Bilcoret.com
1.45K subscribers
978 photos
136 videos
8 files
384 links
Unlocking potential,creating value
Contact @bilcor_contact
Download Telegram
"25 አመታት በንግድ ስራ ስቆይ የገበያ እጥረት ገጥሞኝ አያውቅም!" አቶ መሐመድ ዩሱፍ!

📍ማስታወሻ ቢልኮር የአመራርነት ሥልጠናና የምርምር ማዕከል ከ12-24 አመት ላሉ ወጣቶች ልዩ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል: ስልጠናው ሐምሌ 7/2017 ይጅመራል!

ለመመዝገብ ከስር ያለውን link ይጫኑ :

https://surveyheart.com/form/6847fd02a62aeb63e48c9f3a


ዕለተ ሐሙስ ሀምሌ 3/2017 ዓ.ል

በትላንትናው ዕለት ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ማዕከል ቢዝነስ ሊደርሺፕ (Business leadership) በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ሴሚናር እንግዳችን አቶ ሙሀመድ ዩሱፍ ላለፉት 25 አመታት በንግድ ስራ ላይ ያሳለፉትን ተሞክሮ ለታዳሚዎች አካፍለዋል።

የቢልኮር መስራች እና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ቢላል ሽኩርም ከርዕሱ ጋር በተያያዘ ስለ አመራርነት ብቃት እንዲሁም መሪዎች ሊላበሷቸው ስለሚገቡ ባህሪያት እና ስለቢልኮር ሊደርሺፕ ሞዴል ለታዳሚዎች አካፍለዋል።

ከታዳሚ እንግዶች እና ከቢልኮር ሰልጣኞችም ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በተነሱት ጥያቄዎች ዙሪያም ሰፋ ያሉ ምላሾች ተሰጥተዋል።

በመጨረሻም እንግዳችን አቶ መሐመድ ዩሱፍ የቢልኮር ሴሚናር እንግዳ በመሆን ስላካፈልከን ልምድ እና ተሞክሮ ከልብ እናመሰግናለን!!
2 ቀን ቀረው!


Our Trianings :

Leadership
self-development and Carrier planing
entrepreneurship
emotional intelligence
public speaking

with our special packages :

self reflection
Guest speaker
coaching
hiking


ለመመዝገብ ከስር ያለውን link ይጫኑ

https://surveyheart.com/form/6847fd02a62aeb63e48c9f3a

📍አድራሻ ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
4
ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ማዕከል በትላንተናው ዕለተ ለወጣቶች የተዘጋጀውን ልዩ የክረምት ስልጠና በይፋ ጀመረ!!
👍75
የቢልኮር ክረምት ሰልጣኞች አጅግ አስገራሚ ክርክር ያደረጉበት የስልጠና ቆይታ!
2
Leadership coaching


Unlock your leadership potential with Bilcor Institute's 3-month coaching program. Transform your vision into action and lead with confidence!

Register now👇👇

https://form.svhrt.com/6875f7e2466dd3716f4ccde1


Adress:- Besrat Gebrel Adot Building 4th floor.

contact :- ☎️+251979963535
4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁ!


አቶ ሙሀመድ ዩሱፍ የቢልኮር ሴሚናር እንግዳ ናቸው፡ አቶ ሙሐመድ በንግዱ ዘርፍ ተሰማርተው እያገለገሉ የሚገኙ እንዲሁም አዲስ አበባን የአፍሪካ ኢኮኖሚ ማዕከል ለማድርግ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ ታላቅ ሰብዕና ናቸው።

በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉትን አስገራሚ ቆይታ ክፍል 1 ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁ!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትምህርት  ለምን አስፈለገ? የዘመናችን የትምህርት ስርዓትስ እውን የምንፈልገውን ለውጥ ያመጣል?

ቢልኮር ፖድካስት ዛሬም በአዲስ እንግዶች እና ማራኪ በሆኑ ጥያቄና ምላሾች ተሞልቷል!

በዛሬው የቢልኮር ፖድካስታችን እጅግ ወሳኝ ነጥቦችን የምንዳሰሰብት ከሃሳብ ባሻገር የትምህርት ሥርዓቱን ከፍ ለማድርግ በሚተጉ አንደበቶች ( አቶ ሙኒር ኸይረዲን የቤቶፕያ ፕሮፐርቲስ መስራች እና ባለቤት አቶ ቢንመሊክ አብዶ የኢት ሴፍ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ e ዶ/ር ቢላል ሽኩር የቢልኮር መስራች እንዲሁም ሁሉም እንግዶች ትራንሴንድ ኢንተርናሽናል አካዳሚ መስራቾች ናቸው!

ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00  ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

#ክፍል-1
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
7
Don't Miss the Bilcor Seminar: Ignite The Core!

Bilcor seminar 37
Guest : Dr. Alemseged Woretaw Agmassie

We are excited to welcome you to the Bilcor Seminar on July 30, 2025, 11:00 Lot time. It is always interesting to think of how personal growth can improve the organization; thus, we have prepared the seminar titled “Ignite the Core: Fueling Organizational Growth Through Personal Development”. It focuses on the role of personal growth to organizational success.

For over 20 years, Dr. Alemseged  has spent his career intensely focused on leadership and medical education, earning a significant reputation as an expert. While earning his MD at the University of Gondar, he also extensively studied medical biochemistry at Addis Ababa University with an MSc.

Further, he was a Mandela Washington Fellow in 2016 which broadened his knowledge with innovative strategies.

Don’t miss this chance to ignite your potential and contribute to a thriving organizational culture!

Save the Date! 
📅 Date: July 30, 2025 
🕚 Time: 11:30 LT

Adress:- Besrat Gebrel Adot Building 4th floor.

contact :- ☎️+251979963535
1