Bilcoret.com
1.45K subscribers
977 photos
136 videos
8 files
384 links
Unlocking potential,creating value
Contact @bilcor_contact
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ሳምንት ቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ተወዳጁ ደራሲ እና ፈላስፋ ሙሀመድ አሊ!

ክፍል 2

ትውልድ እና እድገቱ ደሴ እንዲሁም የትምህርት ቆይታው ባህርዳር፣ኑሮውን በአዲስ አበባ ያደረገው አሰላሳይ፣ ፈላስፋ እና ደርሲ ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን) የዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን  ነው።

ከ30 በላይ መጽሐፍትን ለንባብ ያበቃ “አለም በቃኝ” እና “ውኃና ወርቅ” የተሰኙ የፊልም ስራዎችንም ለዕይታ ያበቃ እንዲሁም የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ጠንከር ያሉ ሀሳቦችን በማንሳት ይታወቃል!!!

ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ይጠብቁ!
https://youtube.com/@bilcoret1?si=o87cnb1ac-JcbTfI

#ቢልኮር_ፖድካስት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዶ/ር ቢላል ሽኩር (የቢልኮር መስራች እና ስራ አስፈፃሚ) ከኢቲቪ (ETV) ጋር ያደረጉት ቆይታ!
👍95
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢልኮር ፖድካስት ከቡርሀን ጋር ያደረግነው ቆይታ የመጨረሻው ክፍል ጥልቅ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያነሳንበት ሲሆን ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!

https://youtube.com/@bilcoret1?si=IsjkLwCVu1_Y6E3D
ይህ ትውልድን የሚቀርፅ ፕሮግራም ነዉ!

ቢልኮር ፖድካስት

ዘመናችን ምን ይመስላል? መንጋነት ምንድን ነዉ? እንዴትስ ተፈጠረ? የሚሉትን እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮችን ባለፉት 2 ተከታታይ ሳምንታት እጅግ ጥልቅ እና ጣፋጭ በሆነው አንደበቱ ደራሲ እና ፈላስፋ ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን) አጋርቶን ነበር::

በተለይም እንዴት የአኗኗር እና የአስተሳሰብ ተመሳስሎሽ ውስጥ ገባን የሚለውን በስፋት የዳሰሰ ግሩም ቆይታ ነበር ::

በዚህ ክፍል የነዚህን ሁሉ ችግሮች መፍትሄ ምንድን ናቸው? እና እንዴት ራሳችንን መታድግ እንችላለን? የሚሉትን ሁሉ ጥልቅ ሀሳቦችን ዳሰናል!

ይህን ክፍል ልዩ የሚያደርገውም በዘርፉ እየሰራ እና አውንታዊ ለውጥ ለማምጣት በሚተጋው ዶ/ር ቢላል ሽኩርም ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ሙያዊ ልምዱን አጋርቷል!

ግብዣችን ነዉ!

https://youtu.be/8gHaKKpjuNw?si=84SQvvSeADfcmHb4
2👍2
Don't just run a business—lead it. Enroll in the intensive 2-Week Entrepreneurial Business Leadership training!

What you will gain:

• Developing an Entrepreneurial Mindset
• Achieving Readiness To Success
• Practical Business Idea Generation & Screening
• Marketing Strategy Tactics
• Hands-on Financial Management
This comprehensive program is designed to fit your schedule:
Duration:- 2 Weeks

to register use the link below
https://form.svhrt.com/692414c90a0bd8c6f8ba615e

➡️ Secure your spot today! 📞 Call/Text: 0979963535 🗺️ Visit Us: Besrate Gebrel Adot Building 4th floor

#EntrepreneurialTraining #Leadership #BusinessGrowth #SkillDevelopment #RegisterNow
3
Bilcor seminar 38

Eliyas Kumel is not just a 6th-Degree Black Belt Master, but a proven leader with over 15 years of experience:
• CEO & Head Coach, Choi Hong hi International Taekwondo Club
• President of the Ethiopian Martial Arts Professionals Association
• President of multiple national Taekwondo federations (ICTF, Combat, Professional)

He won HALL OF FAME GALA & AWARDS BANQUET Grand Master in 2025.

Master Eliyas has proudly represented Ethiopia on the international stages, including three from the 2024 Martial Arts Championship in Florida, USA. Under his leadership, his athletes have secured 5 African Club Championship titles and numerous national wins.

Join us on December 3rd as Master Eliyas shares his exciting journey of resilience We are incredibly honored to welcome you!

#BilcorSeminar 38 #Master EliyasKumel #EthiopianMartialArts

➡️ Date: December 3, 2025

Address:- Besrategebrel Adot Building 4th Floor.
Contact:- 0979963535
6👍3

‘’ውድቀትን መፍራት የለብንም!” ማስተር ኤልያስ ኩመል

ዕለተ ሐሙስ ህዳር 25/2018 ዓ.ል

በትላንትናው ዕለት ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ማዕከል አይበገሬነት ("resilience”) በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ሴሚናር እንግዳችን ማስተር ኤልያስ ኩመል ከ15 አመታት በላይ በቴክዋንዶ ስፖርት ያካበቱትን ልምድ እና ተሞክሮ ለታዳሚዎች አካፍለዋል።

ከታዳሚ እንግዶች እና ከቢልኮር ሰልጣኞችም ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በተነሱት ጥያቄዎች ዙሪያም ሰፋ ያሉ ምላሾች ተሰጥተዋል።

በመጨረሻም እንግዳችን ማስተር ኤልያስ ኩመል የቢልኮር ሴሚናር እንግዳ በመሆን ስላካፈልከን ልምድ እና ተሞክሮ ከልብ እናመሰግናለን!!
13
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 11:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!

ማስተር ኤልያስ ኩመል በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉትን ቆይታ ክፍል 1 ዛሬ ምሽት 11:00 ሰዓት ይጠብቁ!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn