የቢልኮር 11ኛ እና 12ኛ ዙር ሰልጣኞች ሰልፍ ሪፍሌክሽን ፕሮግራም በወዳጅነት አደባባይ!
ዕለተ እሁድ ሐምሌ 27/2017
ቢልኮር የአመራርነት ስልጠና እና የምርምር ማዕከል እነሆ 11ኛ እና 12ኛ ዙር ስልጠናን ዛሬ ከሰልጣኞች ጋር የስልጠናውን ተወዳጅ እና የማይረሳ ጊዜ የሚያሳልፉበትን ክፍል እንዲህ ባለ ደማቅ ሁኔታ አሳልፏል "
በዚህ ዙር የሊደርሺፕ እና የስሜት ብልህነት ሰልጣኞች የተካተቱበት እና ሰልጣኞች የእርስ በእርስ ትስስር ያደረጉበት: የጥሞና ጊዜ ያደረጉበት እና የስራና የልምድ ልውውጥ ያደረጉበት ደማቅ ቀን ነበር!!
ከዚህም ባሻገር የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ጨዋታዎች ያደረጉበት የማይረሳ እንዲሁም እርስ በእርስ መልካም ምኞታቸውን የገለፁበት በአጠቃላይ የማይረሳ እና እጅግ አስተማሪ ጊዜን ያሳለፉበት ግሩም ቀን ነዉ!!
📍ማስታወሻ:- ቢልኮር የአመራርነት ስልጠና እና የምርምር ማዕከል የ13ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነዉ!
እርሶም የቢልኮር ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ እነሆ ፈጥነው ይመዝገቡ!👇👇
https://form.svhrt.com/6887132ac0a0d470f415f4bd
📍አድራሻ:- ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
☎️ ስልክ:- 0979963535
#13thRoundRegistration
#BilcorLeadership #EmotionalIntelligence #ProfessionalDevelopment

❤3👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን እውቁ የአእምሮ ሃኪም ፣ መምህር እና ደራሲ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ናቸው።
ዶ/ር ዳዊት የተለያዩ የማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ ሃሳባቸውን በብዙ መልኩ በማካፈል የሚታወቁ ሲሆን በተለይም በአለመኖር እና አለማወቅ መጽሐፋቸው በርካቶች ያውቋቸዋል ፤ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት በርከት ያሉ ሃሳቦችን አንስተው ተጨዋውተናል።
ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
ዶ/ር አለምሰገድ ዎረታው በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉትን የመጀመሪያ ክፍል ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁ!

❤2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን እውቁ የአእምሮ ሃኪም ፣ መምህር እና ደራሲ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ናቸው።
ክፍል 2
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ዶ/ር ዳዊት የተለያዩ የማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ ሃሳባቸውን በብዙ መልኩ በማካፈል የሚታወቁ ሲሆን በተለይም በአለመኖር እና አለማወቅ መጽሐፋቸው በርካቶች ያውቋቸዋል ፤ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት በርከት ያሉ ሃሳቦችን አንስተው ተጨዋውተናል።
ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
ክፍል 2
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ዶ/ር ዳዊት የተለያዩ የማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ ሃሳባቸውን በብዙ መልኩ በማካፈል የሚታወቁ ሲሆን በተለይም በአለመኖር እና አለማወቅ መጽሐፋቸው በርካቶች ያውቋቸዋል ፤ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት በርከት ያሉ ሃሳቦችን አንስተው ተጨዋውተናል።
ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
ዶ/ር አለምሰገድ ዎረታው በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉትን ክፍል 2 ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁ!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
ዶ/ር አለምሰገድ ዎረታው በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉትን ክፍል 2 ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁ!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
Unlock Your True Potential! 🌟
We invite you to sign up for the 13th Round Registration for the Emotional Intelligence and Leadership Training at Bilcor Institution!
🚀 Sharpen your skills with our extensive training bundles which includes:
📚 Case Studies - Analysis of real-world scenarios to illustrate concepts
🤝 Coaching - Tailored support to help you enhance your skills
🪞 Self Reflection - Understand what you excel at and what you can improve on
🎤 Guest Speakers - Learn from leading professionals
This is your chance to reshape the course of your Emotional Intelligence & leadership journey!
Sign up today and embrace a new level of confidence
👇👇👇
https://form.svhrt.com/6887132ac0a0d470f415f4bd
#13thRoundRegistration
#BilcorLeadership #EmotionalIntelligence #ProfessionalDevelopment
We invite you to sign up for the 13th Round Registration for the Emotional Intelligence and Leadership Training at Bilcor Institution!
🚀 Sharpen your skills with our extensive training bundles which includes:
📚 Case Studies - Analysis of real-world scenarios to illustrate concepts
🤝 Coaching - Tailored support to help you enhance your skills
🪞 Self Reflection - Understand what you excel at and what you can improve on
🎤 Guest Speakers - Learn from leading professionals
This is your chance to reshape the course of your Emotional Intelligence & leadership journey!
Sign up today and embrace a new level of confidence
👇👇👇
https://form.svhrt.com/6887132ac0a0d470f415f4bd
#13thRoundRegistration
#BilcorLeadership #EmotionalIntelligence #ProfessionalDevelopment
❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ዶ/ር ጣሃ ሰዒድ ይባላሉ!
እንግዳችን በከፍተኛ የትምህርት መስክ የላቀ ውጤት አስመዝግበዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በጆርጅ ማሶን ዩኒቨርሲቲ ሲያገኙ፣ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ አጠናቀዋል።
በሙያቸውም ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሱ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የፋይናንስ ዋና ኦፊሰር (Chief Financial Officer) እና አማካሪ ዳይሬክተር ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው።
ከፍተኛ ልምድ ካካበቱባቸው መስኮች መካከል፡-
ማኔጅመንት እና አመራር ( Management & Leadership )
ፋይናንስ ( Finance )
የአደጋ ስጋት አስተዳደር (Risk Management)
የስራ ፈጠራ (Entrepreneurship) ይገኙበታል።
የተመሰረቱ ድርጅቶችና ያበረከቱት አስተዋጽኦ
ዶ/ር ጣሃ በርካታ ድርጅቶችን በመመስረት እና በማስተዳደር ሰፊ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
* የአለም አቀፍ ቤዚክ ኤድ (Global Basic Aid) መስራች እና ፕሬዝደንት ናቸው።
* የሴንተር ፎር ኢትዮጵያ ፕሮግረስ ፖሊሲ ሪሰርች እና ቲንክ ታንክ ግሩፕ (Center for Ethiopian Progress Policy Research and Think Tank Group) መስራች እና የቦርድ አባል ናቸው።
* የሰላም ፋውንዴሽን (Selam Foundation) መስራችና ፕሬዝደንት ናቸው።
* የፈርስት ሂጅራ (First Hijra) መስራች ናቸው።
በተጨማሪም፣ ቀደም ሲል በበድር ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ድርጅት (Beder Ethiopia International Organization) ምክትል ፕሬዝደንት ሆነው አገልግለዋል።
ረቡዕ ምሽት 3፡00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
Link
👇👇

3 days left!🌟

❤5