#በዓለ_ደብረታቦር
#ነሐሴ_13
ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን መግለጡን በማሰብ በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በዓሉ በድምቀት ይከበራል፡፡
ይህ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ዘንድ ‹ቡሄ› በመባል ይታወቃል፡፡ ቡሄ ማለት ‹መላጣ፣ ገላጣ› ማለት ነው፡፡ በአገራችን ክረምቱ፣ ጭጋጉ፣ ደመናው ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት በዚሁ በዓል አካባቢ ስለ ኾነ በዓሉ ‹ቡሄ› ተብሎ ይጠራል፡፡ በዓለ ደብረ ታቦር ጌታችን ምሥጢረ መለኮቱን የገለጠበት፤ ብርሃን የታየበትና ድምፀ መለኮቱ የተሰማበ ዕለት ስለ ኾነ ‹የብርሃን› ወይም ‹የቡሄ› በዓል ይባላል፡፡
ቡሄ ሲመጣ የክረምቱ ጨለማነት አልፎ ወደ ብርሃን፣ ወደ ጥቢ የሚያመራበት፤ ወደ መፀው የሚገባበት፤ ወገግታ የሚታይበት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚሸጋገርበት ወቅት በመኾኑ ከቡሄ በኋላ የጠነከረ ክረምት አይኖርም፡፡ ‹‹ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›› እንዲሉ፡፡
በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች የቡሄ ዕለት ማታ ምእመናን ችቦ ያበራሉ፡፡ ይህም በደብረ ታቦር ለታየው ብርሃነ መለኮት ምሳሌ ነው፡፡ ሕፃናቱ ይህ በዓል ከመድረሱ በፊት ቀደም ብለው ጅራፍ ሲገምዱና ሲያጮኹ (ሲያኖጉ) ይሰነብታሉ፡፡ እናቶችም ለዚህ በዓል የሚኾን ዳቦ ለመጋገር ስንዴያቸውን ሲያጥቡ፣ ሲፈትጉ ይሰነብታሉ፡፡ በበዓሉ ዋዜማ (ነሐሴ ፲፪ ቀን) ሕፃናት በየቤቱ እየዞሩ ‹‹ቡሄ ና በሉ፤ ቡሄ በሉ፡፡ ቡሄ መጣ፤ ያ መላጣ፤ ቅቤ ቀቡት እንዳይነጣ …›› እያሉ ይጫወታሉ፡፡ በዚህ ጊዜ እናቶች ካዘጋጁት ዳቦ እያነሡ ይሰጧቸዋል፡፡ ሕፃናቱ ‹ቡሄ› የሚሉትም ዳቦውን ነው፡፡
👇ከታች ይቀጥላል..

❤9👍7
👆ከላይኛው የቀጠለ...
ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን በገለጠበት ዕለት እረኞች ከብርሃኑ የተነሣ እየተገረሙና እየተደነቁ ወደ ቤት አልተመለሱም ነበር፡፡ የልጆቹን መዘግየት ያዩ ወላጆች ችቦ አብርተውና ዳቦ ይዘው ፍለጋ ወጥተዋል፡፡ ‹ቡሄ› ለሚሉ ልጆች ሙልሙል ዳቦ የሚሰጠውና በበዓሉ ችቦ የሚበራውም ከዚህ ታሪክ በመነሣት ነው፡፡ ለክርስትና ልጅ፣ ለአማች፣ ለምራት፣ ለዘመድ አዝማድ ዅሉ የቡሄ ዳቦ ይሰጣል፡፡ ልጆችም ዳቧቸውን እየገመጡ ጅራፍ ሲገርፉ ይውላሉ፡፡ የጅራፉ መጮኽ የድምፀ መለኮት ምሳሌ ሲኾን፣ ጅራፉ ሲጮኽ ማስደንገጡም ነቢያትና ሐዋርያት በድምፀ መለኮት መደንገጣቸውንና መውደቃቸውን ያስታውሳል፡፡
መምህረ ሐዋርያት ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስቱን ተማሪዎቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ይዞ በደብረ ታቦር ምሥጢር መግለጡን በማስታዎስ የአብነት ተማሪዎች ከመምህራቸው ጋር በመኾን በዓለ ደብረ ታቦርን (ቡሄን) ያከብራሉ፤ ስሙን ይጠራሉ፡፡ የአብነት ተማሪዎች ‹‹ስለ ደብረ ታቦር›› እያሉ እኽል ከምእመናን በመለመንና ገንዘብ በማዋጣት ጠላውን ጠምቀው፣ ዳቦውን ጋግረው፣ ቆሎውን ቆልተው ለደብረ ታቦር ዕለት ሊያስቀድሱ የመጡትን ምእመናን በመጋበዝና እርስበርስ በመገባበዝ፣ እንደዚሁም ቅኔ በማበርከት በዓለ ደብረ ታቦርን በታላቅ ድምቀት ያከብራሉ፡፡ ይህም እስከ አሁን ድረስ በአብነት ትምህርት ቤቶች የሚሠራበት ነባር ትውፊት ነው፡፡
ነገር ግን በአንድ አካባቢዎች በተለይ በከተማ ዙሪያ በዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) ሃይማኖታዊ ትውፊቱን የለቀቀ ይመስላል፡፡ ለዚህም ልጆች የሚጫወቱበት መዝሙር ግጥሙና ዜማው ዓለማዊ መልእክት የሚበዛበት መኾኑ፤ በወቅቱ ችቦ ከማብራት ይልቅ ርችት መተኮሱና በየመጠጥ ቤቱ እየሰከሩ መጮኹ፤ ወዘተ. የበዓሉን መንፈሳዊ ትውፊት ከሚያደበዝዙ ተግባራት መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ከዚሁ ዅሉ ጋርም በዚህ በዓል ገንዘብ ለመሰብሰብ ብቻ የሚሽቀዳደሙ ነገር ግን የበዓሉን ታሪካዊ አመጣጥ የማያዉቁ ልጆችም ጥቂቶች አይደሉም፡፡
ስለዚህ ወላጆች ለልጆቻቸው የበዓለ ደብረ ታቦርን መንፈሳዊነት፣ የመዝሙሮቹን ያሬዳዊነትና አከባበሩን ከቤተ ክርስቲያን መምህራን በመጠየቅ ማስተማር፤ ልጆችም ከወላጆች ወይም ከመምህራን በመጠየቅ የበዓሉን አከባበር መረዳትና የዚህን በዓል መንፈሳዊ ትውፊት ሳይበረዝ ለትውልድ ማስተላለፍ ይገባቸዋል፡፡ ‹‹ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና፤ የቡሄው ብርሃን ለእኛ በራልን …›› የሚለውንና ይህን የሚመስሉ መንፈሳውያን መዝሙራትን እየዘመሩ በየቤቱ በመዘዋወር የሚያገኙትን ዳቦና ገንዘብ ለነዳያንና ለቤተ ክርስቲያን የሚሰጡ ልጆችንም ማበረታታትና አርአያነታቸውን መከተል ይኖርብናል፡፡
መልካም በዓል ይኹንልን!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር።

