-members/

ለተጨማሪ መረጃ
+251901008562
👍154
"እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"
ሉቃ ፪ ፤ ፲፩

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

ብራና አፕስ Birana Apps
👍235🥰4👏2🙏2
#ቅናሹ_ተራዝሟል

እስከ ታህሳስ 29, 2017 ዓም ድረስ የነበረው #የ30% ቅናሽ (በሁሉም አፖች ላይ) እና #የ20% ቅናሽ (ለፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን) የነበረው ቅናሽ እስከ ጥር 15, 2017 ዓም ድረስ የተራዘመ መሆን ለማሳወቅ እንወዳለን ።

Contact_us
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://x.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VavsQarHQbRwleod1G3M
👍53👎1
#ቅናሹ_ተራዝሟል

እስከ ታህሳስ 29, 2017 ዓም ድረስ የነበረው #የ30% ቅናሽ (በሁሉም አፖች ላይ) እና #የ20% ቅናሽ (ለፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን) የነበረው ቅናሽ እስከ ጥር 15, 2017 ዓም ድረስ የተራዘመ መሆን ለማሳወቅ እንወዳለን ።

የአፖቹ ዋጋ
1.መዝገበ ሃይማኖት =420 ብር
2 .አንድምታ ትርጓሜ: =280 ብር
3 .መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን =140 ብር
4 .Galmee Amnataa =70 ብር
5 .መዝገበ ጸሎት =70 ብር
6 .መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን =70 ብር
7 .መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ = 140 ብር
8 .መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን =70 ብር
9 .ጸዋትወ ዜማ =70 ብር
10 .አብነት ዘኦርቶዶክስ =35 ብር
11 .መጽሐፈ ስንክሳር =70 ብር
12 .መጽሐፈ ቅዳሴ =70 ብር
13 .ግእዝ ትግርኛ መጽሐፈ ቅዳሴ =35 ብር
14 .መዓዛ ቅዱሳን =210 ብር
15.መጽሐፈ ሰዓታት =35 ብር
16.ግብረ ሕማማት =70 ብር
17.Utubaa Amantaa =35 ብር
18.መልክዐ ጉባኤ =105 ብር
19.ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል =35 ብር
20.ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
21.አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
22.ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
23.ሃይማኖተ አበው =35 ብር
ለማውረድ
Https://t.me/biranappsapk
ወይም
https://biranapps.com

ከላይ የዘረዘርናቸውን ሁሉንም አፖች በአንድ ኮድ ያለገደብ መጠቀም ከፈለጉ የፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ በመሆን #በ800 ብር ብቻ የጥቅሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ ።

ለማውረድ (ፕሪሚየም ገደብ አልባ ለመሆን)
Https://t.me/biranapremium

https://biranapps.com/premium-members/
👍15🥰65👏1
እንኳን ለከተራ በዓል በሠላም አደረሳችሁ

#ብራና_አፕስ #biranapps

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
5👏3
#ከተራ
የከተራ በዓል የሚከበረው ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አንድ ቀን ሲቀከተራ በዋዜማው ነው፡፡ ይህም ከጌታችን መድኀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት በዓል አከባበር የሚጀምረው ሁል ጊዜ ጥር ፲ ቀን የከተራን በዓል ከማክበር ነው፡፡ በዚህ ዕለት ታቦታቱ ወደ ተዘጋጀላቸው የማደሪያ ቦታ በልዩ ድምቀት በዝማሬ ታጅበው ይወጣሉ፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ የመሄዱም ምሳሌ ነው፡፡

“ያን ጊዜ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ዮሐንስ ግን እኔ በአንተ ልጠመቅ እሻለሁ አንተ ወደ እኔ ትመጣለህን? ብሎ አይሆንም አለው፡፡ ጌታችን ኢየሱስም መልሶ አሁንስ ተው እንዲህ ጽድቅን ሁሉ ልንፈጽም ይገባናልና አለው …”(ማቴ፫፥፲፫) በማለት የኢየሱስ ክርስቶስን ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መሄድ ይገልጻል፡፡ በመሆኑም የበዓሉ ዋዜማ ከተራ በዓል ተብሎ በጾም ታስቦ የታቦታቱን መውጣትና ወደ ማደሪያቸው የመሄድ ሥርዓት በድምቀት የሚከበርበት ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ሥርዓት ነው፡፡

