Bilcoret.com
1.45K subscribers
987 photos
136 videos
8 files
384 links
Unlocking potential,creating value
Contact @bilcor_contact
Download Telegram
የዚህ ሳምንት የዋኒያ
        "የከዋክብት ምሽት" እንግዳን
           👤 ዶ/ር ቢላል ሽኩር  ናቸው!

በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በህክምና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ :  ማስተርሳቸውን በፐብሊክ ኸልዝ ጨርሰው ፒ.ኤች.ዲ ሆላንድ አገር ከሚገኘው ማስትሪክት ዩንቨርሲቲ አግኝተዋል : :

ከዚህም ባሻገር ዶ/ር ቢላል ሽኩር የቢልኮር የአምራርነት ስልጠናና የምርምር ማዕከል መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ናቸው::

ከአስር አመት በላይ የአመራርነት ስልጠና በመስጠት ልምድ ያላቸው አሁንም በዘርፉ በርካታ መሪዎችን በመቅረፅ ላይ ይገኛሉ!

ዶ/ር ቢላል በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ካለው ተቋም በማኔጅመንት እና ሊደርሺፕ የማሰልጠን ፍቃድ ያላቸው ታላቅ የሰብዕና ባለቤት ናቸው!

እኚህን ታላቅ ሰው የዚህ ሳምንት ኮከብ እንግዳ አድርገን ጋብዘንላችኋል!

እናንተም የዚህ ልዩ ምሽት ፕሮግራም ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ዋኒያ ይህን መድረክ አዘጋጅቷል!

አድራሻ :- መካኒሳ ቢላሉልሀበሺ አዳራሽ!

🗒ሚያዝያ 28/2017

ከ11:30- 2:00 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ እና ቦታ ለማስያዝ :-
☎️09-35-60-88-88 ይደውሉልን
👍6
ግንቦት 9/2017 ስልጠናው ይጀምራል!!

አሸናፊ ፣ተወዳጅ፣መልካም የማህበራዊ ህይወት ያለው ሰው የመሆኛው ሚስጥር

የስሜት ብልህነት የማይዳሰስው የህይወት ዘርፍ የማነካው የኑሮ መስክ የለም በዚህ የማንነት ብቃት የሰለጠኑ የአለም እና የአካባቢያቸው መሪ ሆነዋል ተቀባይነታቸውም ታላቅ ስኬትን አጎናፅፏቸዋል።

እርሶስ አሸናፊ ፣ተወዳጅ፣ጥሩ ማህበራዊ ህይወት ያለው ሰው መሆንን ይሻሉ?

እንግዲያውስ ቢልኮር የሚሰጠውን Emotional intelligence /የስሜት ብልህነት ስልጠና ወስደው ህይወትዎን እንደ አዲስ በአሸናፊነት ይጀምሩ

👤አሰልጣኝ ዶክተር ቢላል ሽኩር

አሁኑኑ ተመዝግበው ዘመኑ እጅግ የሚፈልገውን የስሜት ብልህነት ጥበብ ይቀዳጁ

0979963535 🤳 ስልክ

to register via Google form/በጉግል ፎርም ለመመዝገብ 👇👇 የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://surveyheart.com/form/67fe48fdd0699c2133919136

Bilcor
institute of leadership coaching and research
👍71
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢልኮር ፖድካስት ቆይታ ከአቶ መቅደላ መኩሪያ ጋር!

በማርኬቲንግ ከ20 አመት በላይ የማስተማር ልምድ ያላቸው የራሳቸው Marketing Consultancy (የማርኬቲንግ ኮንሰልታንሲ) ያላቸው እና በአሁኑ ጊዜም በቅድስተ ማሪያም ዩንቨርሲቲ እያስተማሩ የሚገኙ ሲሆን (Impact Entrepreneurship) የተሰኘ ፕሮግራም ላይ የቢዝነስ እና የፋይናንስ ኮች በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ።

እነሆ ከዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ከአቶ መቅደላ መኩሪያ ጋር የነበረንን ቆይታ የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ግንቦት 9/2017 ስልጠናው ይጀምራል!!