❤24👍10👏5
Forwarded from በዐረብ ሀገራት የሚኖሩ የብራና አፕስ ቤተሰቦች
ለአዲስ ዓመት የሕይወት ምግብን ለሚወዱት በሥጦታ መልክ ይስጡ ።
#እንዴት?
በቅድሚያ እርስዎ ለሥጦታ መስጠት የሚፈልጉትን ያህል ብር ይክፈሉ። እኛም ለከፈሉት ብር የሚመጥን አፕሊኬሽን ወይም Premium Membership ሥጦታው እንዲሰጠው ለሚፈልጉት ሰው (የትም ሀገር ይኑር) ደውለን እንሰጥልዎታለን። የሚወዱትን ሰው የሕይወት መጻሕፍትን በመስጠት አስደሰቱት ማለት አይደል?
#ያስታውሱ
እስከ ጳጉሜን 5፣ 2016 ዓ.ም በገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) ላይ ቅናሽ ስላደረግን ይህንን አጋጣሚ መጠቀም ይችላሉ ።
ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) ማለት አንድ ጊዜ 800 ብር ከፍለው 24ቱንም አፕሊኬሽኖች በአንድ የመክፈቻ ኮድ ከፍተው ለዕድሜ ልክ ያለገደብ መጠቀም የሚያስችል ልዩ አገልግሎት ነው ። ይህ ዋጋ ከመደበኛ የአፖቹ ጠቅላላ ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት ነው ።
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps

👍30🥰10❤1😁1🤝1
#ማሳሰቢያ
#ለብራና_አፕስ_ደንበኞች
ከዛሬ (ነሐሴ 30፣ 2016) ከሰዓት ጀምሮ ባጋጠመን ችግር የስልክ መስመራችን አገልግሎት እየሰጠ አይደለም። ችግሩን በአጭር ጊዜ ውስጥ እስክናስተካክል በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።

❤6👍5
#ተስተካክሏል
የጥሪ አገልግሎት መስጫ ስልካችን ችግር እንደገጠመው ትናንት ማሳወቃችን ይታወቃል ። ችግሩ በመፈታቱ መደበኛ አገልግሎታችን የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን ። በትዕግስት ስለጠበቃችሁን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ።

Biranapps
ብራና አፕስ Birana Apps – Ethiopian Heritage at Your Fingertips
The Orthodox Bible brought to life with Birana Apps. Explore Mezgebe Hiwot, Mezgebe Tselot, Mezgebe Haymanot, Metsihafe Kidase, Seatat, Sinkisar, Mahilete Tsige, Haymanote Abew, Geez Dictionary, Amharic Dictionary, Tigrigna Dictionary, Galmee Amantaa, Utubaa…
👍15❤4👏1
እንኳን ለ፳፻፲፯ ዓ.ም በሰላም አደረሰን።
እንኳን #ከዘመነ_ዮሐንስ ወደ #ዘመነ_ማቴዎስ በሰላም አሸጋገረን ። አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የበረከትና የመተሳሰብ እንዲሆንልን በእግዚአብሔር ስም እንመኛለን። በአዲሱ ዓመት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለዘመናት የሚመኟቸውን አዳዲስ አፕሊኬሽኖች ይዘን እንመጣለን።
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
እንኳን #ከዘመነ_ዮሐንስ ወደ #ዘመነ_ማቴዎስ በሰላም አሸጋገረን ። አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የበረከትና የመተሳሰብ እንዲሆንልን በእግዚአብሔር ስም እንመኛለን። በአዲሱ ዓመት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለዘመናት የሚመኟቸውን አዳዲስ አፕሊኬሽኖች ይዘን እንመጣለን።
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
❤28👍26🙏6🥰3🔥1
እንኳን ለደመራ በዓል እና ብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ።

