Biranna Tech ብራና ቴክ
14.7K subscribers
639 photos
5 videos
123 files
415 links
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።

ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።

ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales


Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562
Download Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ ። 24ቱም አፖች ለPremium Members ተለቀዋል ። እዚህ ገብተው ማውረድ ይችላሉ ። https://t.me/biranapremium
👍1
#መልካም_ዜና

የገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን ለሚፈልጉ ነባር ደንበኞች
ብራና አፕስ ለነባር ደንበኞችም የገደብ አልባ ደንበኛ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን ያመቻቸ ሲሆን መዝገበ ሕይወትን ብቻ ገዝተው ለነበሩና ከ24ቱ አፖች የቱንም ለገዙ ደንበኞች በሚከተሉት መሠረት የገደብ አልባ ደንበኛ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን አመቻችተናል ።


ሀ. ነባር የመዝገበ ሕይወት ደንበኞች (መዝገበ ሕይወትን ብቻ የገዙ)
መዝገበ ሕይወትን ከዚህ በፊት
1. በ600ብር እና ከዚያ በላይ የገዙ = በነጻ
2. ከ300-500 ብር የገዙ = 500 ብር
3. ከ200ብር በታች የገዙ = 600 ብር
4. መዝገበ ሕይወትን እንደ አዲስ ለሚገዙ = 1,000 ብር


ለ. ነባር የሌሎች አፖች ደንበኞች (ከ24ቱ አፖች የቱንም የገዙ)
ከዚህ በፊት የገዟቸው አፖች ድምር ዋጋ
1. ከ800-1,000ብር የገዙ = በነጻ
2. ከ600-799ብር የገዙ = 200 ብር
3. ከ400-599ብር የገዙ = 400 ብር
4. ከ200-399ብር የገዙ = 600 ብር
5. ከ200ብር በታች የገዙ = 800 ብር
6. አዲስ የገደብ አልባ አገልግሎት ለሚፈልጉ= 1,000ብር

ሐ. ማሳሰቢያ
1. ከላይ የተጠቀሱት ድምር ዋጋዎች የአፖቹ ድምር ዋጋ ሳይሆኑ እርስዎ የከፈሏቸው ዋጋዎች ናቸው ። (ለምሳሌ የመዝገበ ሃይማኖት መደበኛ ዋጋ 300ብር ሆኖ ደንበኛው የገዛው በቅናሽ ወቅት በ150ብር ቢሆን የገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን የሚደመርለት ዋጋ መደበኛው 300ብር ሳይሆን የገዛበት 150 ብር ነው ።)

2. ደንበኞቻችን የከፈሏቸው ድምር ሒሳቦች እኛም ጋር ስላሉ የማያስታውሱት ከሆነ የገዟቸውን አፖች ከነሙሉ ደረሰኞች ልንልክልዎ እንችላለን ።


አፖቹን ከቻናላችን ያውርዷቸው https://t.me/biranapremium

ብራና አፕስ Birana Apps
👍3
#ተጨማሪ_ማብራርያ

#ገደብ_አልባ_ጥቅል_አገልግሎት (Lifetime Premium Package) እና #ገደብ_አልባ_ደንበኛ (Premium Member)

ሀ. ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት (Lifetime Premium Package)

1. ከዚህ በፊት መዝገበ ሕይወትን እና ሌሎች አገልግሎቶችን በየትኛውም ጊዜ በቅናሽም ይሁን በመደበኛ የገዙ ደንበኞች ሲሆኑ ይህ አገልግሎት አሁንም አልተቋረጠም ይቀጥላል ።

ለ. ገደብ አልባ ደንበኛ (Premium Member)

1. የትኛውም አባል ሆኖ ከ800 ብር በላይ የሚያወጡ አፕሊኬሽኖችን ከዚህ በፊት የገዛ ወይም የቀሩትን ተጨማሪ ክፍያዎች ጨምሮ የሚገዛ
2. ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት (Lifetime Premium Package) ደንበኛ ሆኖ ከ600 ብር በላይ የገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት አፖቹን የገዛ ማለት ነው ።


#ያስተውሉ
1. ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት (Lifetime Premium Package) ደንበኞች ነባሩ ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት የሚቀጥል።

2. ለበዓለ ትንሣኤ መዝገበ ሕይወትን ብቻ ገዝታችሁ የገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ደንበኞች የሆናችሁ በዚህኛው ዙር ወደ ገደብ አልባ ደንበኛ (Premium Member) መግባት የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