“ከተራ” የሚለው ቃል “ከተረ ከበበ ካለው የግዕዝ ግስ የወጣ ሲሆን ፍቺው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማቆም፣ ማገድ፣ መከልከል” ማለት ነው፡፡ ከላይ እንደገለጽነው የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰበ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላል፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥል ይውላል፡፡ የምንጮች ውኃ ደካማ በመሆኑ እንዲጠራቀም ይከተራል፡፡

ይህም በየዓመቱ ጥር ፲ ቀን የምእመናኑ አብዛኛው ሥራ ውኃውን መከተርና መገደብ በመሆኑ ዕለቱ ከተራ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ውኃው የሚከተረው በማግሥቱ ጥር ፲፩ ቀን የጥምቀት በዓል ስለሚከበር ለሕዝቡ መጠመቂያ እንዲሆን ነው፡፡ በየሰበካው ቦታ ተለይቶና ተከልሎ ታቦታቱ በዳስ ወይም በድንኳን የሚያድሩበት፣ የተለያዩ የውኃ አካላት ተጠርገው የሚከተሩበት ወይም ሰው ሠራሽ የግድብ ውኃ የሚበጅበት ስፍራ ‹‹ባሕረ ጥምቀት››፣ ‹‹የታቦት ማደርያ›› እየተባለ ይጠራልና ለዚህ ሥርዓት መፈጸም አስቀድሞ በዋዜማ የሚደረግ ዝግጅት ነው፡፡ ከበዓለ ጥምቀቱ ረድዔት በረከት ይክፈለን አሜን፡፡
19👍13🙏2
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ

ብራና አፕስ መልካም የጥምቀት በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍258🔥5🥰4👏1
ብራና አፕስ #10ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን መጋቢት 10፣ 2017 ዓ.ም ያከብራል። ይህንን ምክንያት በማድረግ #ከጥር 24፣ 2017 እስከ #ሚያዝያ 12፣ 2017 (በዓለ ትንሣኤ) ድረስ በሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን ላይ #የ50%፣ በገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ላይ ደግሞ #የ20% ቅናሽ ማድረጋችንን በደስታ እናሳውቃለን ።

የአፖቹ ዋጋ #በ50% ቅናሽ
1.መዝገበ ሃይማኖት =300 ብር
2 .አንድምታ ትርጓሜ: =200 ብር
3 .መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን =100 ብር
4 .Galmee Amnataa =50 ብር
5 .መዝገበ ጸሎት =50 ብር
6 .መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን =50 ብር
7 .መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ = 100 ብር
8 .መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን =50 ብር
9 .ጸዋትወ ዜማ =50 ብር
10 .አብነት ዘኦርቶዶክስ =25 ብር
11 .መጽሐፈ ስንክሳር =50 ብር
12 .መጽሐፈ ቅዳሴ =20 ብር
13 .ግእዝ ትግርኛ መጽሐፈ ቅዳሴ =25 ብር
14 .መዓዛ ቅዱሳን =150 ብር
15.መጽሐፈ ሰዓታት =25 ብር
16.ግብረ ሕማማት =50 ብር
17.Utubaa Amantaa =25 ብር
18.መልክዐ ጉባኤ =75 ብር
19.ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል =25 ብር
20.ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
21.አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
22.ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
23.ሃይማኖተ አበው =25 ብር
ለማውረድ
Https://t.me/biranappsapk
ወይም
https://biranapps.com

ሁሉንም አፖች በአንድ ኮድ ያለገደብ መጠቀም ከፈለጉ የፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ በመሆን #በ20% ቅናሽ #በ800 ብር ብቻ የጥቅሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ ።

ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ

ለተጨማሪ ለመረጃ
+251901008562
👍2514
ብራና አፕስ #10ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን መጋቢት 10፣ 2017 ዓ.ም ያከብራል። ይህንን ምክንያት በማድረግ #ከጥር 24፣ 2017 እስከ #ሚያዝያ 12፣ 2017 (በዓለ ትንሣኤ) ድረስ በሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን ላይ #የ50%፣ በገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ላይ ደግሞ #የ20% ቅናሽ ማድረጋችንን በደስታ እናሳውቃለን ።

የአፖቹ ዋጋ #በ50% ቅናሽ
1.መዝገበ ሃይማኖት =300 ብር
2 .አንድምታ ትርጓሜ: =200 ብር
3 .መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን =100 ብር
4 .Galmee Amnataa =50 ብር
5 .መዝገበ ጸሎት =50 ብር
6 .መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን =50 ብር
7 .መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ = 100 ብር
8 .መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን =50 ብር
9 .ጸዋትወ ዜማ =50 ብር
10 .አብነት ዘኦርቶዶክስ =25 ብር
11 .መጽሐፈ ስንክሳር =50 ብር
12 .መጽሐፈ ቅዳሴ =20 ብር
13 .ግእዝ ትግርኛ መጽሐፈ ቅዳሴ =25 ብር
14 .መዓዛ ቅዱሳን =150 ብር
15.መጽሐፈ ሰዓታት =25 ብር
16.ግብረ ሕማማት =50 ብር
17.Utubaa Amantaa =25 ብር
18.መልክዐ ጉባኤ =75 ብር
19.ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል =25 ብር
20.ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
21.አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
22.ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
23.ሃይማኖተ አበው =25 ብር
ለማውረድ
Https://t.me/biranappsapk
ወይም
https://biranapps.com

ሁሉንም አፖች በአንድ ኮድ ያለገደብ መጠቀም ከፈለጉ የፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ በመሆን #በ20% ቅናሽ #በ800 ብር ብቻ የጥቅሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ ።

ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ

ለተጨማሪ ለመረጃ
+251901008562
👍277
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ። ከዚህ በፊት በገባነው ቃል መሠረት የአዲሱ አፕሊኬሽናችን የመጀመሪያ ዕትም (ንድፍ) በዚህ ሣምንት እንደለሚለቀቅ አሳውቀናችሁ ነበር ። አፕሊኬሽኑን በዚህ ሣምንት ለሙከራ ለብራና አፕስ ደንበኞች የምንለቅ መሆኑን እያረጋገጥን፣ ለመተግበርያው ስያሜ በመስጠት ተባበሩን ።

#ለስያሜው_እንዲጠቅማችሁ መተግበርያው በየዕለቱ የሚነበቡ
1. የግጻዌ ምንባባትን (የነግህ ፣ የቅዳሴ እና የሠርክ)
2. ስንክሳር
3. ጸሎቶች
4. ገድላት
5. የዜማ ክፍሎች
6. ባሕረ ሐሳብ
7. ቀን መቁጠርያ
8. መጽሐፍ ቅዱስ
9. ትምህርቶች
10. ሌሎችንም የያዘ ነው ።


ይህንን ለመወከል የሚችል ስያሜ ይስጡን ።
ስያሜው ቢበዛ ከሁለት ቃል ባይበልጥ ይመረጣል ።

እግዚአብሔር ለፍጻሜ ያብቃን ።
30👍10
ከወንድማችን ዲ/ን መንግሥቱ ልነሳና ደስ የሚሉ ስያሜዎች ናቸው። ቀጥሉበት ።

በአፕሊኬሽን ስታንዳርድ መሠረት
ስያሜው ቢሆን አንድ ቃል፣ ቢበዛ ከሁለት ቃላት ባይበልጥ ይመረጣል ።


ሀ. መራሔ አምልኮ ዘኦርቶዶክስ
ለ. ፍኖተ አምልኮ ዘኦርቶዶክስ
ሐ. ሥርዐተ አምልኮ ዘኦርቶዶክስ
መ. ሲሳይ ዘለለዕለት /የየዕለት እንጀራ