❤35👍12👎3
#ለብራና_አፕስ_ደንበኞች
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።
ዛሬ ብቅ ያልኩት ፣ ለረጅም ጊዜ አዳዲስ ዕትሞችን ያለቀቅነው በአንድ ግዙፍ ፕሮጀክት ተጠምደን መሆኑን ላሳውቃችሁ ነው።
እስከዛሬ የተለያዩ መንፈሳዊ መጻሕፍትን በአንድ ላይ እያዘጋጀን መቆየታችን ይታወቃል ። አሁን ደግሞ እስካሁን ካዘጋጀናቸው አፖች በለየ ሁኔታ የቤተ ክርስቲያናችንን ሀብት እጅግ በቀላል መንገድ መጠቀም የሚያስችለንን አንድ ታላቅ አፕሊኬሽን እያዘጋጀን ነው ።
ይህ አፕሊኬሽን እግዚአብሔር ቢፈቅድ በዚህ ዓመት አጋማሽ በእጃችሁ ይገባል ።
ጥልቅ የሆኑ የቤተ ክርስቲያናችን የቀናት ፣ የበዓላት ፣ የአጽዋማትና የዘመናት ስሌቶች ውስብስብ በመሆናቸው እነዚህን ስሌቶች መሠረት ያደረገና በእነዚህ ቀናት በራሱ የሚመራ መተግበርያ ነው እየተዘጋጀ ያለው ። በዚህ ውስብስብነቱ የተነሳ አፑ ከተጀመረ ከ3 ዓመተታት በላይ ፈጅቶብናል። ሲጠናቀቅም በዚህ መንገድ የተዘጋጀ የመጀመሪያ አፕሊኬሽን ያደርገዋል ።
ለሊቃውንቱም ምዕመናንም እጅግ ከባድ የነበረውን ድካም የሚቀንስ መተግበርያ ነው ።
በአጠቃላይ አሁን ባለው ሂደት መሠረት ፕሮጀክቱ ከ85% በላይ ተጠናቋል ። የተወሰኑ የUSER INTERFACE ማስተካከያዎች እና ቴክኒካል ሥራዎች ብቻ ናቸው የሚቀሩን ።
እግዚአብሔር ለፍጻሜ እንዲያደርስልን በጸሎታችሁ አስቡን ።
ደካማው ወንድማችሁ ጌታሁን አማረ
(የብራና አፕስ መሥራችና ባለቤት)

❤64👍27👏3😁3
ተጨማሪ ፍንጭ ለመስጠት ያህል
አሁን የተዘጋጀው አፕሊኬሽን መጻሕፍትን ከማንበብም በላይ ነው ። በውስጡ።
1. ለትምህርት
2. ለአገልግሎት
3. ለስብከተ ወንጌል
4. ትውልድን ለማነጽ
5. ለቅጸላ (ከመደበኛ የአብነት ትምህርት እስከ አቋቋም)
የሚጠቅሙ features ተካተውበታል ።
በአጠቃላይ የትኛውም ክርስቲያን፣ አፕሊኬሽኑን ሲከፍተው #ዛሬ ምን ላንብብ ፣ ምን ልጸልይ ፣ የዛሬዎቹ የቤተ ክርስቲያኗ ምንባባትና አገልግሎቶች (ከቅዳሴ እስከ አቋቋም፣ ስንክሳሩና ሌሎችንም ጨምሮ) ምንድናቸው ወዘተርፈ.... የመሳሰሉትን ብሎ ማስላት ሳይጠበቅበት አፑ በተቀመጠለት የራሱ ቀመር መሠረት ያቀርብልዎታል ። እያንዳንዱ ነገር በቤተ ክርስቲያኗ #የቀናት_ቀመር_መሠረት በዓላትን (በተውሳክ የሚገኙትን እንዲሁም ቋሚ በዓላት)፣ አጽዋማትን (በተውሳክ የሚገኙ እና ቋሚ አጽዋማትን) እንዲሁም የአዘቦት ቀናትን መሠረት አድርገው የተዘጋጁ ናቸው ።
እርስዎ ከፍተው ማንበብ ብቻ ነው ።
ለጊዜው ፍንጭ የሰጠኋችሁ ይመስለኛል ።

