Biranna Tech ብራና ቴክ
14.7K subscribers
639 photos
5 videos
123 files
415 links
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።

ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።

ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales


Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562
Download Telegram
ለአንድምታ ትርጓሜ የቀረቡ ዲዛይኖች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ዲዛይን 1
ዲዛይን 2
29🏆3
ዲዛይን 3
74
ዲዛይን 4
👍382👏1
ዲዛይን 5
👍2
ዲዛይን 6
3
ዲዛይን 7
1
ዲዛይን 8 (ነባሩ ዲዛይን)
ለአንድምታ ትርጓሜ አፕሊኬሽን የቱን ዲዛይን ትመርጣላችሁ?
Final Results
10%
ዲዛይን 1
30%
ዲዛይን 2
18%
ዲዛይን 3
25%
ዲዛይን 4
3%
ዲዛይን 5
8%
ዲዛይን 6
4%
ዲዛይን 7
2%
ዲዛይን 8
👍91
አሁንም ዲዛይን 3
በ60 ደቂቃ ውስጥ = 6 votes
በ3 ደቂቃዎች ውስጥ = 29 Votes
በ10 ደቂቃዎች ውስጥ = 46 votes

ሌሎች ላይ ባለፉት 3 ደቂቃዎች ውስጥ ከፍተኛው ያገኙት ድምጽ 3 ብቻ ነው

በዚህም መሠረት ዲዛይን 3 ከውድድር ውጪ ሆኗል ።
😢5
ድምጽ አሰጣጡ ከ5 ደቂቃዎች በኋላ ይቆማል ። በሚያሳዝን መልኩ ሁሉም በሚባል ደረጃ በcampaign ድምጽ ለማግኘት ሞክሯል ። ስለዚህ ዲዛይን 3 ላይ የጣልነውን ማዕቀብ አንስተን በእኛ ውሳኔ መሠረት ዲዛይን 2፣ ዲዛይን 3 እና ዲዛይን 4 ላይ ብቻ በኮሜንት ድምጽ በመስጠት አስተያየት ይስጡን ። የተሻለ Reaction ያገኘው ዲዛይን አሸናፊ ይሆናል ።

ለገንዘቡ ሳይሆን ለአፕሊኬሽኑ የሚሆነውን በቅንነት ይምረጡልን ።

ዲዛይን 2

ዲዛይን 3

ዲዛይን 4

ያስታውሱ ከግሩፓችን አባል ውጪ የሆነ ሰው የሚሰጠው comment/Reaction ተቀባይነት አይኖረውም ።
👍4
ድምጽ አሰጣጡ ከቆመ 20 ደቂቃ አልፎታል ። vote ማድረግ አይቻልም ማለት ነው ። ኮሜንት ላይ እየጠየቃችሁ ስለሆነ ነው ።
👍1
መልካም ። በአጠቃላይ የድምጽ አሰጣጡ ተጠናቋል ። ከግሩፓችን ከአባላት ብቻ በተሰጠው አስተያየት #ዲዛይን_2 የተሻለ ድምጽ አግኝቷል ። ስለሰጣችሁን አስተያየት በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ።

🎉🎊🎊🎊 ዲዛይን 2 🎉🎊🎉🎊🎉

በዚህ ሥራ ከዲዛይን ንድፎች ጀምሮ ከተላኩልን የተመረጡትን ብቻ ለመለየት ብዙ ውጣ ውረድ ነበረው ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
👏18👎3👍1