ሠ. ኅብስተ ሠርክ /የዘወትር ምግብ
ረ. መራሔ ሕይወት
ሰ. መጽሔተ አምልኮ /መጽሔተ ኦርቶዶክስ
15👍4
እስካሁን ከተሰጡን ስያሜዎች የተሻሉትን ዘርዝረናል ። ድምጽ ስጡበት ። አንድ ሰው ከአንድ ምርጫ በላይ መምረጥ አይችልም።

የአፕሊኬሽኑን ዓላማ ከግምት ውስጥ በማስገባት ድምፅ ይስጡን።
Final Results
28%
ፍኖተ ተዋሕዶ/ብርሃን/አምልኮ
20%
መራሔ ፍኖት/ጽድቅ/ሕይወት
7%
ኆኅተ ምሥጢር/ሰማይ
13%
ስምዓ ተዋሕዶ
16%
ኅብስተ ሕይወት
17%
ግጻዌ + (ግጻዌ plus)
👍17🥰1
የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ተጠናቋል ። 28% በማግኘት ፍኖተ ተዋሕዶ ቀዳሚ ሆኗል ። የተለየ ሐሳብ ያለው ሰው አለ?
👍13👏1
#ይቅርታ_ስመጠየቅ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን። ከቀናት በፊት በገባነው ቃል መሠረት አዲሱን አፕሊኬሽን ባለፈው ሣምንት ለመልቀቅ ቃል ገብተን ነበር።

ነገር ግን ባጋጠመን ጊዜያዊ ችግር ወቅቱን ጠብቀን ባለማቅረባችን በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እንጠይቃለን። ሰው ነንና ብዙ ሥጋዊ ሩጫዎችና ፈተናዎች አሉብን። በዚያ ምክንያት በቃላችን አልተገኘንም። በዚህ ሣምንት ወይም በሚቀጥሉት ሦስት አራት ቀናት ይለቀቃል።

እግዚአብሔር ለፍጻሜ ያብቃን።
🥰31👍1714
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።

በገባነው ቃል መሠረት የመጀመሪያው #ግጻዌ+ የሙከራ መተግበርያ እነሆ ።

አፕሊኬሽኑ #በአራት ቋንቋዎች እንዲሠራ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ። መተግበርያው ለሙከራ አገልግሎት (Testing) የተዘጋጀ በመሆኑ ያልተጠናቀቁ ፣ ያልተሟሉና የሌሉ አገልግሎቶች አሉ።

#አጠቃቀም

1. ግጻዌ፤ በተውሳክና በዘወትር (በዘወትር ፣ በሰንበታት ፣ በዓቢይ ጾም ፣ በሕማማት) የተከፈለ ነው ። አፑ ቀኑን አስልቶ የመወሰን የራሱ ብቃት አለው ።

2. ስንክሳር፣ ሙሉ የስንክሳር መጽሐፍ፣ በወራትና በዓመታት የሚታሰቡ ተጨማሪ ዝርዝሮች ተካተዋል ።

3. የጸሎት ክፍሎች ፤ ለዕለቱ የሚያስፈልጉ ጸሎቶች ተውጣጥተው ተቀምጠዋል ።

4. ገድላት ወድርሳናት ፤ (ለጊዜው አገልግሎቱን ለማሳየት የስንክሳር ክፍሎችን ነው የተጠቀምነው )

4. የዜማ ክፍሎች ፣ መዝሙሮች (የሰንበታት) እና አቋቋሞች ለጊዜው አልተካተቱም ። በጣም ሰፊ ዝግጅትና የሊቃውንቱ አስተያየትና ምክር ስለሚፈልጉ ሲጠናቀቅ ብቻ ነው የሚካተተው ።