ቢልኮር ለአመታት ልምድ ባካበተበት እነዚህ ስልጠናዎች በርካቶችን ለስኬታማነት አብቅቷል!

በዚህ ዙር የሚሰጡ ስልጠናዎች:-
1, The Art of Emotional Intelligence & success (የስሜት ብልህነት እና ስኬት)

2, Leadership Training ( የአመራርነት ስልጠና)
ናቸው!

ተጨባጭ ስኬቶቹም ሰልጣኞቹ በግል ህይወታቸው እና ማህበረሰቡ ውስጥ ባስመዘገቡት ለውጥ የሚታይ ነው።

ለተጨማሪ መረጃዎች እና ምዝገባ
0979963535 🤳 ስልክ

to register via Google form/በጉግል ፎርም ለመመዝገብ 👇👇 የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://surveyheart.com/form/67fe48fdd0699c2133919136

bilcor
institute of leadership coaching and research
🥰31👍1
5 ቀን ቀረው!

👍2
4 ቀን ቀረው!

👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢልኮር ፖድካስት ቆይታ ከአቶ መቅደላ መኩሪያ ጋር!

በማርኬቲንግ ከ20 አመት በላይ የማስተማር ልምድ ያላቸው የራሳቸው Marketing Consultancy (የማርኬቲንግ ኮንሰልታንሲ) ያላቸው እና በአሁኑ ጊዜም በቅድስተ ማሪያም ዩንቨርሲቲ እያስተማሩ የሚገኙ ሲሆን (Impact Entrepreneurship) የተሰኘ ፕሮግራም ላይ የቢዝነስ እና የፋይናንስ ኮች በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ።

እነሆ ከዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ከአቶ መቅደላ መኩሪያ ጋር የነበረንን ቆይታ የክፍል 2 ሙሉ ቪድዮውን ዛሬ ምሽት 3፡00 ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
👍1
1 ቀን ቀረው!

ግንቦት 9/2017 ስልጠናው ይጀምራል!!

ቢልኮር ለአመታት ልምድ ባካበተበት እነዚህ ስልጠናዎች በርካቶችን ለስኬታማነት አብቅቷል!

በዚህ ዙር የሚሰጡ ስልጠናዎች:-
1, The Art of Emotional Intelligence & success (የስሜት ብልህነት እና ስኬት)

2, Leadership Training ( የአመራርነት ስልጠና)
ናቸው!

ተጨባጭ ስኬቶቹም ሰልጣኞቹ በግል ህይወታቸው እና ማህበረሰቡ ውስጥ ባስመዘገቡት ለውጥ የሚታይ ነው።

ለተጨማሪ መረጃዎች እና ምዝገባ
0979963535 🤳 ስልክ

to register via Google form/በጉግል ፎርም ለመመዝገብ 👇👇 የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://surveyheart.com/form/67fe48fdd0699c2133919136

bilcor
institute of leadership coaching and research
👍3
የቢልኮር 12ኛ ዙር ስልጠና በይፋ ተጀመረ!

ዕለተ ሐሙስ
ግንቦት 14/2017 ዓ.ል

በዚህ ዙር የሚሰጡ ስልጠናዎች የአመራርነት እና የስሜት ብልህነት ስልጠናዎች ናቸው!

ስልጠናው በቢልኮር መስራች እና ስራ አስፈፃሚ በሆኑት በዶ/ር ቢላል ሽኩር አማካኝነት የሚሰጥ ሲሆን : በርካታ ተሞክሮዎችን እና ጥናቶችን የያዘና በርከት ያሉ የልምድ ልውውጦች የሚደረጉበት እንዲሁም ሰልጣኞች የዕርስ በዕርስ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው።

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም
አድራሻ :- ብስራተገብሬል አዶት ህንጻ 4ኛ ፎቅ
ስልክ 0979963535
👍3