Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢልኮር ፖድካስት ዛሬም በአዲስ እንግዳ !
ከካፒቴን በህሩዲን አብዶ ጋር የተደረገ እጅግ አስተማሪ የህይወት ልምድ እና ጥበብ እነሆ ብለናል ፡፡
በተለይም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ25 አመታት በላይ ከፓይለትነት እስከ ቦዪንግ ትሬኒንግ ማናጀርነት ሀገራቸውን በማገልገል ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ናቸው።
ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ የክፍል 1 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!
Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

❤2
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
ዛሬ ረቡዕ ከ11:30 ጀምሮ
ምድር ላይ ከሚያጋጥሙን ችግሮች እና ተግዳሮቶች በላይ ተሻግሮ የማለፍን(Transcendency) አቅም መጎናፀፍ አንዱ የመንፈሳዊ ብልህነት ብስለት ማሳያ መሆኑን የዘርፉ ሊቃውንት ይናገራሉ
እኛስ የህይወት ውጣውረዳችንን እና ምድር ላይ ለማሳካት ያሰብነውን ነገር ለመተግበር ምን ያህል የነፍሳችንን (infinite potential) ገደብ የለሽ አቅም እየተጠቀምንበት ነው?
ይህን ረቂቅ እና ሚስጥራዊ የነፍሳችንን አለም ከእለቱ ሴሚናር አቅራቢያችን ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ጋር እንመረምረዋለን የእለቱ ታዳሚዎችም ሀሳብ ያዋጣሉ/ይሳተፋሉ
የዛሬው የሴሚናራችን አርእስ:- መንፈሳዊ ብልህነት/ spiritual intelligence
📆 ዛሬ ረቡዕ ከ11:30 ጀምሮ
📍 ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ አራተኛ ፎቅ
🎬 አዘጋጅ:- ቢልኮር
👤 በመምህር/ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ
ስልክ ☎️ 0979963535
"ሁላችሁም የዚህ ልዩ እለት/አመሻሽ ተጋባዥ ናችሁ"
For more join our official telegram channel 👇
https://t.me/bilcoret

👍4
እናመሰግናለን!
ቢልኮር ሴሚናር ምዕራፍ 2 በስኬት ተጠናቀቀ!!
በትላንትናው ዕለት በቢልኮር ሴሚናር የመንፈስ ልዕልና/Spiritual intelligence በሚል ርዕስ
በእንግዳችን ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ አማካኝነት ደማቅ እና የማይረሳ ቆይታ አድርገናል!
እንግዳችን ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ እንግዳችን በመሆን ሰላደረጉልን ቆይታ እጅግ እናመሰግናለን!!
በመጨረሻም የተወደዳችሁ የቢልኮር ቤተሰቦች ያለፉትን ተከታታይ 35 ሴሚናሮች በስኬት በማጠናቀቃችን ደስታችን ደስታችሁ ነውና ከልብ እናመሰግናለን!
ቢልኮር ሴሚናር በአዳዲስ ርዕስ እና እንግዶች እስክንገናኝ ቸር ሰንብቱ!
ቢልኮር ሴሚናር ይቀጥላል....

❤6👍4👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆይታ ከዶ/ር ቢላል ሹኩር ጋር
ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በቢልኮር ቲዩብ!
ከዛሬ ጀምሮ በተከታታይ ወደ እናንተ የሚደርሰው ይህ ዝግጅት የየእለት ኑሯችንን የሚዳስስ ህይወትታችንን የሚያቃል ነጥቦችን ፣ የአስተሳሰብ አድማስን የሚያሰፉ ሀሳቦችን እያነሳ አብሯቹህ ይዘልቃል።
ባለፉት ጥቂት የማይባሉ አመታት በርካቶችን በማሰልጠን እና በማስተማር ታላቅ ስኬት ያገኙ ዘንድ ለማህበረሰቡ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ዶክተር ቢላል አሁን ደግሞ በዚህ ዝግጀት የሁላችንንም ጓዳ ሊፈትሹ እና በራችንን ሊያንኳኳ "ቆይታ ከ ዶ/ር ቢላል ጋር" በሚል ዝግጅት መጥተዋል
በዚህ እይታን በሚያሳድጉ እና ማንነትን በሚገነቡ ሀሳቦች የተሞላው ቆይታችንን ከ ዶክተር ቢላል ሹኩር ጋር ያድርጉ ዘንድ ግብዣችን ነው።
ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

❤2👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል 2 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ይጠብቁ!
ከካፒቴን በህሩዲን አብዶ ጋር የተደረገ እጅግ አስተማሪ የህይወት ልምድ እና ጥበብ እነሆ ብለናል ፡፡
በተለይም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ25 አመታት በላይ ከፓይለትነት እስከ ቦዪንግ ትሬኒንግ ማናጀርነት ሀገራቸውን በማገልገል ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ናቸው።
ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ የክፍል 2 ሙሉ ቪድዮውን ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

👍3