Bilcoret.com
1.45K subscribers
987 photos
136 videos
8 files
384 links
Unlocking potential,creating value
Contact @bilcor_contact
Download Telegram
A picture at Remedan Iftar program at the U.S. Embassy last week, march 13, 2025. Thanks to Ambassador Masinga and his team for the memorable time together.
11👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ይባላሉ፦

ከዚህ ቀደም የቢልኮር ሴሚናር እንግዳ በመሆን እጅግ አስተማሪ ቆይታ አድርገዋል፡ እነሆ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት ዳግም ብቅ ብለዋል ፡ ኡስታዝ አህመድ በተለያዩ መድረኮች ላይ ሀይማኖታዊ እና ጥልቅ የሆኑ ማህበረሰብን የሚያንጹ ትምህርቶችን በማስተማር የሚታወቁ መምህር ናቸው።

ዛሬ ከቀኑ 10 ፡00 ሰዓት የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
2👍1
we are Hiring

📍Experienced Video editor and Videographer

Qualifications

• Proven experience as a videographer and video editor, preferably in an educational or corporate setting.

• Strong portfolio demonstrating your videography and editing skills.

• Proficiency in video editing software (e.g., Adobe Premiere Pro, Final Cut Pro, After Effects).

• Excellent storytelling skills with a keen eye for detail and visual composition.

• Ability to work collaboratively in a team environment while also being self-motivated.

• Strong communication skills and the ability to convey ideas clearly.

Please Attach your Portfolio in our telegram contact @bilcor_contact
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢልኮር ፖድካስት ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር!

ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር የነበረንን እጅግ ጥልቅ እና አስተማሪ የሆኑ ሃሳቦች እና ተሞክሮዎች የተንሸራሸሩበትን ቆይታ የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
👍4👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ!

ቢልኮር ፖድካስት ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር!

ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር የነበረንን እጅግ ጥልቅ እና አስተማሪ የሆኑ ሃሳቦች እና ተሞክሮዎች የተንሸራሸሩበትን ቆይታ የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኡስታዝን ያስለቀሰው ምን ይሆን?

ቢልኮር ፖድካስት ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር!

ነገ ምሽት 3:00 ሰዓት

ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር የነበረንን እጅግ ጥልቅ እና አስተማሪ የሆኑ ሃሳቦች እና ተሞክሮዎች የተንሸራሸሩበትን ቆይታ የክፍል 2 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት እንዳያመልጣችሁ!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንደበተ ርቱኡ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ በቢልኮር ፖድካስት

በትምህርቱ ዘርፍ እያሳረፈ ባለው ጉልህ አሻራ አንቱታን ያተረፈው እውቁ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ የቢልኮር ፖድካስት እንግዳ ሆኖ ማራኪ ወቅት ከ ዶክተር ቢላል ሽኩር ጋር አሳልፏል።

በትዳር አማካሪነቱ እና በስነ-ልቦና ሙያው ዘርፍ ባበረከተው አስተዋፅኦ እንዲሁም ትውልድን በመልካም ለመቅረፅ ረግድም እንደ ግል እና እንደ ማህበረሰብ ምን አይነት ለውጥ እንደሚያስፈልግም በቆይታው ተናግሯል። በመሠል ጉዳዮችም ትልልቅ ሀሳቦችን አንስቷል።

ይህን መሳጭ ቆይታ በመከታተል እየተዝናናችሁ እውቀትን ገብዩ!

የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቢልኮር የአመራር ብቃት እና የስሜት ብልህነት ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ!

