በት/ት ዘመኔ C አምጥቼ አላውቅም! ዶ/ር አለምሰገድ ዎረታው
ዕለተ ሐሙስ ሀምሌ 24/2017 ዓ.ል
በትላንትናው ዕለት ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ማዕከል ("Ignite the Core: Fueling Organizational Growth Through Personal Development”) በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ሴሚናር እንግዳችን ዶ/ር አለምሰገድ ዎረታው ከ20 አመታት በላይ በአመራርነት እና በህክምና ትምህርት ያካበቱትን ልምድ እና ተሞክሮ ለታዳሚዎች አካፍለዋል።
ከታዳሚ እንግዶች እና ከቢልኮር ሰልጣኞችም ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በተነሱት ጥያቄዎች ዙሪያም ሰፋ ያሉ ምላሾች ተሰጥተዋል።
በመጨረሻም እንግዳችን ዶ/ር አለምሰገድ ዎረታው የቢልኮር ሴሚናር እንግዳ በመሆን ስላካፈልከን ልምድ እና ተሞክሮ ከልብ እናመሰግናለን!!

Unlock Your True Potential! 🌟
We invite you to sign up for the 13th Round Registration for the Emotional Intelligence and Leadership Training at Bilcor Institution!
🚀 Sharpen your skills with our extensive training bundles which includes:
📚 Case Studies - Analysis of real-world scenarios to illustrate concepts
🤝 Coaching - Tailored support to help you enhance your skills
🪞 Self Reflection - Understand what you excel at and what you can improve on
🎤 Guest Speakers - Learn from leading professionals
This is your chance to reshape the course of your Emotional Intelligence & leadership journey!
Sign up today and embrace a new level of confidence
👇👇👇
https://form.svhrt.com/6887132ac0a0d470f415f4bd
#13thRoundRegistration
#BilcorLeadership #EmotionalIntelligence #ProfessionalDevelopment

የቢልኮር 11ኛ እና 12ኛ ዙር ሰልጣኞች ሰልፍ ሪፍሌክሽን ፕሮግራም በወዳጅነት አደባባይ!
ዕለተ እሁድ ሐምሌ 27/2017
ቢልኮር የአመራርነት ስልጠና እና የምርምር ማዕከል እነሆ 11ኛ እና 12ኛ ዙር ስልጠናን ዛሬ ከሰልጣኞች ጋር የስልጠናውን ተወዳጅ እና የማይረሳ ጊዜ የሚያሳልፉበትን ክፍል እንዲህ ባለ ደማቅ ሁኔታ አሳልፏል "
በዚህ ዙር የሊደርሺፕ እና የስሜት ብልህነት ሰልጣኞች የተካተቱበት እና ሰልጣኞች የእርስ በእርስ ትስስር ያደረጉበት: የጥሞና ጊዜ ያደረጉበት እና የስራና የልምድ ልውውጥ ያደረጉበት ደማቅ ቀን ነበር!!
ከዚህም ባሻገር የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ጨዋታዎች ያደረጉበት የማይረሳ እንዲሁም እርስ በእርስ መልካም ምኞታቸውን የገለፁበት በአጠቃላይ የማይረሳ እና እጅግ አስተማሪ ጊዜን ያሳለፉበት ግሩም ቀን ነዉ!!
📍ማስታወሻ:- ቢልኮር የአመራርነት ስልጠና እና የምርምር ማዕከል የ13ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነዉ!
እርሶም የቢልኮር ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ እነሆ ፈጥነው ይመዝገቡ!👇👇
https://form.svhrt.com/6887132ac0a0d470f415f4bd
📍አድራሻ:- ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
☎️ ስልክ:- 0979963535

❤3👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን እውቁ የአእምሮ ሃኪም ፣ መምህር እና ደራሲ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ናቸው።
ዶ/ር ዳዊት የተለያዩ የማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ ሃሳባቸውን በብዙ መልኩ በማካፈል የሚታወቁ ሲሆን በተለይም በአለመኖር እና አለማወቅ መጽሐፋቸው በርካቶች ያውቋቸዋል ፤ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት በርከት ያሉ ሃሳቦችን አንስተው ተጨዋውተናል።
ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
ዶ/ር አለምሰገድ ዎረታው በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉትን የመጀመሪያ ክፍል ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁ!

❤2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን እውቁ የአእምሮ ሃኪም ፣ መምህር እና ደራሲ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ናቸው።
ክፍል 2
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ዶ/ር ዳዊት የተለያዩ የማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ ሃሳባቸውን በብዙ መልኩ በማካፈል የሚታወቁ ሲሆን በተለይም በአለመኖር እና አለማወቅ መጽሐፋቸው በርካቶች ያውቋቸዋል ፤ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት በርከት ያሉ ሃሳቦችን አንስተው ተጨዋውተናል።
ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
ክፍል 2
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ዶ/ር ዳዊት የተለያዩ የማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ ሃሳባቸውን በብዙ መልኩ በማካፈል የሚታወቁ ሲሆን በተለይም በአለመኖር እና አለማወቅ መጽሐፋቸው በርካቶች ያውቋቸዋል ፤ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት በርከት ያሉ ሃሳቦችን አንስተው ተጨዋውተናል።
ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
ዶ/ር አለምሰገድ ዎረታው በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉትን ክፍል 2 ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁ!