Forwarded from ኢትዮ ስፖርት ⚽️
🚨 አንቶኒ ከሪያል ቤቲስ ጋር የሚያደረገው ድርድር ቀጥሏል፣ ነገር ግን የቤቲስ ስፖርት ዳይሬክተር ማኑ ፋጃርዶ ይህን የ25 አመቱን ተጫዋች በቋሚነት ለማስፈረም “በጣም ውስብስብ ሂደት” እንደሚሆን ገልጿል።
ማንቸስተር ዩናይትድ የአንቶኒን ደሞዝ በከፊል መሸፈን ሊኖርባቸው ይችላል፣ ይህም በሽያጭ ላይ Clause በማካተት በከፊል ሊካሳ ይችላል።
[mjcritchley]
ማንቸስተር ዩናይትድ የአንቶኒን ደሞዝ በከፊል መሸፈን ሊኖርባቸው ይችላል፣ ይህም በሽያጭ ላይ Clause በማካተት በከፊል ሊካሳ ይችላል።
[mjcritchley]
Forwarded from Haben Dan
📏ሊንኩን ሲጫኑ ወደ መመዝገቢያ ሳይት ይሄዳሉ HERE
በየ ጊዜው ልዩ ቦነሶችም
ይሰጣል📌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ኢትዮ ስፖርት ⚽️
መሀመድ ኩዱስ ወደ ቶተንሃም ለመዘዋወር ሲል በዚህ ሳምንት ሁለት ጊዜ ወደ ልምምድ ቦታ ዘግይቶ ነበር ሲመጣ የነበረው ...
እሱም ብቻ ሳይሆን ለቶተንሃም እንዲሸጥ የተለያዩ አስገዳጅ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል ፣ በመጨረሻም ጫናው ፍሬ አፍርቶለታል !
- Jacob Steinberg
ወደ 3K እምናረገውን ጉዞ ይቀላቀላሉ
Join our Telegram channel
https://t.me/Ethioallball
And Join us on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61570261777588