አሁንም ዲዛይን 3
በ60 ደቂቃ ውስጥ = 6 votes
በ3 ደቂቃዎች ውስጥ = 29 Votes
በ10 ደቂቃዎች ውስጥ = 46 votes
ሌሎች ላይ ባለፉት 3 ደቂቃዎች ውስጥ ከፍተኛው ያገኙት ድምጽ 3 ብቻ ነው
በዚህም መሠረት ዲዛይን 3 ከውድድር ውጪ ሆኗል ።

😢5
ድምጽ አሰጣጡ ከ5 ደቂቃዎች በኋላ ይቆማል ። በሚያሳዝን መልኩ ሁሉም በሚባል ደረጃ በcampaign ድምጽ ለማግኘት ሞክሯል ። ስለዚህ ዲዛይን 3 ላይ የጣልነውን ማዕቀብ አንስተን በእኛ ውሳኔ መሠረት ዲዛይን 2፣ ዲዛይን 3 እና ዲዛይን 4 ላይ ብቻ በኮሜንት ድምጽ በመስጠት አስተያየት ይስጡን ። የተሻለ Reaction ያገኘው ዲዛይን አሸናፊ ይሆናል ።
ለገንዘቡ ሳይሆን ለአፕሊኬሽኑ የሚሆነውን በቅንነት ይምረጡልን ።
ዲዛይን 2
ዲዛይን 3
ዲዛይን 4
ያስታውሱ ከግሩፓችን አባል ውጪ የሆነ ሰው የሚሰጠው comment/Reaction ተቀባይነት አይኖረውም ።

👍4
ድምጽ አሰጣጡ ከቆመ 20 ደቂቃ አልፎታል ። vote ማድረግ አይቻልም ማለት ነው ። ኮሜንት ላይ እየጠየቃችሁ ስለሆነ ነው ።
👍1
መልካም ። በአጠቃላይ የድምጽ አሰጣጡ ተጠናቋል ። ከግሩፓችን ከአባላት ብቻ በተሰጠው አስተያየት #ዲዛይን_2 የተሻለ ድምጽ አግኝቷል ። ስለሰጣችሁን አስተያየት በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ።
🎉🎊🎊🎊 ዲዛይን 2 🎉🎊🎉🎊🎉
በዚህ ሥራ ከዲዛይን ንድፎች ጀምሮ ከተላኩልን የተመረጡትን ብቻ ለመለየት ብዙ ውጣ ውረድ ነበረው ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

👏18👎3👍1
የግራፊክስ ዲዛይነሮችን እናበረታታቸው ።
በሁለት ሣምንታት የሎጎ ዲዛይን ውድድር ላይ ጥሩ ተሳታፊዎችን ያየን ሲሆን የተሻለ ሥራ የሠሩትን 4ቱን መርጠን ሌላም የሚፈልጋቸው አካል ካለ የሥራ ዕድል እንዲፈጥርላቸው ስማቸውና ሥራቸውን እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል ።
1. ሮሃዊት የመዝገበ ሃይማኖት ዲዛይን 1 እና የአንድምታ ትርጓሜ ዲዛይን 2ን የሠሩ፣
2. Ash የሠሩት ዲዛይን መዓዛ ቅዱሳን ዲዛይን 4ን እና አንድምታ ትርጓሜ ዲዛይን 7ን የሠሩ
3. ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የአንድምታ ትርጓሜ ዲዛይን 3ትን የሠሩ
4. last (no public username) የአንድምታ ትርጓሜ ዲዛይን 4 ን የሠሩ
በእኛ በኩል ዲዛይነሮቹን ለማበረታታት በባለፈውም ሣምንት የሎጎ ዲዛትን ውድድር ላይ ከውድድሩ አሸናፊ ውጪ #የአንድ_ሰውን የዲዛይን ሥራ በተጨማሪ የተቀበልን ሲሆን በዚህኛውም ውድድር ከአሸናፊዎች ውጪ #የአንድ_ተጨማሪ_ዲዛይነርን ሥራ ወስደናል ።
የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ ።

👏15❤4👍3
አጋጣሚውን ይጠቀሙ ። አብዝተው ያትርፉ ።
ለመግዛት እዚህ ይጫኑ 👇👇👇👇👇
https://t.me/biranappsapk/68
ወይም
https://biranapps.com/download/mezgebe-haymanot/

❤3👍1
መዝገበ ሃይማኖትን በመጠበቅ ላይ ለምትገኙ
መዝገበ ሃይማኖት ከመጽሐፍ ቅዱስ እና መዝገበ ቃላቱ ውጪ የ20 አፕሊኬሽኖችን ይዘት በአንድ ላይ አጠቃሎ በአዲስ መልክ ተዘጋጅቷል ።
1. ከ600 በላይ መጻሕፍት
2. ከ2700+ ማውጫዎች
3. ከዚህ በፊት ያልነበሩ ከ250+ በላይ መልኮችና ከ100 በላይ ገድላትና ድርሳናት ተካተዋል ።
ከዚህ በፊት ከነበረው ለየት በማድረግ ከ2700+ ማውጫዎችን አካተን ተጠቃሚዎች በቀላሉ የትኛው መጽሐፍ የት እንዳለ ለመለየት እንዲያስችላቸውና የሚፈልጉትን መጽሐፍ በቀላሉ ለመክፈት እንዲያስችላቸው ተደርጓል።
#መዝገበ_ሃይማኖት በበዓለ ደብረ ዘይት እንደሚለቀቅ ያሳወቅን ሲሆን ብዙ ሰዎች በውስጥ መስመር ይራዘምልን ለሌላም ሰው እናሳውቅ የሚል ጥያቄ እያነሱ ስለሆነ ምን ያህል ቀናትን እንጨምርላቸው? ዓላማው ተጠቃሚዎችን የተሻለ ተጠቃሚ ማድረግ ስለሆነ ።
የእኛ ሐሳብ #ለበዓለ_ሆሣዕና
1. የመዝገበ ሃይማኖት ተጠቃሚዎች ወደ አዲሱ መዝገበ ሃይማኖት ማሳደግ
2. የመዝገበ ሕይወት ደንበኞችን ወደ ገደብ አልባ ጥቅል አገልግሎት ደንበኞች ማሳደግ ነው ።
ሐሳብ ስጡበት ።

👍5😁3🤣3🤔2❤1
መዝገበ ሃይማኖት 8.0 ተለቋል።
1. ከ600 በላይ መጻሕፍት
2. ከ2700+ ማውጫዎች
3. ከዚህ በፊት ያልነበሩ ከ250+ በላይ መልኮችና ከ100 በላይ ገድላትና ድርሳናት ተካተዋል ።
4. ብዙ ማስተካከያዎች ተደርገውበታል
ለማውረድ
https://t.me/biranappsapk/98

#ማሳሰቢያ
መደበኛ ዋጋው #600ብር ሲሆን እስከ በዓለ ትንሣኤ ድረስ በቀድሞው ዋጋው #300ብር ይቀጥላል ። ከዕለተ ትንሣኤ በኋላ በመደበኛ ዋጋው 600ብር የሚቀጥል መሆኑን መጠቀም ለሚፈልጉ ሁሉ አሳውቋቸው ።
ለማውረድ
https://t.me/biranappsapk/98
👍2❤1
#መዝገበ_ሕይወት_5.0
መዝገበ ሕይወት ዕትም 5.0 ተለቋል ።
ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር ባናገራችሁኝ መሠረት መዝገበ ሕይወትን ከበዓለ ደብረ ዘይት ጀምሮ መልቀቅ ያልቻልንባቸው ምክንያቶች ቢኖሩም እስከ ምሽቱ 6 ሰዓት ለማድረስ አስበን በእግዚአብሔር ፈቃድ ከሌሊቱ 6:45 አካባቢ ጨርሰናል ።

መዝገበ ሕይወት ዕትም 5.0 ተለቀቀ ።
በዚህ ዕትም
1. ከ800 በላይ መጻሕፍት
2. ከ3100+ ማውጫዎች
3. ከዚህ በፊት ያልነበሩ ከ250+ በላይ መልኮችና ከ100 በላይ ገድላትና ድርሳናት ተካተዋል ።
4. ብዙ ማስተካከያዎች ተደርገውበታል።
ለማውረድ
https://t.me/biranappsapk/99
ወይም
https://biranapps.com/download/mezgebe-hiwot/

መደበኛ ዋጋው #1000ብር ሲሆን እስከ በዓለ ትንሣኤ ድረስ በቀድሞው ዋጋው #600ብር ይቀጥላል ። ከዕለተ ትንሣኤ በኋላ በመደበኛ ዋጋው 1,000ብር የሚቀጥል መሆኑን መጠቀም ለሚፈልጉ ሁሉ አሳውቋቸው ። በተጨማሪም ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ መዝገበ ሕይወት. በሕይወት ዘመን ጥቅል አገልግሎት መንገድ ብቻ የሚሸጥ መሆኑን እናሳውቃለን ።
❤3🥰3👍1
መዝገበ ሕይወት ከቀለም ማስተካከያ ጀምሮ በደንበኞቻችን የተሰጡንን አስተያየቶች አክለን የነበሩበትን ችግር አስተካክለን በአዲስ መልክ ለቀነዋል ። አውርደው ይጠቀሙ ።
ለማውረድ እዚህ
https://t.me/biranappsapk/100
ወይም እዚህ
https://biranapps.com/download/mezgebe-hiwot/
ገብተው ያውርዱ ።
ስለምትሰጡን ገንቢ አስተያየቶች በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ።

🙏2👍1🔥1
በአዲስ ዲዛይን እነሆ።
1. ትንቢተ ኤርምያስ ተካቶበታል።
2. አዲስ ዓርማ፣ አዲስ ቀለም እንዲይዝ ተደርጓል።
ለማውረድ https://t.me/biranappsapk/101
1. ትንቢተ ኤርምያስ ተካቶበታል።
2. አዲስ ዓርማ፣ አዲስ ቀለም እንዲይዝ ተደርጓል።
ለማውረድ https://t.me/biranappsapk/101
❤3👏1