5. ባሕረ ሐሳብ ፣ የዘመን መቁጠርያ፣ ቀን መቀየርያ መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያኗን ቀመሮች አካተዋል ።

6. መጽሐፍ ቅዱስ፤ (ለግጻዌውም ለብቻውም)።

ከላይ የገለጽናቸው አገልግሎቶች በሙሉ (ከዜማዎች ውጪ) በአራቱም ቋንቋዎች (በአማርኛ ፣ ኦሮምኛ ፣ ትግርኛና እንግሊዝኛ) የተዘጋጁ ናቸው ።


#የሚቀያየሩ_ካርዶች (ቀን ወይም ሰዓት ሲቀይሩ)
1. በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን (ከግጻዌው የተውጣጡ)
2. የሣምንቱ ስያሜ በመዝሙሩ መሠረት (ቀኑ እሑድ ሲሆን ብቻ የሚታይ)
3. የምንገኝበት የጸሎት ሰዓት (በሰዓቱ መሠረት የሚቀያየር)
4. የምንገኝበት የጾም ወቅት
5. የምንገኝበት ዘመን


#አስተያየት_እንድትሰጡባቸው_የሚፈለጉ_ነገሮች
1. ዲዛይን (ቀለም ፣ User interface, )
2. ይዘት (ሊካተቱና ሊወገዱ የሚገባቸው ይዘቶች)


#አማራጮች (ማስተካከያዎች)
1. የቋንቋ ምርጫ
2. የፊደል መጠን ፣ ዓይነት ምርጫ
3. የግእዝ ቁጥር ማብርያና ማጥፊያ
4. በጨለማና በቀን ማንበብያ ገጽታ


#የአፑ_ደካማ_ጎን
1. የመተግበርያው መጠን ከፍ ማለት (162 MB)
2. ገና ያልተጠናቀቀ መሆኑ

#ማሳሰቢያ
የግጻዌው ክፍል ውስጥ የተካተቱ ማውጫዎች በላይ ቤቱ በታች ቤቱ የተወሰነ ልዩነት ስላላቸው በቀጣይ ለያይተን በግልጽ እናስቀምጣቸዋለን ።

ግጻዌው ላይ ዕለቱ #እሑድ ሲሆን የሰንበታት ምንባባት ፣ #ዓቢይ_ጾም ሲሆን የዓቢይ ጾም ምንባባት ፣ #ሕማማት ሲሆን የሕማማት ምንባባት ናቸው የሚታዩት ። #የዘወትሩን ግጻዌ ዕለቱ ከእነዚህ ቀናት ውጪ ከሆነ ብቻ ነው የሚያገኙት ።

የመተግበርያውን አገልግሎት ቀኑን ፣ ወሩን ፣ ዓመተ ምሕረቱን እየቀያየሩ መሞከር ይችላሉ ። በመጀመርያው ገጽ ላይ በቀይ ያከበብኩባት ምልክት ቀን ሲመርጡ የተለያዩ ቀናትን ወይም ዘመናትን መርጠው ከሆነ #ቀኑን_ወደ_ዛሬ ማስተካከያ ናት ።

ወደ አፕሊኬሽኑ ለመግባት በመመዝገቢያ ስክሪኑ ላይ የተቀመጡትን Email እና Password ይጠቀሙ ። በራስዎ መመዝገብ አይችሉም (ሙከራ በመሆኑ)
👍13🙏64🔥1
👍124
GitsaweV1.apk
161.6 MB
ወደ አፑ ለመግባት የሚከተሉትን ይጠቀሙ ።

Email: gitsawe@g.com
Password: 123456

ከዚህ ጋር በተያያዘ ብዙ ሰው በውስጥ መስመር እየጻፈ ነው ።

ተጨማሪ መረጃ https://t.me/biranapps/1127
19👍9🔥6
#ማሳሰቢያ

አፑን እየሞከራችሁ የሚከተሉትን ትጠቁሙናላችሁ ።
1. አሁን በአፑ ከተካተቱ ይዘቶች በተጨማሪ ምን ይካተት
2. የሚስተካከሉ ነገሮች
3. ግራፊክስ ዲዛይን ጥቆማዎች (ለግራፊክስ ዲዛይነሮች)
4. የትርጉም ሥራ ላይ የምታግዙን ብዙ ወንድሞች ትኖራላችሁ ። በተለይ ትግርኛና አፋን ኦሮሞ ።
5. ተጨማሪ የቋንቋ አማራጮች (መጻሕፍትና ጽሑፎች መኖር አለባቸው)