👏81❤56👍51🕊23🥰3
#ብራና_አፕስ_Birana_Apps
እጅግ ግዙፍ እና ውድ የሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መጻሕፍትን በቀላሉ በትንሽ ክፍያ የሚያገኙበት ቦታ ሲሆን ከ50 ብር ጀምሮ መግዛት በሚችሉት ዋጋ አፖችን አቅርበንልዎታል ።
በሚሄዱበት ቦታ ሁሉ የሚፈልጓቸውን መጻሕፍት በተንቀሳቃሽ ስልክዎ ይዘው ይንቀሳቀሱ ፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ያንብቡ። ብዙ ወጪ የሚጠይቁ መጻሕፍትን በማይታመን ዋጋ ያገኛሉ ።
ማሳሰቢያ ፣
#ክፍያ ወቅቱን ባገናዘበ መልኩ #ቴሌብርን ጨምሮ በሞባይል ባንኪንግ ወይም ደግሞ #በCBE_BIRR እና #HelloCash መጠቀም ይችላሉ ።
እንዴት አገኛቸዋለሁ ብለው አይጨነቁ በቀላሉ ከታች ባሉት አማራጮች ማግኘት ይችላሉ
አፕሊኬሽኖችን ለማውረድ ድረ ገጻችንን 👇
Web: https://biranapps.com
ወይም ቴሌግራም ቻናላችንን 👇 መጠቀም ይችላሉ
Https://t.me/biranappsapk
#ብራና_አፕስ #birana_apps
#Biranaapk
#ብራናአፕስፕሪሚየም
ለበለጠ መረጃ
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://x.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VavsQarHQbRwleod1G3M

👍17
Forwarded from በዐረብ ሀገራት የሚኖሩ የብራና አፕስ ደንበኞች
በዐረብ ሀገራት ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
አፕሊኬሽኖቻችንን ከኢትዮጵያ ውጪ በተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ (United Arab Emirates) በአካል ማግኘት ይችላሉ ።
የአፕሊኬሽኖቻችን/የአገልግሎት ዋጋ
1. ገደብ አልባ አባልነት = 100 AED
ገደብ አልባ አባልነት ማለት አሁን የተዘጋጁትንን 24ቱን አፖችና ለወደፊትም የሚዘጋጁ አፖችን ያለገደብ ለመጠቀም የተዘጋጀ ፓኬጅ ነው ። ይህ ፓኬጅ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖቹ ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት አገልግሎት ነው ።
የእንዳንዱ አፕሊኬሽን መደበኛ ዋጋ
⒈ መዝገበ ሕይወት: 50 AED
⒉ መዝገበ ሃይማኖት = 40 AED
⒊ መዝገበ ጸሎት = 20 AED
⒋ መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ = 20 AED
⒌ ጸዋትወ ዜማ = 10 AED
⒍ መጽሐፈ ሰዓታት = 10 AED
⒎ መጽሐፈ ቅዳሴ = 10 AED
⒏ መጽሐፈ ስንክሳር = 10 AED
⒐ መጽሐፈ ግብረ ሕማማት = 10 AED
⒑ መልክአ ጉባኤ= 15 AED
11. ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል = 10 AED
12. Utubaa Amantaa = 10 AED
13. አብነት ዘኦርቶዶክስ = 10 AED
14. ግእዝ መዝገበ ቃላት = 10 AED
15. አማርኛ መዝገበ ቃላት = 10 AED
16. ትግርኛ መዝገበ ቃላት = 10 AED
17. መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን = 10 AED
18. Galmee Amantaa መዝገበ ሃይማኖት በግእዝና ኦሮምኛ = 10 AED
Packages /ጥቅል አገልግሎት/
1. ከ3 በላይ አፕሊኬሽኖችን ለሚገዛ = 25% ቅናሽ
2. ከ5 በላይ አፕሊኬሽኖችን ለሚገዛ = 30% ቅናሽ
3. ከ7 በላይ አፕሊኬሽኖችን ለሚገዛ = 50% ቅናሽ
4. የሕይወት ዘመን አባልነት = 100 AED ከፍለው ከ 24 በላይ አፕሊኬሽኖችን ያለገደብ በሕይወት ዘመንዎ ይጠቀማሉ ።
ከአፕሊኬሽኖቹ በተጨማሪ የተለያዩ አገልግሎቶችን እኛ ጋር ያገኛሉ ።
ተጨማሪ መረጃ በ +971582553809 ይደውሉ።

