መልክዐ ጉባኤ (በቀድሞው መልክዐ ቅዱሳን) ተለቀቀ ።
#ምን_አዲስ_ነገር_ይዟል?
1. ከ250 በላይ መልኮችን በአዲስ መልክ አካቷል።
2. አዲስ ዲዛይን፣ አዲስ ስያሜና አዲስ ቀለም ።
3. ብዙ ተጨማሪ ማሻሻያዎች ተደርገውበታል።
አውርደው ይጠቀሙ ።
https://t.me/biranappsapk/102
ነባር ደንበኞች: በነፃ update ያድርጉ ።
አዳዲስ ደንበኞች: 150ብር
#ምን_አዲስ_ነገር_ይዟል?
1. ከ250 በላይ መልኮችን በአዲስ መልክ አካቷል።
2. አዲስ ዲዛይን፣ አዲስ ስያሜና አዲስ ቀለም ።
3. ብዙ ተጨማሪ ማሻሻያዎች ተደርገውበታል።
አውርደው ይጠቀሙ ።
https://t.me/biranappsapk/102
ነባር ደንበኞች: በነፃ update ያድርጉ ።
አዳዲስ ደንበኞች: 150ብር
👍2👏1
#አስደሳች_ዜና
ከበዓለ ሆሣዕና ጀምሮ ሁሉም የመዝገበ ሕይወት ደንበኞች ወደ ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ደንበኞች Upgrade ይደረጋሉ ። እስከ በዓለ ሆሣዕና መዝገበ ሕይወትን ቀድመው በመግዛት የገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ደንበኛ ይሁኑ ።
#የገደብ_አልባ_ጥቅል አገልግሎት_ጥቅሞች
1. በተለያየ ጊዜ ቀፎ ቢቀይሩ እንኳን ለዕድሜ ልክ ቀፎ በቀየሩ ቁጥር የመክፈቻ ኮድ በነፃ ይሰጥዎታል ።
2. በየጊዜው ለወደፊት የሚዘጋጁ የትኞችንም አዳዲስ አፕሊኬሽኖች በነፃ እንዲጠቀሙ ይረዳዎታል ።
3. ሁለት የስልክ ቀፎዎች ካለዎት በተመሳሳይ ሰዓት በሁለቱም ላይ ጭነው መጠቀም ይችላሉ ።
4. ከ21 በላይ ከዚህ በፊት የተዘጋጁ አፖችን በአንድ አፕሊኬሽን (መዝገበ ሕይወት) መጠቀም ይችላሉ ።
5. ከመዝገበ ሕይወት በተጨማሪ ከሦስቱ መዝገበ ቃላት ሦስቱንም ወይም የመረጡትን በነፃ መጠቀም ይችላሉ ።
ከበዓለ ሆሣዕና በፊት #ከ800+ በላይ ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍትንና ጽሑፎችን የያዘውን #መዝገበ_ሕይወት. ይግዙ ። በሕይወትዎ የሚደሰቱበት መተግበርያ ነው ።
ለማውረድ
https://t.me/biranappsapk/100
ወይም
https://biranapps.com/download/mezgebe-hiwot/
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ

👍3❤1👏1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (Getahun Amare)

👍8❤2🙏1
መዓዛ ቅዱሳን አዲስ ዕትም ተለቀቀ።
መዓዛ ቅዱሳን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሚዘከሩ የቅዱሳንን ገድልና ድርሳን እንዲሁም በተለያዩ ሊቃውንት የተዘጋጁ ከ250 በላይ መልክዐ ጉባኤን በአንድ ላይ የያዘ መተግበርያ ነው።
#መዓዛ_ቅዱሳን_ምን_ይዟል?
1. ከ100 በላይ ገድላትንና ድርሳናትን በግእዝና በአማርኛ
2. ከ250 መልኮችን በግእዝና በአማርኛ
ይህ አፕሊኬሽን #ሦስት ክፍሎች አሉት።
#ድርሳናት፤ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ፣ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ክብርና ጸጋ፣ ስለ ቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት እና ስለ ዕለተ ሰንበት ክብር የሚናገሩ መጻሕፍት የተካተቱበት ክፍል ነው።
#ገድላት ፤ በሕይወታቸው እግዚአብሔርን ያከበሩ ቅዱሳን ሰዎች ያለፉበትን የመከራ ሕይወትና በክርስትናቸው ምክንያት ያገኛቸውን ፈተና ያለፉበትን ወንጌላዊ ጥበብ የሚተርክ፤ ለአማኒያን መማሪያ ለቅዱሳን መዘከሪያ ኾነው የሚቀርቡ አዋልድ ቅዱሳት መጻሕፍት ናቸው። የገድል መጻሕፍት ጻድቃን፣ ሰማዕታት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ትእዛዘ እግዚአብሔር እንዲከበር ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን እንዲጠበቅ ከአላውያን ነገሥታት፣ ከቢጽ ሐሳውያን፣ ከጠላት ዲያብሎስና ከፈቃደ ሥጋ ጋር ያደረጉትን ተጋድሎ የሚያወሱ መጻሕፍት የተካተቱበት ክፍል ነው፡፡
#መልክዐ_ጉባኤ፤ የባለመልኮቹን መልክ ከስማቸው በመጀመር ከራስ ፀጉራቸው እስከ እግር ጥፍራቸው ድረስ በቅደም ተከተል በስንኝ (በአርኬዎች) የሚያመሰግኑ ገላጭ ግጥሞች ናቸው። እነዚህም መልኮች በሥርዓተ ማኅሌትና በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ አገልግሎቶች ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው።
ይህን አፕሊኬሽን በመጠቀም የቅዱሳኑን ሕይወትና ተጋድሎ ይማሩበት ፣ ከተሰጣቸው በረከት ይካፈሉ።
ለማውረድ እዚህ ይግቡ https://t.me/biranappsapk/104

❤3👍3
#Notice
Position Available: Flutter/Dart Developer
We're seeking an individual skilled in Flutter and Dart for an exciting opportunity. Whether you're experienced in customizing open-source applications or in developing new apps from scratch, we'd love to hear from you.
Key Responsibilities:
- Open-source application customization
- New application development from conception to launch
Payment:
- 20,000 - 25,000 ETB (per project)
Work Arrangement:
- This is a remote position, allowing you the flexibility to work from anywhere.
How to Apply:
To express your interest in this role, please reach out to us in one of the following ways:
- Email: biranapps@gmail.com
- Telegram: http://t.me/getahunamare
We look forward to discovering how your skills and experiences align with the needs of our project.

👍2
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!
ቀድመው በመግዛት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ።
አፖቹን ለማውረድ እዚህ ይግቡ
https://t.me/biranappsapk
ወይም https://biranapps.com
#ማሳሰቢያ: አፖቹ ላይ የተጻፈው ዋጋ ተግባራዊ የሚሆነው ከሆሣዕና በኋላ ነው ።
#እስከ_በዓለ_ሆሣዕና_ለሚገዙ
መዝገበ ሃይማኖት = 300ብር
መዝገበ ሕይወት = 600 ብር
#ከበዓለ_ሆሣዕና_በኋላ_ለሚገዙ
መዝገበ ሃይማኖት: 600ብር
መዝገበ ሕይወት: 1000 ብር (ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ደንበኛ ይሆናሉ ማለት ነው)
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ!