ቢልኮር ለአመታት ልምድ ባካበተበት እነዚህ ስልጠናዎች በርካቶችን ለስኬታማነት አብቅቷል

ተጨባጭ ስኬቶቹም ሰልጣኞቹ በግል ህይወታቸው እና ማህበረሰቡ ውስጥ ባስመዘገቡት ለውጥ የሚታይ ነው።

ለተጨማሪ መረጃዎች እና ምዝገባ
0979963535 🤳 ስልክ

to register via Google form/በጉግል ፎርም ለመመዝገብ 👇👇 የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://surveyheart.com/form/67fe48fdd0699c2133919136

bilcor
institute of leadership coaching and research
አሸናፊ ፣ተወዳጅ፣መልካም የማህበራዊ ህይወት ያለው ሰው የመሆኛው ሚስጥር

የስሜት ብልህነት የማይዳሰስው የህይወት ዘርፍ የማነካው የኑሮ መስክ የለም በዚህ የማንነት ብቃት የሰለጠኑ የአለም እና የአካባቢያቸው መሪ ሆነዋል ተቀባይነታቸውም ታላቅ ስኬትን አጎናፅፏቸዋል።

እርሶስ አሸናፊ ፣ተወዳጅ፣ጥሩ ማህበራዊ ህይወት ያለው ሰው መሆንን ይሻሉ?

እንግዲያውስ ቢልኮር የሚሰጠውን Emotional intelligence /የስሜት ብልህነት ስልጠና ወስደው ህይወትዎን እንደ አዲስ በአሸናፊነት ይጀምሩ

👤አሰልጣኝ ዶክተር ቢላል ሽኩር

አሁኑኑ ተመዝግበው ዘመኑ እጅግ የሚፈልገውን የስሜት ብልህነት ጥበብ ይቀዳጁ

0979963535 🤳 ስልክ

to register via Google form/በጉግል ፎርም ለመመዝገብ 👇👇 የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://surveyheart.com/form/67fe48fdd0699c2133919136

bilcor
institute of leadership coaching and research
👍5👏1
የአመራር ብቃት ስልጠና/ Leadership Training

መምራትም መመራትም መቻል ታላቅ ጥበብ ነው። ግን መሪዎች ይሰራሉ ወይስ ይወለዳሉ (Is leadership inborn or learned?") ለመሪነት የሚያበቁ የማንነት ጥራቶች እና ንጥረ ነገሮች ምንድናቸው?

ቢልኮር የስልጠና ማእከል እነዚህን ጥያቄዎች ሊመልስ እና የመምራት የስብእና ከፍታ ላይ የተቀመጡ ሰዎችን ሊያፈራ ስልጠናውን ጀምሯል

እርስዎም ሰልጥነው የመሪነትን የጥበብ ዙፋን ይቆናጠጡ"

👤በእውቁ አሰልጣኝ ዶክተር ቢላል ሽኩር

0979963535 🤳 ስልክ

to register via Google form/በጉግል ፎርም ለመመዝገብ 👇👇 የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://surveyheart.com/form/67fe48fdd0699c2133919136

bilcor
institute of leadership coaching and research
👍9
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል 2 ነገ ምሽት 3:00 ሰዓት ይጠብቁን!

አንደበተ ርቱኡ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ በቢልኮር ፖድካስት

በትምህርቱ ዘርፍ እያሳረፈ ባለው ጉልህ አሻራ አንቱታን ያተረፈው እውቁ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ የቢልኮር ፖድካስት እንግዳ ሆኖ ማራኪ ወቅት ከ ዶክተር ቢላል ሽኩር ጋር አሳልፏል።

በትዳር አማካሪነቱ እና በስነ-ልቦና ሙያው ዘርፍ ባበረከተው አስተዋፅኦ እንዲሁም ትውልድን በመልካም ለመቅረፅ ረግድም እንደ ግል እና እንደ ማህበረሰብ ምን አይነት ለውጥ እንደሚያስፈልግም በቆይታው ተናግሯል። በመሠል ጉዳዮችም ትልልቅ ሀሳቦችን አንስቷል።

ይህን መሳጭ ቆይታ በመከታተል እየተዝናናችሁ እውቀትን ገብዩ!

የክፍል 2 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
1👍1