Bilcoret.com
1.45K subscribers
987 photos
136 videos
8 files
384 links
Unlocking potential,creating value
Contact @bilcor_contact
Download Telegram
የቢልኮር 12ኛ ዙር ስልጠና በይፋ ተጀመረ!

ዕለተ ሐሙስ
ግንቦት 14/2017 ዓ.ል

በዚህ ዙር የሚሰጡ ስልጠናዎች የአመራርነት እና የስሜት ብልህነት ስልጠናዎች ናቸው!

ስልጠናው በቢልኮር መስራች እና ስራ አስፈፃሚ በሆኑት በዶ/ር ቢላል ሽኩር አማካኝነት የሚሰጥ ሲሆን : በርካታ ተሞክሮዎችን እና ጥናቶችን የያዘና በርከት ያሉ የልምድ ልውውጦች የሚደረጉበት እንዲሁም ሰልጣኞች የዕርስ በዕርስ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው።

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም
አድራሻ :- ብስራተገብሬል አዶት ህንጻ 4ኛ ፎቅ
ስልክ 0979963535
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት

ቢልኮር ፖድካስት ዛሬም በአዲስ እንግዳ!

የዛሬዋ እንግዳችን ወ/ሮ አዲስ ሙሐመድ ይባላሉ:: (ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ)


የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በህግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ሁለተኛ ዲግሪ በ investment commercial law ያገኙ ሲሆን
ከአስር አመታት በላይ በጥብቅናና በህግ አማካሪነት በተለያዩ ቦታዎች ያገለገሉ እና አሁንም እያገለገሉ የሚገኙ ሲሆን "ጠበቆች ለሰብዓዊ መብት" የሚል ድርጅት መስራችና የቦርድ አባል እንዲሁም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባዔ የቦርድ አባል ናቸው!!

የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
4👍3
መሪ ያሳዝናል! ግን ደሞ ደስ ይላል!!
ይደክመዋል፤ ይጨንቀዋል፤ ብቸኝነት ይሰማዋል፤ ይፈራል፤ ተስፋው ይደበዝዛል፤ ይወድቃል....
ከዚ ሁሉ ሰዋዊነቱ ጋር ሀላፈነት ይወስዳል እንጂ ስበብ አያበዛም። ለህልሙ ስኬት ሲል ራሱንና ተከታዮቹን ያበረታል፤ በድካም ውስጥ ጥንካሬን ይወልዳል፤ በፍርሃት ውስጥ ጀግንነትን ያሳድጋል፤ በጭንቀት ውስጥ የስሜት ብልህነትን ከፍ ያደርጋል፤ በውድቀት ውስጥ ስትራቴጂ ይነድፋል፤ በብቸኝነት ውስጥ አጋሮችን ያፈራል፤ በጭለማ ውስጥ ሻማ ያበራል። የራሱ ህልም መልሶ ታላቁን መሪ ራሱን ዳግም ይወልዳል!! መሪ ብዙ ጊዜ ይወለዳል። ለህልሙ መኖር ሲያቆም ግን ይሞታል።
ዶ/ር ቢላል ሽኩር
👍206🔥1
📍ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ

ከወ/ሮ አዲስ ሙሐመድ (ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ) ጋር ያደረግነው የክፍል 2 ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
3
የመሪ ሚና: ምሽግን አፍርሶ በድልድይ መተካት

በአንድ ድርጅት ውስጥ የተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚፈጠሩት ሥራን በተሻለ መልኩ ለማሳለጥ ተብሎ ነው። እያንዳንዱ የስራ ክፍል ከድርጅቱ ትልቅ ግብ ተቆርሶ የተሰጠውን ሀላፊነት መወጣት ይጠበቅበታል። ይህ እንጀተጠበቀ ሆኖ አንዱ የሥራ ክፍል ከሌሎች ጋር የሚያስተሳስረው በርካታ ጉዳዮች ይኖሩታል። ሆኖም ድርጅቶች በውስጣቻው በሚገኙ ትናንሽ ድርጅቶች (የስራ ክፍሎች) ሲጠለፉ ይታያሉ።