በመዝገበ ሕይወት አዲሱ የሎጎ ዲዛትን ላይ ቅሬታ ላነሳችሁ የቀድሞውንና አዲሱን በማወዳደር ድምጽ ስጡበትና ፍላጎታችሁን አሳውቁን ።
🕊4
#ግእዝ
ወብዙኃን እለ ነጸፉ ቈጽለ መቲሮሙ እምዕፀው ወቦ እለ ነጸፉ አልባሲሆሙ ውስተ ፍኖት። እለሂ ይመርሑ ወእለሂ ይተልዉ ይኬልሑ ወይብሉ ሆሣዕና «ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ።» ወቡርክት እንተ ትመጽእ መንግሥት በስመ እግዚአብሔር እንተ አቡነ ዳዊት #ሆሣዕና_በአርያም።
ማር 11፡8-10
#አማርኛ
ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፤ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቈረጡ ያነጥፉ ነበር። የሚቀድሙትም የሚከተሉትም “ሆሣዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በጌታ ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ #ሆሣዕና_በአርያም!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
ማር 11፡8-10
#Afaan_Oromoo
Namoonni baayʼeen uffata isaanii karaa irra afan; warri kaan immoo dameewwan baala qaban kanneen alaa kukkutan sana karaa irra bubuusan. Warri dura deemaa turanii fi warri duukaa buʼaa turan iyyanii akkana jedhan; “Hoosaaʼinaa!” “Inni maqaa Gooftaatiin dhufu eebbifamaa dha!” “Mootummaan abbaa keenya Daawit inni dhufu sun eebbifamaa dha!” #Hoosaaʼinaa_ol_gubbaatti!
Mar 11፡8-10
#ትግርኛ
ብዙሓት ድማ ኣብቲ መገዲ ኽዳውንቶም ኣንጸፉ፡ ካልኦት ከኣ ካብ ኣእዋም ጨጨንፈሩ ሰሊዖም ነስነሱ። ቀቅድሚኡ ዚኸዱን ደድሕሪኡ ዚስዕቡን ከኣ ዓው ኢሎም፡ ሆሳእና፡ ብስም እግዚኣብሄር ዚመጽእ ብሩኽ እዩ። እታ እትመጽእ ዘላ መንግስቲ ኣቦና ዳዊት ብርኽቲ እያ፡ #ሆሳእና_ኣብ_ኣርያም፡ በሉ።
ማር 11፡8-10
እንኳን አደረሰን ።

👍7❤2
ሰሙነ ሕማማት
ሰኑይ - ሰኞ
1. መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል፦
በዚህ ዕለት ጌታችን ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ ቅጠል ያለባትን በለስ ተመልክቶ ወደ በለሲቱ ቢቀርብ ከቅጠል በቀር ምንም ነገር ባለማግኘቱ “ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ምንም ካንቺ ፍሬ አይበላ” ማር ፲፩፥፲፬ በማለት ስለረገማት መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል።
2. አንጽሖተ ቤተ መቅደስ ይባላል፡-
ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ሄዶ በቤተመቅደሱ የሚሸጡትን እና የሚለውጡትን “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች” ማቴ ፳፩፥፲፫ በማለት ከቤተመቅደስ ገርፎ አስወጥቷቸዋልና።
"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"
"ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ አሜን !"
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
ሰኑይ - ሰኞ
1. መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል፦
በዚህ ዕለት ጌታችን ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ ቅጠል ያለባትን በለስ ተመልክቶ ወደ በለሲቱ ቢቀርብ ከቅጠል በቀር ምንም ነገር ባለማግኘቱ “ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ምንም ካንቺ ፍሬ አይበላ” ማር ፲፩፥፲፬ በማለት ስለረገማት መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል።
2. አንጽሖተ ቤተ መቅደስ ይባላል፡-
ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ሄዶ በቤተመቅደሱ የሚሸጡትን እና የሚለውጡትን “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች” ማቴ ፳፩፥፲፫ በማለት ከቤተመቅደስ ገርፎ አስወጥቷቸዋልና።
"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"
"ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ አሜን !"
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
Birana Apps ብራና አፕስ
Web: https://biranapps.com
Tel: +251901008562
Email: biranapps@gmail.com
Facebook: https://facebook.com/biranapps
Twitter: https://twitter.com/biranapps
Instagram: https://instagram.com/biranapps
Telegram: https://t.me/biranapps
YouTube: https://youtube.com/channel/UCujhMLdL_MhZrHJAHIzyOQQ
👍2
ሰሙነ ሕማማት
ሠሉስ - ማክሰኞ
1. የጥያቄ ቀን ይባላል፦
ሰኞ ዕለት በቤተመቅደስ ሲሸጡ እና ሲለውጡ የነበሩትን ሁሉ እየገረፈ በማባረሩ ምክንያት ለሰው ልጅ ሹመትንና ስልጣንን የሰጠ ጌታ “በምን ስልጣን ይህንን ታደርጋለህ?” ማቴ ፳፩፥ ፳፫ ተብሎ በፈሪሳውያን ተጠይቋልና የጥያቄ ቀን ይባላል።
2. የትምህርት ቀን ይባላል፡-
በዚህ ዕለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰቀሉ አስቀድሞ ለመጨረሻ ግዜ በቤተመቅደስ ረጅም ትምህርት ስላስተማረም የትምህርት ቀን ይባላል። ሉቃ ፳፩ ፥፳፰ ፣ ማር ፲፪፥፪።