3. ለበዓለ ሆሣዕና በ500 ብር ከፍላችሁ የገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ደንበኞች የሆናችሁም በዚህ ዙር ወደ ገደብ አልባ ደንበኛ (Premium Member) መግባት የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

በመጨረሻም ገደብ አልባ ደንበኛ (Premium Member) አሁን የተጀመረ አዲስ አገልግሎት እንጂ የገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት አካል አለመሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።


ብራና አፕስ Birana Apps
https://biranapps.com
👍41
ለገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት እና ለPremium Membership አባላት ማወቅ ያለባቸው #ወሳኝ ነገሮች ።

1. #ገደብ_አልባ ማለት #ቁጥጥር_አልባ ማለት አይደለም ። ገደቡ የተነሳው አንድ ሰው የከፈለበትን አገልግሎት በሕይወት ዘመኑ ያለ ገደብ እንዲጠቀም እንጂ ያለገደብ ለሚፈልጉት ዓለማ ለማዋል አይደለም ። አሁን እየተስተዋለ ያለው ነገር ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ደንበኛ ስለሆንኩ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ሦስት አራት ጊዜ ስልክ ቀየርኩ፣ ስለዚህ ይከፈትልኝ የሚል ከእውነት የራቀ አግባብ ያልሆነ አጠቃቀም በጣም እያስቸገረን ነው ። ስለዚህ ይህንን መስመር ማስያዝ ስለሚያስፈልግ ብራና አፕስ Birana Apps ይህንን የሚቆጣጠርበት ሕግ በቅርቡ በድረ ገጻች https://biranapps.com/termsandregulations ላይ የምናስቀምጥ መሆኑን እናሳውቃለን ።

2.  አፕሊኬሽኖቻችን የትኛው የስልክ ቀፎ ላይ እንደተከፈቱና የትኛው ቀፎ እንደሚጠቀምባቸው እናውቃለን ። አፖችን ለሌላ ሰው በማጋራትና በገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ስም በተሰጣቸው የመክፈቻ ኮድ ለሌላ ሰው በማስከፈት ያለ አግባብ ለመጠቀም በሚሞክሩ ደንበኞች ላይ እርምጃ እስከዛሬ አልወሰድንም ። ከዚህ ጊዜ በኋላ ግን ለደንበኛው ማሳወቅ ሳይገባን እርምጃ እስከመውሰድ እንደርሳለን ። ለሚደርሰው የትኛውም የአገልግሎት መቋረጥ ኃላፊነቱን ራሱ የቀፎው ባለቤት ወይም ደንበኛው የሚወስድ ይሆናል ።


3. በየትኛውም ሰዓት በምናስቀምጠው ሕግ መገዛት የማይፈልግ ደንበኛ ለአገልግሎት/ለአፕሊኬሽኖች የከፈለው ገንዘብ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተመላሽ ይደረግለትና ደንበኝነቱን ማቋረጥ ይችላል ።


እዚህ እስክንደርስ ድረስ ለ8 ዓመታት አብረውን የነበሩ ጨዋና ታማኝ ደንበኞችን እያመሰገንን፣ እግዚአብሔር ፈቅዶ በተሻለና ደንበኞችን የበለጠ ተጠቃሚ በሚያደርግ በተለያዩ አገልግሎቶች ለወደፊት አብረን እንድንዘልቅ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡና ማስተዋሉን ያድለን ። አሜን ።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር ።
🙏9👍51👏1
የቅናሾች ቅናሽ ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership)

ብራና አፕስ ከዋናው ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) በተጨማሪ ለቤተሰብ ፣ ለማኅበራት ፣ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች እና ለተማሪዎች ከ30%-50% በማድረግ ፓኬጅ አዘጋጅቷል ። ይህ ፓኬጅ የቅናሾች ቅናሽ ነው ። ምክንያቱም Premium Membership በራሱ የመደበኛው አፖች ዋጋ 75% ቅናሽ በመሆኑ ይህ ፓኬጅ ደግሞ የ75% ቅናሹ ከ30-50% ቅናሽ በመሆኑ ነው ። ይህ ፓኬጅ በአባላት ብዛት ላይ የተመሠረተ ሲሆን በሚመለከተው መሠረት ይሆናል ።

ሀ. የቤተሰብ ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የቤተሰብ አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 7,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
3. 21-30 አባላት = 21,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር

