Bilcoret.com
1.45K subscribers
988 photos
136 videos
8 files
384 links
Unlocking potential,creating value
Contact @bilcor_contact
Download Telegram
እናመሰግናለን!

ቢልኮር ሴሚናር ምዕራፍ 2 በስኬት ተጠናቀቀ!!

በትላንትናው ዕለት በቢልኮር ሴሚናር የመንፈስ ልዕልና/Spiritual intelligence በሚል ርዕስ
በእንግዳችን ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ አማካኝነት ደማቅ እና የማይረሳ ቆይታ አድርገናል!

እንግዳችን ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ እንግዳችን በመሆን ሰላደረጉልን ቆይታ እጅግ እናመሰግናለን!!

በመጨረሻም የተወደዳችሁ የቢልኮር ቤተሰቦች ያለፉትን ተከታታይ 35 ሴሚናሮች በስኬት በማጠናቀቃችን ደስታችን ደስታችሁ ነውና ከልብ እናመሰግናለን!


ቢልኮር ሴሚናር በአዳዲስ ርዕስ እና እንግዶች እስክንገናኝ ቸር ሰንብቱ!

ቢልኮር ሴሚናር ይቀጥላል....
6👍4👏1
ረመዳን ሙባረክ!
👍64
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆይታ ከዶ/ር ቢላል ሹኩር ጋር

ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በቢልኮር ቲዩብ!

ከዛሬ ጀምሮ በተከታታይ ወደ እናንተ የሚደርሰው ይህ ዝግጅት የየእለት ኑሯችንን የሚዳስስ ህይወትታችንን የሚያቃል ነጥቦችን ፣ የአስተሳሰብ አድማስን የሚያሰፉ ሀሳቦችን እያነሳ አብሯቹህ ይዘልቃል።

ባለፉት ጥቂት የማይባሉ አመታት በርካቶችን በማሰልጠን እና በማስተማር ታላቅ ስኬት ያገኙ ዘንድ ለማህበረሰቡ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ዶክተር ቢላል አሁን ደግሞ በዚህ ዝግጀት የሁላችንንም ጓዳ ሊፈትሹ እና በራችንን ሊያንኳኳ "ቆይታ ከ ዶ/ር ቢላል ጋር" በሚል ዝግጅት መጥተዋል

በዚህ እይታን በሚያሳድጉ እና ማንነትን በሚገነቡ ሀሳቦች የተሞላው ቆይታችንን ከ ዶክተር ቢላል ሹኩር ጋር ያድርጉ ዘንድ ግብዣችን ነው።

ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
2👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል 2 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ይጠብቁ!

ከካፒቴን በህሩዲን አብዶ ጋር የተደረገ እጅግ አስተማሪ የህይወት ልምድ እና ጥበብ እነሆ ብለናል ፡፡

በተለይም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ25 አመታት በላይ ከፓይለትነት እስከ ቦዪንግ ትሬኒንግ ማናጀርነት  ሀገራቸውን በማገልገል ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ናቸው።


ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ የክፍል 2 ሙሉ ቪድዮውን  ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆይታ ከዶ/ር ቢላል ሹኩር ጋር

ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በቢልኮር ቲዩብ!

https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
A picture at Remedan Iftar program at the U.S. Embassy last week, march 13, 2025. Thanks to Ambassador Masinga and his team for the memorable time together.
11👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ይባላሉ፦

ከዚህ ቀደም የቢልኮር ሴሚናር እንግዳ በመሆን እጅግ አስተማሪ ቆይታ አድርገዋል፡ እነሆ ዛሬም በቢልኮር ፖድካስት ዳግም ብቅ ብለዋል ፡ ኡስታዝ አህመድ በተለያዩ መድረኮች ላይ ሀይማኖታዊ እና ጥልቅ የሆኑ ማህበረሰብን የሚያንጹ ትምህርቶችን በማስተማር የሚታወቁ መምህር ናቸው።

ዛሬ ከቀኑ 10 ፡00 ሰዓት የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
2👍1
we are Hiring

📍Experienced Video editor and Videographer

Qualifications

• Proven experience as a videographer and video editor, preferably in an educational or corporate setting.

• Strong portfolio demonstrating your videography and editing skills.

• Proficiency in video editing software (e.g., Adobe Premiere Pro, Final Cut Pro, After Effects).

• Excellent storytelling skills with a keen eye for detail and visual composition.

• Ability to work collaboratively in a team environment while also being self-motivated.

• Strong communication skills and the ability to convey ideas clearly.

Please Attach your Portfolio in our telegram contact @bilcor_contact
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢልኮር ፖድካስት ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር!


ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር የነበረንን እጅግ ጥልቅ እና አስተማሪ የሆኑ ሃሳቦች እና ተሞክሮዎች የተንሸራሸሩበትን ቆይታ የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
👍4👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ!

ቢልኮር ፖድካስት ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር!


ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር የነበረንን እጅግ ጥልቅ እና አስተማሪ የሆኑ ሃሳቦች እና ተሞክሮዎች የተንሸራሸሩበትን ቆይታ የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኡስታዝን ያስለቀሰው ምን ይሆን?

ቢልኮር ፖድካስት ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር!

ነገ ምሽት 3:00 ሰዓት

ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር የነበረንን እጅግ ጥልቅ እና አስተማሪ የሆኑ ሃሳቦች እና ተሞክሮዎች የተንሸራሸሩበትን ቆይታ የክፍል 2 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn
1