👍3❤2
ሰሙነ ሕማማት ረቡዕ
1. ምክረ አይሁድ ይባላል
ረቡዕ እለት የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው የመከሩበትና ውሳኔ ያሳለፉበት ቀን በመሆኑ ምክረ አይሁድ ይባላል። ወቅቱ የፋሲካን በዓል የሚያከብሩበት ቀን በመሆኑ እና ብዙ ህዝብም ጌታን ይከተለው ስለነበር ሁከት እንዳይነሳ ስጋት ነበራቸው ። ነገር ግን ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ስለነገራቸው ( ሉቃ ፳፪፥፩-፮ ) ጭንቀታቸው ተወግዶ በጌታ መያዝ ተስማምተዋል።
2. የመልካም መዓዛ ቀንም ይባላል
ጌታችን በዚህ ዕለት በለምጻሙ በስምዖን ቤት ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት ( ባለሽቶዋ ማርያም) ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ የአልባጥሮስ ሽቱ አምጥታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው ( ማቴ ፳፮፥፮-፯ ) የመዓዛ ቀን ይባላል።
3. የእንባ ቀን ይባላል
ባለሽቱዋ ሴት ( ማርያም እንተ እፍረት ) ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት እየለመነች በእግሩ ስር ተደፍታ በእንባዋ እግሩን አርሳለችና ( ማር ፲፬፥፱ ) የእንባ ቀን ይባላል።

❤3👍2
የሰሙነ ሕማማት ሐሙስ
፩ኛ. ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-ኅብስቱን ለውጦ ሥጋ መለኮት፥ወይኑንም ደመ መለኮት ባደረገ ጊዜ ስለ ጸለየ እና እንዲሁም በዮሐንስ ምዕራፍ ፲፯ ላይ ያለውን በመጸለዩ ነው።
፪ኛ. ትእዛዘ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-የደቀ መዛሙርቱን እግሮች ካጠበ በኋላ “እናንተም እንዲሁ አድርጉ፤”ብሎ በማዘዙ እና በጌቴሴማኔ ጴጥሮ ስን፥ዮሐንሰን፥ያዕቆብን “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤”የሚል ትእዛዝ ስለ ሰጣቸው፤ እንዲሁም:-ሥርዓተ ቁርባንን አሳይቶ “ከመዝ ግበሩ ተዝካርየ፤”ብሎ በማዘዙ ነው።
፫ኛ. የነፃነት ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም ጌታ ደቀ መዛሙርቱን:-“ከእንግዲህ ባሮች አለላችሁም፥ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፤”ያለውን በማሰብ ነው።
፬ኛ. ኅፅበተ ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም:-በዚህ ዕለት የደቀ መዛሙርቱን እግሮች በማጠቡ ነው።
፭ኛ. አረንጓዴው ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም አረንጓዴ በሆነ የአትክልት ሥፍራ መጸለዩን ለማስታወስ ነው።
፮ኛ. የአዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል።
ይኸውም ጽዋውን አንስቶ “ይህ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤”በማ ለቱ ነው።ትርጉሙም ሥጋውና ደሙ የአዲስ ሕግ የወንጌል፥የአዲስ ርስት የመንግሥተ ሰማይ መጥኛ መሆኑን የሚያመለክት ነው።

🙏3❤1👍1
ሰሙነ ሕማማት ዓርብ
፩፤ የስቅለት ዓርብ ይባላል።
ጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና የስቅለት ዓርብ ይባላል። ማቴ ፳፯፥፴፭
፪፤ መልካሙ ዓርብ ይባላል።
ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት ፣ የሕይወት አርማ ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው ፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል።

❤3👍1