This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2 ቀን ቀረው!
በዚህ ዙር የምንሰጣቸው ስልጠናዎች የስሜት ብልህነት(Emotional intelligence) እና የአመራርነት ስልጠና (Leadership training) ናቸው!
የዚህን ዙር ስልጠና ለመምዝገብ ከስር ያለውን ፎርም ይጫኑ!
https://form.svhrt.com/68e3a9b51d232bc23f6a6539
ቦታ ለማስያዝ 0979963535 ይደውሉ!
አድራሻ:- ብስራት ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
#Bilcor #Emotional_intelligence #leadership #registration

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳ!
አቶ ኡመር አብዱረዛቅ በግብይት (Marketing)፣ በሽያጭ (Sales) እና በአመራርነት (Leadership) ዘርፎች ከ30 ዓመታት በላይ የሥራ ልምድ ያካበቱ ጥቂት የማይባሉ ድርጅቶችን የመሩ፤ ያሰለጠኑ (Executive Coach)፣ እና ያማከሩ (Consultant) ሰው ታላቅ ሰው ናቸው።
የሥራ ዘመናቸውን የጀመሩት እንደ ሻጭ ሲሆን፣ ቀስ በቀስ ወደ ከፍተኛ አመራርነት ደረጃዎች በማደግ የዋና ሥራ አስፈጻሚ (CEO)ነትን ሥራም አከናውነዋል።
ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
https://youtube.com/@bilcoret1?si=FRYQxcUcWo3osMsC

ክፍል 2
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

አዲስ ስራ ጀማሪዎች ስጋትን (Risk) እንዴት መቀነስ ይችላሉ? ዶ/ር ክንድዬ ኢሳ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ሳምንት ቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ተወዳጁ ደራሲ እና ፈላስፋ ሙሀመድ አሊ!
ትውልድ እና እድገቱ ደሴ እንዲሁም የትምህርት ቆይታው ባህርዳር፣ኑሮውን በአዲስ አበባ ያደረገው አሰላሳይ፣ ፈላስፋ እና ደርሲ ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን) የዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ነው።
ከ30 በላይ መጽሐፍትን ለንባብ ያበቃ “አለም በቃኝ” እና “ውኃና ወርቅ” የተሰኙ የፊልም ስራዎችንም ለዕይታ ያበቃ እንዲሁም የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ጠንከር ያሉ ሀሳቦችን በማንሳት ይታወቃል!!!
ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ይጠብቁ!
https://youtube.com/@bilcoret1?si=o87cnb1ac-JcbTfI
#ቢልኮር_ፖድካስት

ዶ/ር ቢላል ሽኩር (የቢልኮር መስራች እና ስራ አስፈፃሚ) ከኢቲቪ (ETV) ጋር ያደረጉት ቆይታ!
👍9❤5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢልኮር ፖድካስት ከቡርሀን ጋር ያደረግነው ቆይታ የመጨረሻው ክፍል ጥልቅ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያነሳንበት ሲሆን ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
https://youtube.com/@bilcoret1?si=IsjkLwCVu1_Y6E3D

ይህ ትውልድን የሚቀርፅ ፕሮግራም ነዉ!
ቢልኮር ፖድካስት
ዘመናችን ምን ይመስላል? መንጋነት ምንድን ነዉ? እንዴትስ ተፈጠረ? የሚሉትን እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮችን ባለፉት 2 ተከታታይ ሳምንታት እጅግ ጥልቅ እና ጣፋጭ በሆነው አንደበቱ ደራሲ እና ፈላስፋ ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን) አጋርቶን ነበር::
በተለይም እንዴት የአኗኗር እና የአስተሳሰብ ተመሳስሎሽ ውስጥ ገባን የሚለውን በስፋት የዳሰሰ ግሩም ቆይታ ነበር ::
በዚህ ክፍል የነዚህን ሁሉ ችግሮች መፍትሄ ምንድን ናቸው? እና እንዴት ራሳችንን መታድግ እንችላለን? የሚሉትን ሁሉ ጥልቅ ሀሳቦችን ዳሰናል!
ይህን ክፍል ልዩ የሚያደርገውም በዘርፉ እየሰራ እና አውንታዊ ለውጥ ለማምጣት በሚተጋው ዶ/ር ቢላል ሽኩርም ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ሙያዊ ልምዱን አጋርቷል!
ግብዣችን ነዉ!
https://youtu.be/8gHaKKpjuNw?si=84SQvvSeADfcmHb4

❤2👍2