ለ. የማኅበራት ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የማኅበራት አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 7,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
3. 21-30 አባላት = 21,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብርቀ
5. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር

ሐ. የሰንበት ትምህርት ቤት ገደብ አባልነት (50% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. 21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር

መ. የተማሪዎች ገደብ አልባ አባልነት (50% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የተማሪዎች አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. 21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር

#ማሳሰቢያ

1. ሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን በአንድ የመክፈቻ ኮድ የሚከፈቱ ሲሆን ፣ አንድ አባል ሕጉንና ደንቡን ጠብቆ እነዚህን አፖች ለዕድሜ ልክ መጠቀም ይችላል ። ሕጎችን እዚህ https://biranapps.com/termsandconditions ገብተው ይመልከቱ ።

2. የፓኬጁ አባላት በያሉበት ፓኬጅ አንድ ተወካይ የሚኖራቸው ሲሆን የመክፈቻ ኮድ የሚያገኙትም በተወካያቸው በኩል ነው ። ተወካዩ አባላቱን የመቆጣጠር ኃላፊነት ይኖረዋል ።

3. አባላቱ የስልክ ቀፎ በሚቀይሩበት ወቅት በተወካያቸው በኩል አሳውቀው #በሕጉና_ደንቡ መሠረት የመክፈቻ ኮድ ማግኘት ይችላሉ ።

4. ከአባላቱ በተለያዩ ምክንያቶች የሚለቅ ፣ የሚሞት ወይም የሚሰናበት አባል ሲኖር በምትኩ ሌላ አባል የማስገባት ኃላፊነቱት የአባላቱ ተወካይ ይሆናል ።

5. በፓኬጁ ከተጠቀሰው የአባላት ቁጥር በላይ ተጨማሪ አባላትን ማካተት አይቻልም ። ተጨማሪ አባላት ማካተት የግድ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የአባላት ቁጥር ከፍ ወዳለበት ፓኬጁ በማሳደግ አስፈላጊውን የፓኬጁን ክፍያ መክፈል ያስፈልጋል ።

6. ተጨማሪ መረጃ @helpbirana (+251901008562) ማግኘት ይችላሉ ።
👍31
ገደብ አልባ ደንበኛ ይሁኑ ።

በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች በመክፈት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ ። አብዝተው ያተርፋሉ ።

በቡድን በማኅበር በቤተሰብ ሆነው የቅናሾች ቅናሽ የሆኑትን ፓኬጆቻችንን ይጠቀሙ ።

https://t.me/biranapremium


ብራና አፕስ Birana Apps
https://biranapps.com
👍21👏1
የቅናሾች ቅናሽ ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership)
#የወሰነ_ማስተካከያ_የተደረገበት

ብራና አፕስ ከዋናው ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) በተጨማሪ ለቤተሰብ ፣ ለማኅበራት ፣ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች እና ለተማሪዎች ከ30%-50% በማድረግ ፓኬጅ አዘጋጅቷል ። ይህ ፓኬጅ የቅናሾች ቅናሽ ነው ። ምክንያቱም Premium Membership በራሱ የመደበኛው አፖች ዋጋ 75% ቅናሽ በመሆኑ ይህ ፓኬጅ ደግሞ የ75% ቅናሹ ከ30-50% ቅናሽ በመሆኑ ነው ። ይህ ፓኬጅ በአባላት ብዛት ላይ የተመሠረተ ሲሆን በሚመለከተው መሠረት ይሆናል ።

ሀ. የቤተሰብ ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የቤተሰብ አባላት ብዛት
1. ከ2-5 አባላት = 3500 ብር
2. ከ6-10 አባላት = 7,000 ብር
3. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
4. ከ21-30 አባላት = 21,000 ብር
5. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
6. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር

ለ. የማኅበራት ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የማኅበራት አባላት ብዛት
1. ከ2-5 አባላት = 3500 ብር
2. ከ6-10 አባላት = 7,000 ብር
3. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
4. ከ21-30 አባላት = 21,000 ብር
5. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
6. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር

ሐ. የሰንበት ትምህርት ቤት ገደብ አባልነት (50% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. ከ21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር

መ. የተማሪዎች ገደብ አልባ አባልነት (50% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የተማሪዎች አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. ከ21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር

ሠ. በሥጦታ መልክ ለሌላ አካል የሚሰጥ (30% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በሥጦታ በአንድ ላይ የሚያገኙ አባላት ብዛት
1. ከ2-4 ሰው የሚሰጥ = 2800 ብር
2. ከ5-7 ሰው የሚሰጥ = 4900 ብር
3. ከ8-10 ሰው የሚሰጥ = 7,000 ብር
4. ከ10ሰው በላይ የሚሰጥ = የሰው ብዛት x 0.7x1,000

ረ. የሰው ብዛት ያልተወሰነ የገደብ አልባ ደንበኝነት (30% ቅናሽ)
➡️ ዝቅተኛ መነሻ የሰው ብዛት = 4

1. የሰው ብዛት x 0.7 x 1,000
#ለምሳሌ: 4 ሰው x 0.7x 1,000 = 2800 ብር

#ማሳሰቢያ
1. ሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን በአንድ የመክፈቻ ኮድ የሚከፈቱ ሲሆን ፣ አንድ አባል ሕጉንና ደንቡን ጠብቆ እነዚህን አፖች ለዕድሜ ልክ መጠቀም ይችላል ። ሕጎችን እዚህ https://biranapps.com/termsandconditions ገብተው ይመልከቱ ።

2. የፓኬጁ አባላት በያሉበት ፓኬጅ አንድ ተወካይ የሚኖራቸው ሲሆን የመክፈቻ ኮድ የሚያገኙትም በተወካያቸው በኩል ነው ። ተወካዩ አባላቱን የመቆጣጠር ኃላፊነት ይኖረዋል ።

3. አባላቱ የስልክ ቀፎ በሚቀይሩበት ወቅት በተወካያቸው በኩል ወይም ለተወካያቸው አሳውቀው በሕጉና ደንቡ መሠረት የመክፈቻ ኮድ ማግኘት ይችላሉ ።

4. ከአባላቱ በተለያዩ ምክንያቶች የሚለቅ ፣ የሚሞት ወይም የሚሰናበት አባል ሲኖር በምትኩ ሌላ አባል የማስገባት ኃላፊነቱት የአባላቱ ተወካይ ይሆናል ።

5. በፓኬጁ ከተጠቀሰው የአባላት ቁጥር በላይ ተጨማሪ አባላትን ማካተት አይቻልም ። ተጨማሪ አባላት ማካተት የግድ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የአባላት ቁጥር ከፍ ወዳለበት ፓኬጁ በማሳደግ አስፈላጊውን የፓኬጁን ክፍያ መክፈል ያስፈልጋል ።

6. ተጨማሪ መረጃ @helpbirana (+251901008562) ማግኘት ይችላሉ ።
👍53
ገደብ አልባ ደንበኝነትን በቡድን ሲገዙ 25% ቅናሽ ያገኛሉ ።

የገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን ሁለት ሰውና ከዚያ በላይ በመሆን መግዛት ይችላሉ ። በአንድ መክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች መክፈት ይችላሉ ።

ይህን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙ ።

#ሲከፍሉ
የሰው ብዛት x 1,000 x 0.75 አድርገው ሒሳቡን አስልተው መክፈል ይችላሉ ።

#Contact_us

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
👍1
መዝገበ ሕይወት እና መዝገበ ሃይማኖት update ተደርገዋል ።

ምን የተስተካከለ አለ?

1. አፖቹ ተከፍተው ከተዘጉ በኋላ ድጋሜ ሲከፈቱ Splash Screen ብቻ በማሳየት ለረጅም ሰዓት የሚቆዩት ተስተካክሏል ።

2. Back Arrow (ወደ ኋላ መመለሻዋ ቀስት) ሲነካ አፖቹ ይዘጉ ነበር ። አሁን ያ ችግር ተቀርፏል ።

ገደብ አልባ ደንበኛ ከሆኑ ብቻ

ለማውረድ እዚህ ይግቡ https://t.me/biranapremium
👍7🙏2
ሁሉም አፖች Update ተደርገዋል ።

ምን የተስተካከለ አለ?

1. ከምንባብ ወደ ማውጫ Back Arrow (ወደ ኋላ መመለሻዋ ቀስት) ሲነካ አፖቹ ይዘጉ ነበር ። አሁን ያ ችግር ተቀርፏል ።

ዕትሞቹ እነሆ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/biranapremium

#ያስታውሱ
Premium Members ካልሆኑ አፖቹን ማውረድ አያስፈልግም ። የመክፈቻ ኮድም አይጠይቁ ።
👍2
#አስደሳች_ዜና

ከርክበ ካህናት እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ
ለ25 ቀናት

ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) በ20% ቅናሽ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው ።

በ800 ብር ብቻ ሁሉንም አፖች የግልዎ ያድርጉ ።

#የሚያገኙት_ልዩ_ጥቅም

1. በአንድ መክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች መክፈት ይችላሉ ።
2. ሁሉንም አፖች ለዕድሜ ልክ ያለገደብ መጠቀም ይችላሉ ።
3. ለገደብ አልባ አባላት የሚቀርቡ አፖች ከመደበኞቹ አፖች በተሻለ የተለያዩ ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ አዳዲስ ነገሮች ተጨምሮባቸዋል/ይጨመርባቸዋልም።
4. ይህ ዋጋ ከመደኛው የአፖች ዋጋ #የ85% ቅናሽ አለው ።

እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ #በ800ብር ብቻ ገደብ አልባ አባል (Premium Member) ይሁኑ ። አብዝተው ያተርፋሉ ።


#ማሳሰቢያ
ለገደብ አልባ አባላት (Premium Members) የሚቀርቡ አፖች በመደበኛው ከሚሰጡ አፖች #የይዘት (Content) ልዩነት የላቸውም ። ልዩነቱ የዲዛይንና ለአገልግሎት ምቹ የሆነ features መጨመራቸው ብቻ ነው ።


አፖቹን ለመግዛት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይግቡ ።

https://t.me/biranapremium




#Contact_us

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
👍84🕊1
#አስደሳች_ዜና

ከርክበ ካህናት እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ
ለ25 ቀናት

ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) በ20% ቅናሽ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው ።

በ800 ብር ብቻ ሁሉንም አፖች የግልዎ ያድርጉ ።

#የሚያገኙት_ልዩ_ጥቅም

1. በአንድ መክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች መክፈት ይችላሉ ።
2. ሁሉንም አፖች ለዕድሜ ልክ ያለገደብ መጠቀም ይችላሉ ።
3. ለገደብ አልባ አባላት የሚቀርቡ አፖች ከመደበኞቹ አፖች በተሻለ የተለያዩ ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ አዳዲስ ነገሮች ተጨምሮባቸዋል/ይጨመርባቸዋልም።
4. ይህ ዋጋ ከመደኛው የአፖች ዋጋ #የ85% ቅናሽ አለው ።

እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ #በ800ብር ብቻ ገደብ አልባ አባል (Premium Member) ይሁኑ ። አብዝተው ያተርፋሉ ።


#ማሳሰቢያ
ለገደብ አልባ አባላት (Premium Members) የሚቀርቡ አፖች በመደበኛው ከሚሰጡ አፖች #የይዘት (Content) ልዩነት የላቸውም ። ልዩነቱ የዲዛይንና ለአገልግሎት ምቹ የሆነ features መጨመራቸው ብቻ ነው ።

አፖቹን ለመግዛት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይግቡ ።

https://t.me/biranapremium




#Contact_us

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
1
#ይገምቱ

መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በአዲስ መልክ #አምስት አዳዲስ ነገሮችን አካቶ እየተዘጋጀ ነው። ምን ያካትት ይሆን?

ቀድመው ገደብ አልባ ደንበኛ (Premium Member) በመሆን የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ።

#Contact_us

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
👍61
#ጥቆማ

መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በአዲስ መልክ #አምስት አዳዲስ ነገሮችን አካቶ እየተዘጋጀ ነው። ምን ያካትት ይሆን? ብለን እንድትገምቱ ጠይቀን ነበር ። እነሆ ዛሬ እየተካተቱ የሚገኙትን ጥቆማ እንስጥዎት ።

በአዲስ መልክ የሚካተቱት

1. አንድምታ ትርጓሜ (በየምዕራፉ)
2. ግእዝና የተወሰኑ ቋንቋዎችን በድምጽና በጽሑፍ
3. ጥያቄዎችና መልሶች (Biblical Quizzes per Chapter)
4. የንባብ ዕቅድ (Reading Plans)
5. አዳዲስ ዕትሞች (በትግርኛና በAfaan Oromooo)

ቀድመው ገደብ አልባ ደንበኛ (Premium Member) በመሆን የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ።