የመሪው ሀላፊነት ደግሞ የድርጅቱን ዋና ግብ እውን አንዲሆን ማስቻል ነው። የመሪው ትልቁ ፈተና እነዚህን ራሳቸውን የቻሉ የስራ ክፍሎች (ግዛቶች) በአንድ በኩል የተሰጣቸውን ሃላፊነት በብቃት እንዲወጡ ማድረግ ሲሆን በሌላ በኩል በክፍሎች መካከል ያለውን ምሽግ አፍርሶ በድልድይ መተካት ነው።  የሁሉም ድልድይ መጨረሻ የድርጅቱ ግብ ጋር የሚያደርስ መሆን አለበት። ካልሆነ ዳግም አፍርሶ መገንባት ይጠበቃል።
ይህን መስራት ግን ጥበብን ይጠይቃል ካልሆነ ምሽጉን ሳይሆን ድርጅቱን ሊያፈርስ ይችላል።
አሁን ባለንበት ውስብስብና ተለዋዋጭ ዓለም ድልድይ መገንባት ያልቻለ መሪና ድርጅት ተወዳዳሪነት ይኖረዋል ተብሎ አይታሰብም።

ከክትፎ ባሻገር!
መልካም ቅዳሜ!
ዶ/ር ቢላል ሽኩር
6👍3🔥2
3rd Round Summer Training for Youth

በቅርብ ቀን

ለመመዝገብ ከስር ያለውን link ይጫኑ

https://surveyheart.com/form/6847fd02a62aeb63e48c9f3a

📍አድራሻ ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
4👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📍ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት

ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
ምን ሆነን ነዉ?

#ቢልኮር_ፖድካስት

ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ እነሆ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት ዳግም ብቅ ብለዋል ፡ ኡስታዝ አህመድ በተለያዩ መድረኮች ላይ ሀይማኖታዊ እና ጥልቅ የሆኑ ማህበረሰብን የሚያንጹ ትምህርቶችን በማስተማር የሚታወቁ መምህር ናቸው።

ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብ ላይ ይከታተሉ!

https://youtu.be/Ygh6GDjaIlU

#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
#የለውጥ_እርከኖች
4
ከትምህርት ባሻገር!

3rd Round Summer Training for Youth

በቅርብ ቀን

ለመመዝገብ ከስር ያለውን link ይጫኑ

https://surveyheart.com/form/6847fd02a62aeb63e48c9f3a

📍አድራሻ ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📍ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት

ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት

ክፍል 2

ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዳያመልጣችሁ!

3rd Round Summer Training for Youth

12-15 and
15-24 age

ስልጠናው ሐምሌ 7/2017 ይጀምራል

ለመመዝገብ ከስር ያለውን link ይጫኑ

https://surveyheart.com/form/6847fd02a62aeb63e48c9f3a

📍አድራሻ ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
4
ስልጠናው ሐምሌ 7/2017 ይጀምራል!


Our Trianings :

Leadership
self-development and Carrier planing
entrepreneurship
emotional intelligence
public speaking

with our special packages :

self reflection
Guest speaker
coaching
hiking


ለመመዝገብ ከስር ያለውን link ይጫኑ

https://surveyheart.com/form/6847fd02a62aeb63e48c9f3a

📍አድራሻ ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
1
የህዳሴ እርከን (Renaissance)

በጥልቅ እሳቤዎቹ እና ስለለውጥ በሚያነሳቸው ጠንከር ያሉ ሀሳቦች የምናውቀው ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ቢልኮር ፖድካስት ላይ ስለማህበረሰብ ለውጥ በተከታታይ ክፍሎች ሃሳቦቹን እያካፈለ መሆኑ ይታወቃል፡
እነሆ ዛሬም ከማሕበረሰብ ለውጥ እርከኖች ውስጥ የህዳሴ እርከን (Renaissance) የተሰኘውን በስፋት እና ከኛም ሀገር ተጨባጭ ጋር በማያያዝ ሰፊ ሀሳቦችን አንሸራሽረዋል።

ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
6
ሀገር እንዴት ይሰራል?

Bilcor_Podcast

የህዳሴ እርከን (Renaissance)


በጥልቅ እሳቤዎቹ እና ስለለውጥ በሚያነሳቸው ጠንከር ያሉ ሀሳቦች የምናውቀው ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ቢልኮር ፖድካስት ላይ ስለማህበረሰብ ለውጥ በተከታታይ ክፍሎች ሃሳቦቹን እያካፈለ እነሆ ዛሬም ከማሕበረሰብ ለውጥ እርከኖች ውስጥ የህዳሴ እርከን (Renaissance) የተሰኘውን በስፋት እና ከኛም ሀገር ተጨባጭ ጋር በማያያዝ ሰፊ ሀሳቦችን አንሸራሽረዋል።


Link
👇👇👇
https://youtu.be/3PyIhZdyUd4