ከተሳኩ በእኛ የታሰቡትን እናስታውሳችሁ (አንዳንዶቹ ከፍተኛ ወጪና አቅም ያለው VPS server ይፈልጋሉ። ወጪውን አስቡበት😲)

1. የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ዕቅዶችና ጥናቶች
2. መንፈሳዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው (ውድድሮች)
3. የክርስትና ምግባራትን መመዘኛ (የራስን የየዕለት መንፈሳዊ ተግባራት መከታተያ)
4. በሰፊው ትምህርቶችን (Audio, video… live streaming እና ጽሑፍ)


እናንተ ቢሆን ብላችሁ የምታስቡትን ሁሉ ጠቁሙን
👏2012👍12
#ለጠየቃችሁን

አዲሱ አፕሊኬሽን (ግጻዌ +) ሲለቀቅ በነጻ የሚሰጠው ለገደብ አልባ ደንበኞች ብቻ ነው ።

ከዚህ በፊት በገባነው ቃል መሠረት ፣ ብራና አፕስ በየትኛውም ጊዜ አዘጋጅቶ የሚለቃቸውን #ነባርም ይሁን #አዳዲስ_አፕሊኬሽኖች ለገደብ አልባ ደንበኞች በነጻ ለመስጠት ቃል መግባቱ ይታወሳል ።
🙏3214👍7👏7
ብራና አፕስ #10ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን መጋቢት 10፣ 2017 ዓ.ም ያከብራል። ይህንን ምክንያት በማድረግ #ከጥር 24፣ 2017 እስከ #ሚያዝያ 12፣ 2017 (በዓለ ትንሣኤ) ድረስ በሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን ላይ #የ50%፣ በገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ላይ ደግሞ #የ20% ቅናሽ ማድረጋችንን በደስታ እናሳውቃለን ።

የአፖቹ ዋጋ #በ50% ቅናሽ
1.መዝገበ ሃይማኖት =300 ብር
2 .አንድምታ ትርጓሜ: =200 ብር
3 .መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን =100 ብር
4 .Galmee Amnataa =50 ብር
5 .መዝገበ ጸሎት =50 ብር
6 .መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን =50 ብር
7 .መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ = 100 ብር
8 .መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን =50 ብር
9 .ጸዋትወ ዜማ =50 ብር
10 .አብነት ዘኦርቶዶክስ =25 ብር
11 .መጽሐፈ ስንክሳር =50 ብር
12 .መጽሐፈ ቅዳሴ =20 ብር
13 .ግእዝ ትግርኛ መጽሐፈ ቅዳሴ =25 ብር
14 .መዓዛ ቅዱሳን =150 ብር
15.መጽሐፈ ሰዓታት =25 ብር
16.ግብረ ሕማማት =50 ብር
17.Utubaa Amantaa =25 ብር
18.መልክዐ ጉባኤ =75 ብር
19.ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል =25 ብር
20.ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
21.አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
22.ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት =25 ብር
23.ሃይማኖተ አበው =25 ብር
ለማውረድ
Https://t.me/biranappsapk
ወይም
https://biranapps.com

ሁሉንም አፖች በአንድ ኮድ ያለገደብ መጠቀም ከፈለጉ የፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ በመሆን #በ20% ቅናሽ #በ800 ብር ብቻ የጥቅሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ ።

ለማውረድ
እዚህ ይጫኑ ወይም እዚህ ይጫኑ

ለተጨማሪ ለመረጃ
+251901008562
👍94