👍36❤24👎3😭3🔥2
#የገና_ጾም_ቅናሽ
ጾመ ነቢያትን ምክኒያት በማድረግ እስከ ታህሳስ 29 2017 ድረስ የሚቆይ #የ30% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን ይህን ቅናሽ ተጠቅመው ለህይወትዎ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ መንፈሳዊ መጻሕፍትን በቀላሉ በእጅ በስልክዎ ጭነው ይጠቀሙ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ።
የአፖቹ ዋጋ
1.መዝገበ ሃይማኖት:600ብር =420 ብር
2 .አንድምታ ትርጓሜ:400ብር =280 ብር
3 .መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን:200ብር =140 ብር
4 .Galmee Amnataa:100ብር=70 ብር
5 .መዝገበ ጸሎት:100 ብር =70 ብር
6 .መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን:100 ብር =70 ብር
7 .መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩:200 ብር = 140 ብር
8 .መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን:100 ብር=70 ብር
9 .ጸዋትወ ዜማ:100 ብር =70 ብር
10 .አብነት ዘኦርቶዶክስ:50 ብር =35 ብር
11 .መጽሐፈ ስንክሳር:100. ብር =70 ብር
12 .መጽሐፈ ቅዳሴ=100 ብር=70 ብር
13 .ግእዝ ትግርኛ መጽሐፈ ቅዳሴ:50 ብር=35 ብር
14 .መዓዛ ቅዱሳን :300 ብር =210 ብር
15.መጽሐፈ ሰዓታት:50 ብር =35 ብር
16.ግብረ ሕማማት:100 ብር =70 ብር
17.Utubaa Amantaa:50 ብር =35 ብር
18.መልክዐ ጉባኤ:150 ብር =105 ብር
19.ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል:50 ብር =35 ብር
20.ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት:50 ብር =35 ብር
21.አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት:50 ብር =35 ብር
22.ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት:50 ብር =35 ብር
23.ሃይማኖተ አበው:50 ብር=35 ብር
Contact_us

1.መዝገበ ሃይማኖት:
2 .አንድምታ ትርጓሜ:
3 .መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን:
4 .Galmee Amnataa:
5 .መዝገበ ጸሎት:
6 .መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን:
7 .መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩:
8 .መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን:
9 .ጸዋትወ ዜማ:
10 .አብነት ዘኦርቶዶክስ:
11 .መጽሐፈ ስንክሳር:
12 .መጽሐፈ ቅዳሴ=
13 .ግእዝ ትግርኛ መጽሐፈ ቅዳሴ:
14 .መዓዛ ቅዱሳን :
15.መጽሐፈ ሰዓታት:
16.ግብረ ሕማማት:
17.Utubaa Amantaa:
18.መልክዐ ጉባኤ:
19.ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል:
20.ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት:
21.አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት:
22.ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት:
23.ሃይማኖተ አበው:
Contact_us
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Telegram: https://t.me/biranapps
👍28❤17👏7🥰1
#የገና_ጾም_ቅናሽ
ፕሪሚየም ገደብ አልባ ጥቅልን በ20% ቅናሽ #በ800 ብር ይግዙ
የገና ጾምን ምክንያት በማድረግ #የ20% ቅናሽ በማድረግ ለአዳዲስ ደንበኞች የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) በ800ብር ስናቀርብ በደስታ ነው ።
ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖቹ ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበትና 24ቱንም አፕሊኬሽኖች በአንድ የመክፈቻ ኮድ ብቻ በመክፈት ሁሉንም አፖች ለዕድሜ ልክ ያለገደብ መጠቀም የሚያስችል ነው ።
ይህ ቅናሽ የሚቆየው እስከ ታህሳስ 29 2017 ዓ.ም ድረስ ነው። ቀድመው በመግዛት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ።
አፕሊኬሽኖቹን ከድረ ገጻችን https://biranapps.com/premium-members/ ወይም ደግሞ ከቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/biranapremium ማውረድ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ: እነዚህ ድረ ገጾቻችን ለገደብ አልባ ደንበኞች (Premium Members) ብቻ የሚያገለግሉ አፖችን የያዙ ሲሆን መደበኛ ደንበኞች እነዚህን አፖች መጠቀም አይችሉም።
ለተጨማሪ መረጃ በ +251901008562 ይደውሉ ።
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram

👍20❤2👎2

👍29❤8👎1

👍16❤3🥰2
#የገና_ጾም_ቅናሽ
ፕሪሚየም ገደብ አልባ ጥቅልን በ20% ቅናሽ
24ቱንም አፖች በአንድ ኮድ ያለገደብ ለመጠቀም #በ800 ብር ይግዙ

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች

👍18❤13👏3🙏3🥰1
#ቅናሹ_ሊጠናቀቅ_5_ቀናት_ብቻ_ቀሩት
ጾመ ነቢያትን ምክኒያት በማድረግ እስከ ታህሳስ 29 2017 ድረስ ያደረግነው #የ30% ቅናሽ ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀሩት ። ዛሬውኑ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ ።
የአፖቹ ዋጋ
1.መዝገበ ሃይማኖት =420 ብር
2 .አንድምታ ትርጓሜ: =280 ብር
3 .መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን =140 ብር
4 .Galmee Amnataa =70 ብር
5 .መዝገበ ጸሎት =70 ብር
6 .መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን =70 ብር
7 .መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ = 140 ብር
8 .መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን =70 ብር
9 .ጸዋትወ ዜማ =70 ብር
10 .አብነት ዘኦርቶዶክስ =35 ብር
11 .መጽሐፈ ስንክሳር =70 ብር
12 .መጽሐፈ ቅዳሴ =70 ብር
13 .ግእዝ ትግርኛ መጽሐፈ ቅዳሴ =35 ብር
14 .መዓዛ ቅዱሳን =210 ብር
15.መጽሐፈ ሰዓታት =35 ብር
16.ግብረ ሕማማት =70 ብር
17.Utubaa Amantaa =35 ብር
18.መልክዐ ጉባኤ =105 ብር
19.ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል =35 ብር
20.ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
21.አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
22.ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት =35 ብር
23.ሃይማኖተ አበው =35 ብር
ለማውረድ
Https://t.me/biranappsapk
ወይም
https://biranapps.com
ከላይ የዘረዘርናቸውን ሁሉንም አፖች በአንድ ኮድ ያለገደብ መጠቀም ከፈለጉ የፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ በመሆን #በ800 ብር ብቻ የጥቅሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ ።
ለማውረድ (ፕሪሚየም ገደብ አልባ ለመሆን)
Https://t.me/biranapremium
https://biranapps.com/premium-members/
ለተጨማሪ መረጃ
+251901008562

👍15❤4
#ቅናሹ_ተራዝሟል
እስከ ታህሳስ 29, 2017 ዓም ድረስ የነበረው #የ30% ቅናሽ (በሁሉም አፖች ላይ) እና #የ20% ቅናሽ (ለፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን) የነበረው ቅናሽ እስከ ጥር 15, 2017 ዓም ድረስ የተራዘመ መሆን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
Contact_us
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://x.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VavsQarHQbRwleod1G3M
እስከ ታህሳስ 29, 2017 ዓም ድረስ የነበረው #የ30% ቅናሽ (በሁሉም አፖች ላይ) እና #የ20% ቅናሽ (ለፕሪሚየም ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን) የነበረው ቅናሽ እስከ ጥር 15, 2017 ዓም ድረስ የተራዘመ መሆን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
Contact_us
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://x.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/@biranapps
Tiktok: https://tiktok.com/@biranapps
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VavsQarHQbRwleod1G3M
👍5❤3👎1

👍15🥰6❤5👏1