Bilcoret.com
1.44K subscribers
977 photos
136 videos
8 files
384 links
Unlocking potential,creating value
Contact @bilcor_contact
Download Telegram
Today 9:00 local time!

Bilcor leadership summit 2026, Leading through change
Saturday afternoon at 9: 00 local time at Grand Eliana Hotel
Miss it not!

Pay Now!
CBE = 1000502928124
Bilal Shikur Bilcor Institute

And register Below
https://form.svhrt.com/69522ff7459753fa3e33bae7
Contact us: 0979963535
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ከቀኑ 9:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!

https://youtube.com/@bilcoret1?si=V2oFYPVQWtgCMZgl
👍1
የቢልኮር ሙዳይ አራተኛ መድረክ በትንናንትናው እለት "በለውጥ ውስጥ መምራት" በሚል መሪቃል በግራንድ ኤልያና ሆቴል በድምቀት ተካሄደ!

ወደ መሪነት በሚል መርህ የሚዘጋጀው ቢልኮር ሙዳይ የዚህን ዙር ምክረ ሀሳብ አሁን እየተለወጠ ባለው የቢዝነስ ዓለም ውስጥ መምራት በሚል በተለየ አቀራረብ በኤልያና ሆቴል አካሂዷል። መድረኩ በአመራርነት ላይ በሚገኙ እንግዶች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም በቢልኮር ሰልጣኞች ደምቆ አልፏል። ኘሮግራሙ በቢልኮር በተዘጋጀ የዘጋቢ ፊልም ተጀምሯል።

የፓናል ውይይቱን ገራድ ሀጂ ሙስጠፋ አወል፣ ክብርት ወ/ሮ ሂክመት አብደላህ፣ ክብርት ወ/ሮ አስማ ረዲ በ ዶ/ር ቢላል ሽኩር አወያይነት  በእውቀት እና በልምድ ያካበቱትን የአመራርት ጥበብ ለታዳሚው አድርሰዋል። በተጨማሪም በሰሞኑ "Best African Investor" በሚል ሽልማት የተበረከተላቸው ሼህ ቶፊቅ ከድር የህይወት ልምዳቸውን ያካፈሉበት ልዩ መድረክ ሲሆን የ AFLEX ኘሬዝደንት የሆኑት አቶ ዛዲግ አብረሃ ስለ አመራርነት ጥበብ ሀሳባቸውን አቅርበዋል።
6
ቢልኮር ሰልጣኞቹን አስመረቀ!

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠና እና የምርምር ተቋም ላለፉት ጊዜያት በLeadership, Self-leadeship, Emotional intelligence and Summer camp ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞቹን ዕለተ ቅዳሜ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ል የቢልኮር ሙዳይ መድረክ ላይ አስመርቋል።

በምርቃቱ ወቅት የእንኳን ደስ ያላቹ መልዕክት ያስተላለፉት ዶ/ር ቢላል ሽኩር "እናንተ የቢልኮር ሰልጣኞች ብቻ ሳትሆኑ የህልም አጋሮች ናቹ!" በማለት ሰልጣኞችን አመስግነዋል።

በተጨማሪም ቢልኮር ተደራሽነቱን ለማስፋት የኦንላይን መማራያ ዌብሳይት እና የሞባይል አፕልኬሽን ፕላትፎርም በማብሰር መድረኩ ተፈፅሟል።
8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ይጠብቁ!
We invite you to sign up for the 14th Round Registration for the Leadership Training at Bilcor Institution!

🚀 Sharpen your skills with our extensive training bundles which includes:

📚 Case Studies - Analysis of real-world scenarios to illustrate concepts

🤝 Coaching - Tailored support to help you enhance your skills

🪞 Self Reflection - Understand what you excel at and what you can improve on

🎤 Guest Speakers - Learn from leading professionals

This is your chance to reshape the course of your leadership journey!

Sign up today and embrace a new level of confidence
👇👇👇
https://form.svhrt.com/696b56f8459753fa3ec8976c

#14thRoundRegistration
#BilcorLeadership #ProfessionalDevelopment