#Contact_us

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
👍7👏21👎1
#አስደሳች_ዜና

ክረምቱንና መጪው የፍልሰታ ጾምን ምክንያት በማድረግ #ለ200 አዳዲስ ደንበኞች የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) በ800ብር ስናቀርብ በደስታ ነው ። ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖቹ ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበትና 24ቱንም አፕሊኬሽኖች በአንድ የመክፈቻ ኮድ ብቻ በመክፈት ሁሉንም አፖች ለዕድሜ ልክ ያለገደብ መጠቀም የሚያስችል ነው ።

ይህ ቅናሽ ከሐምሌ 10፣ 2016 እስከ ጳጉሜን 05፣ 2016 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ቀድመው ለሚገዙ 200 ደንበኞች የተዘጋጀ ነው ። ቀድመው በመግዛት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ።

አፕሊኬሽኖቹን ከድረ ገጻችን https://biranapps.com/premium-members/ ወይም ደግሞ ከቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/biranapremium ማውረድ ይችላሉ። ማሳሰቢያ: እነዚህ ድረ ገጾቻችን ለገደብ አልባ ደንበኞች (Premium Members) ብቻ የሚያገለግሉ አፖችን የያዙ ሲሆን መደበኛ ደንበኞች እነዚህን አፖች መጠቀም አይችሉም።

ለተጨማሪ መረጃ በ +251901008562 ይደውሉ ።

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
👍42
በነነዌ ጾምና በዓቢይ ጾም ገደብ አልባ ጥቅልን በቅናሽ በ500 ብር ለገዛችሁ ደንበኞች በሙሉ

ከዚህ በፊት  በነነዌ ጾምና በዓቢይ ጾም ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎትን በ500 ብር በቅናሽ ለገዛችሁ ደንበኞች በሙሉ እስከ ዻጉሜን 05 2016 ድረስ ብቻ 100 ብር በመጨመር ወደ ፕሪሚየም ገደብ አልባ ጥቅል ተጠቃሚ መሸጋገር እንደምትችሉ ማሳወቅ እንወዳለን።

የዚህ ጥቅል ተጠቃሚ ሲሆኑ 24ቱንም አፖች በአንድ ኮድ ያለገደብ መጠቀም ይችላሉ ።

አፖቹን ለማውረድ ድረ ገፃችን ወይም ቴሌግራም ቻናላችንን መጠቀም ይችላሉ ።


Telegram:
Https://t.me/biranapremium

Website :
https://biranapps.com/premium-members/

ለበለጠ መረጃ

Web: https://biranapps.com 
Tel: +251901008562 
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps 
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
👍5
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ

ጾመ ፍልሰታ (ጾመ ማርያም)

👉 ፍልሰታ የሚለው ቃል "ፈለሰ" ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም "መለየት፣ ማረግ፣ ወደ ላይ መውጣት፣ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መሄድ" ማለት ነው

👉 ጾመ ፍልሰታም የእመቤታችን ድንግል ማርያም የሥጋዋ ከመቃብር መለየት እና ማረግን ተመልክቶ የሚጾም የዓመቱ የመጨረሻው የዓዋጅ ጾም ነው

👉 እመቤታችን ካረፈች በኋላ ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ሴሄዱ አይሁድ "እርሷም እንደ ልጇ ተነሳች፣ ዐረገች እያሉ ሊያውኩን ነው" በማለት ሥጋዋ እንዲቃጠል አዘዙ

👉 ይህን ጊዜ መላእክት ሥጋዋን ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር በገነት ከዕፀ ሕይወት ስር ወስደው አስቀመጡ

👉 ሥጋዋ ያለበትን ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ አይቶ እነርሱ ባለማየታቸው ሐዋርያት ከነሐሴ ፩ እስ ፲፬ ቀን ከጾሙ በኋላ ሥጋዋን ከጌታ ተቀብለው በጌቴሴማኒ ቀበሩ

👉 በተቀበረች በ፫ኛውም ቀን እንደ ልጇ ተነስታ ስታርግ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ከስብከተ ወንጌሉ ሲመለስ አገኛት፤ ያን ጊዜም ትንሣኤዋን ያየ እርሱ ብቻ መሆኑን ነግራው ሰበኗን ለምልክትነት ሰጠችው

👉 የትንሣኤዋን ነገር ሳያዩ ቅዱስ ቶማስ ብቻ በማየቱ መንፈሳዊ ቅናት የተሰማቸው ሐዋርያት በዓመቱ ከነሐሴ ፩ ቀን ጀምረው እስከ ፲፮  ቀን ማረጓን ያዩ ዘንድ ጾሙ

👉 ለእኛም ይህ ጾም የሐዋርያትን ጾም ምሳሌ አድርገን  የእመቤታችንን እረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገቷን የምናስብበት ነው

👉 ከበረከትዋ እንድንካፈል፣ ምልጃ ጸሎታችን እንዲሰማልን በየዓመቱ ከነሐሴ ፩ እስከ ፲፮ እንጾማለን።

የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት ጸጋና በረከት አይለየን።

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#ብራና_አፕስ
#Biranapps
13👍5
5👍1
አንድምታ ትርጓሜ መተግብርያን ለጾመ ፍልሰታ

ከ100 በላይ የአንድምታ ትርጓሜ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዘ በከፍተኛ ወጪ የተዘጋጀ የሞባይል መተግበርያ ተዘጋጅቶ እነሆ ቀርቦልዎታል። የብዙ ደንበኞቻችንን የረጅም ጊዜ ጥያቄዎችን ለመፍታት ታልሞ በብዙ ድካምና ውጣ ውረድ የአንድምታ ትርጓሜ አፕሊኬሽን ተዘጋጅቷል ።  እስካሁን ከተዘጋጁ አፕሊኬሽኖች ከፍተኛ ወጪ የወጣበትና በብዙዎች በጣም የሚፈለጉና በሕትመትም በቀላሉ የማይገኙ የአንድምታ ትርጓሜ መጻሕፍትን የያዘ ነው ። ይህ አፕሊኬሽን #ለአዲስ_ደንበኞች (እሱን ብቻ ለሚገዙ) 400ብር ሲሆን የገደብ አልባ አባላት (Premium Members) ደግሞ #በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ።

#Premium_Members የሚባሉት ይህንን አፕሊኬሽን ጨምሮ 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ከ600 ብር እስከ 1000 ብር የገዙና በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች ያለገደብ መክፈት የሚችሉ ናቸው ። በዚሁ አጋጣሚ ገደብ አልባ አባልነት እስከ ጳጉሜን 5፣ 2016 ዓ.ም በ800 ብር ብቻ ያቀረብን መሆኑን እያስታወቅን ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ 24 አፖችን ያለገደብ መጠቀም ይችላሉ ። ለአጭር ጊዜ የሚቆየው ይህ ወረቃማ ዕድል አያምልጥዎት ።


አንድምታ ትርጓሜ መተግበርያ (Application) ያካተታቸው የትርጓሜ መጻሕፍት ዝርዝር

ሀ. የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት አንድምታ ትርጓሜ
1. ኦሪት ዘፍጥረት
2. ኦሪት ዘፀአት
3. ኦሪት ዘሌዋውያን
4. ኦሪት ዘኍልቍ
5. ኦሪት ዘዳግም
6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
7. መጽሐፈ መሳፍንት
8. መጽሐፈ ሩት
9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
13. መጽሐፈ ዕዝራ
14. መጽሐፈ ነሐምያ
15. መጽሐፈ አስቴር
16. መጽሐፈ ኢዮብ
17. መዝሙረ ዳዊት
18. መጽሐፈ ምሳሌ
19. መጽሐፈ ተግሣጽ
20. መጽሐፈ መክብብ
21. መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን
22. ትንቢተ ኢሳይያስ
23. ትንቢተ ኤርምያስ
24. ሰቈቃወ ኤርምያስ
25. ትንቢተ ሕዝቅኤል
26. ትንቢተ ዳንኤል
27. ትንቢተ ሆሴዕ
28. ትንቢተ አሞጽ
29. ትንቢተ ሚክያስ
30. ትንቢተ ኢዩኤል
31. ትንቢተ አብድዩ
32. ትንቢተ ዮናስ
33. ትንቢተ ናሆም
34. ትንቢተ እንባቆም
35. ትንቢተ ሶፎንያስ
36. ትንቢተ ሐጌ
37. ትንቢተ ዘካርያስ
38. ትንቢተ ሚልክያስ

ለ. የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት አንድምታ ትርጓሜ
1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
3. መጽሐፈ ጦቢት
4. መጽሐፈ ዮዲት
5. መጽሐፈ አስቴር
6. መጽሐፈ ሲራክ
7. ተረፈ ኤርሚያስ
8. መጽሐፈ ባሮክ
9. መጽሐፈ ጥበብ
10. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
11. መጽሐፈ ኩፋሌ
12. መጽሐፈ ሄኖክ

ሐ. የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት አንድምታ ትርጓሜ
1. የማቴዎስ ወንጌል
2. የማርቆስ ወንጌል
3. የሉቃስ ወንጌል
4. የዮሐንስ ወንጌል
5. የሐዋርያት ሥራ
6. ወደ ሮሜ ሰዎች
7. 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
8. 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
9. ወደ ገላትያ ሰዎች
10. ወደ ኤፌሶን ሰዎች
11. ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
12. ወደ ቆላስይስ ሰዎች
13. 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
14. 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
15. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
16. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
17. ወደ ቲቶ
18. ወደ ፊልሞና
19. ወደ ዕብራውያን
20. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
21. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
22. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት
23. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት
24. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት
25. የያዕቆብ መልእክት
26. የይሁዳ መልእክት
27. የዮሐንስ ራእይ

መ. የሊቃውንት መጻሕፍት አንድምታ ትርጓሜ
1. ሃይማኖተ አበው
2. ድርሳነ ቄርሎስ
3. ድርሳነ ዮሐንስ አፈወርቅ
4. ተግሣጸ ዮሐንስ አፈወርቅ
5. ፍትሐ ነገሥት
6. 14ቱ መጽሐፈ ቅዳሴ
• ፩. ሥርዓተ ቅዳሴ
• ፪. ቅዳሴ ዘሐዋርያት
• ፫. ቅዳሴ እግዚእ
• ፬. ቅዳሴ ዘዮሐንስ ወልደ ነጓድጓድ
• ፭. ቅዳሴ ማርያም
• ፮. ቅዳሴ ዘሠለስቱ ምዕት
• ፯. ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ
• ፰. ቅዳሴ ባስልዮስ
• ፱. ቅዳሴ ጎርጎርዮስ
• ፲. ቅዳሴ ዘኤጲፋንዮስ
• ፲፩. ቅዳሴ ዘዮሐንስ አፈወርቅ
• ፲፪. ቅዳሴ ዘቄርሎስ
• ፲፫. ቅዳሴ ዘያዕቆብ ዘሥሩግ
• ፲፬. ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ
• ፲፭. ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ካልዕ
7. ውዳሴ ማርያም
8. ባሕረ ሐሳብ
9. ትምህርተ ኅቡአት
10. መጽሐፈ ኪዳን
11. ሊጦን ወመስተብቁዓት
12. ጸሎተ ሃይማኖት

ሠ. የመነኰሳት መጻሕፍት አንድምታ ትርጓሜ
1. ማር ይስሐቅ
2. ፊልክስዩስ
3. አረጋዊ መንፈሳዊ


አፕሊኬሽኑን ለማውረድ የሚከተሉትን ሊንኮች ይመልከቱ ።

#ለመደበኛ_ደንበኞች

Download from Telegram
https://t.me/biranappsapk/40

Google play Lite Version
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.goranda.andimtalite

Google play Pro Version
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.goranda.andimta

Apple Appstore
https://apps.apple.com/app/id6460132268




#ለPremium_ደንበኞች
https://t.me/biranapremium
https://biranapps.com/premium_members


#Contact_us

Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
👍2612👏3
#ማሳሰቢያ
ለቲክቶከሮች፣ ብዙ የማኅበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ላላችሁ እና ከእኛ ጋር መሥራት ለምትፈልጉ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ መልካም ዜና አለን ።

በዚህ ደረጃ የተለፋባቸውን አፕሊኬሽኖቻችንን አሁን ካላቸው ዋጋ በቅናሽ ለብዙ ምዕመናን ለማዳረስ አስበናል ። የምታውቋቸውን ሰዎች ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ መጻሕፍትን መግዛት ለማይችሉና መንፈሳዊ ምግብን በቅናሽ ዋጋ ለተራቡ ምዕመናን እናድርስላቸው ።


ሥራውን ከእኛ ጋር መሥራት የምትፈልጉም ተዘጋጁ ። በእናንተ ግብዣ ለሚገዙ ከየትኛውም ሽያጭ 20% ኮሚሽን ይኖርዎታል።

ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንሰጥበታለን ።
👍118🔥1
Follow, Like, Share

መዝገበ ሕይወት በጥቂቱ

https://vm.tiktok.com/ZMrsrMwaW/
👍62