Bilal Gallery
3.88K subscribers
270 photos
9 videos
3 files
258 links
መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
Download Telegram
የሚሸጠው ዕቃ፦ ZTE WiFi router

★ ዋጋ፦ 4,500 ብር
★ ይዞታ፦ ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ
★ አድራሻ፦ ጀሞ 2 ወይም ፉሪ ኖክ
★ የባለቤቱ ስልክ፦ 0986103662
Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
🟢እባብ ጭንቅላቱ ሲመታ ጅራቱ ይወራጫል:

"እንደሚታወቀው እባብ አደገኛ መርዝ ያለው ተናዳፊ ተሳቢ ነፍሳት ነው:: በመሆኑም ሰዎች እባብን መግደል የሚቻለው ጭንቅላቱ ሲመታ ብቻ መሆኑን ያውቃሉና በከፍተኛ ጥንቃቄ አናቱን ይመቱታል:: እባቡም በደመ-ነፍስ ጅራቱን በማወራጨት ለመናደፍ ሲጣጣር ገዳይ ግን ዝም ብሎ ይመለከተዋል (ጭንቅላት ተመቶ መትረፍ አይታሰብምና):: "

ንፁህ እና ሙሉ በሆነው ዲን (ኢስላም) ላይ አዳዲስ የቢድዓህ መርዝ የሚረጩ ፈታኞችን ለማስጠንቀቅ ሰለፊዮች ምላሽ ሲሰጡ የሚፈራገጡ ጅራቶች ብዙ ናቸው።  ጭንቅላታቸው ስለተመታ በደመነፍስ በየአካባቢው ሲፍጨረጨሩ ይታያል::

ይሁን እንጅ ጭንቅላቱ የተመታ እባብ አቅምም መርዝም ስለሌለው ቢዘገይም የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ይሞታልና አትፍሩት።

ስለዚህ የሙብተዲዖች ዋና ዋናዎቹ ሲነኩ ተከታዮቹ መፈራገጣቸው የተለመደ ነው። አሻኢራ ፣ሱፊይ፣ ኢኽዋን ፣ሱሩሪይ ፣ነባሮቹ ሙመይዓዎች ፣አዲሶቹ ጠበቆቻቸው በየደረጃው ጭንቅላቶቹ ሲመቱ  ተከታይ ጅራቶቹ እየተወራጩ አብሮነታቸውን ይገልፃሉ።

👉ወሰን ተለፈባቸው ፣ ተቸኮለባቸው ፣ በሳሎች ናቸው ፣ በሪፍቅ አናግሯቸው፣ ላ የልዘሙኒ ፣ የኢኽዋን ፊርቃ የለም ፣ የሙመዓህ ፊርቃ የለም ፣ አልቀበልም ወዘተ እያሉ ወድቀው ሲፈራገጡና የእባቡን ጭንቅላት የመቱትን የሱና ኡለማዎች ሲሳደቡ አልሰማችሁም⁉️

ጉዳዩ አላህ ዐዘ ወጀል እንዳለው ነው

《…وَإِنَّ الظَّالِمِينَ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۖ وَاللَّهُ وَلِيُّ الْمُتَّقِينَ (19)》سورة الجاثية

《በዳዮች እኮ ከፊሉ ለከፊሉ ወዳጆች (ረዳቶች) ናቸው።አላህም የሙተቆች (የጥንቁቆች) ረዳት ነው።》

ሙብተዲዖች ደግሞ ከበዳዮች ናቸው።

የሱና ሰው ቢሆኑ እንዴት ቢድዐህና ሙብተዲዖቹ ተነኩ ብለው ይቆጣሉ?! በፍፁም! 

قال رجل لأبي بكر بن عياش: يا أبا بكر من السُّنِّي؟ قال: «الذي إذا ذُكِرت الأهواء لم يتعصب لشيء منها»
أصول الاعتقاد | للالكائي صـ٣١
እውነተኛ ሱንይ ማለት እኮ ስሜቶች(ቢድዓዎች) ሲነኩ ለየትኛውም አይነታቸው የማይወግን (የማይቆረቆር) ነው።

👌መርዛማና ተናዳፊ እባብ ሲያጋጥም ተባብሮ መግደል እንጂ ጭራ ሆኖ መፈራገጥ አያዋጣም።

https://t.me/Abuhemewya
💯1
Bilal Gallery
👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌 🔴ሰበር ዜና🔴 🏖️ከባህርዳር🏖️ ▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ 📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ‼️ 🗓 መስከረም 16/2019 🕰 በኢትዮ.ሰአት…
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️

በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️

☄️ በOnline የሚተላለፈው የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️

1.   የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ
2.   ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር
3.   ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ
4.   ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ
5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ
6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ
7. ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ
8.  ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ
9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ
  10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር
11.   ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ
12. ሸይኽ  ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ
13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ
14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ
15. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ
16. ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም... ከመዲና
17. ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና
18. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን.... ከአዲስ አበባ
19. ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን...  ከአዳማ
20. ኡስታዝ  ሙሀመድ እባቡ... ከቻግኒ
21. ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ… ከኩዌት

☄️ የፕሮግራሙ መሪዎች ☄️

1.   ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ
2.   ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ....  ከመርሳ
3.   ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከደሴ
4.   ኡስታዝ አቡቦክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር
5.   ኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር

[ሁሉንም አሏህ ይጠብቃቸው]

ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:-
🔻ቀን -  መስከረም 16
🔻ሰአት - ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ

🔻የሚተላለፍባቸው ቻናሎች:-
Telegram
https://t.me/bilalmesji
Imo
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link

💢💢💢ሰለፍይነት ያብባል
ተውሂድ ይነግሳል 💢💢💢
Forwarded from 𝚝ĕ𝚠𝚑𝚎𝚎𝚍 & ŝūññã𝚑
👍👍👍👍👍👍👍👍

🔴አስደሳች ሰበር ዜና🔴

✔️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው ዓለም አቀፍ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ
▫️አሊሞች
▫️መሻኢኾች
▫️ኡስታዞችና
▫️ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️

📹🎥በኦንላይን የሚተላለፈው የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም እንቁ ተሳታፊዎች ⬇️

❶ የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ

❷ ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር

❸ ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ

❹ ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ

❺ ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ

❻ ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ

❼ ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ

❽ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ

❾ ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ

❿ ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር

➀➀ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ

⓵⓶ ሸይኽ  ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ

⓵⓷ ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ

⓵⓸ ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ

⓵⓹ ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ

⓵⓺ ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም... ከመዲና

⓵⓻ ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና

⓵⓼ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን.... ከአዲስ አበባ

⓵⓽ ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን...  ከአዳማ

⓶⓪ ኡስታዝ  ሙሀመድ እባቡ... ከቻግኒ

⓶⓵ ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ… ከኩዌት

🎙የፕሮግራሙ መሪዎች ⬇


1️⃣ ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ

2️⃣ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ....  ከመርሳ

3️⃣  ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከደሴ

4️⃣  ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር

5️⃣  ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር

[ሁሉንም አሏህ ይጠብቃቸው]

📌ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:-

🗓 ቀን - መስከረም 16

🕑 ሰአት - ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ

💎የሚተላለፍባቸው ቻናሎች:-

📱Telegram
https://t.me/bilalmesji
Imo

💬https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link

▫️▫️▫️🎀🎀▫️▫️▫️
〰ሰለፍይነት ያብባል
ተውሂድ ይነግሳል
〰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝2
Audio
💎💎አድስና ትኩስ ግጥም ✅

ርእስ፡ ከጎጃም ሰማይ ስር (ከውቧ ባህር ዳር)

እጅግ አጓጊውንና ተጠባቂውን የሰለፊዮችን ግንኙነት እና የውቧ ባህርዳር የቢላል መስጂድን የገቢ ማሰባሰቢያ አስመልክቶ የእንዳትቀሩ መልእክት አዘል የሆነች እንዲሁም የግብዣ ጽሁፍ ነች ።


ዝግጂት ወንድማችሁ አቡ ሙቅቢል (አል ወለዊ)

https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

👇👇👇👇👇👇👇
🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🎧
ይህየቴሌ ግራም ግሩፕ ነው
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👇👇👇👇👇👇👇
ይህ የአባይ ማዶ የቢላል መስጂድ መገንቢያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ።
(የኢሞ ግሩፕ ነው)

እዬተቀላቀላችሁ፥
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
{ وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِلْمُؤْمِنِينَ وَلَا يَزِيدُ الظَّالِمِينَ إِلَّا خَسَارًا }

🌹 سورة الإسراء 🌹

🎙 احمد القصبي


|| - የቴሌግራም ቻናል ☟
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
📖 ሱራ አል-አህቃፍ | ከክፍል 1

" ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በምርና የተወሰነ ጊዜንም በመለካት እንጅ (ለቀልድ) አልፈጠርናቸውም ፡፡ እነዚያ የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዘዋሪዎች ናቸው ፡፡

🎧 በዚህ ክፍል ይህና ሌሎችም አንቀፆች በሰፊው የተብራሩበት ኦዲዮ ነው።

📌 ክፍል 01 ለማዳመጥ 👇

t.me/Tafseer_UstazBahruTeka/772
‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
‏- سُبحان الله .
‏- الحَمد لله .
‏- لا إله إلا الله .
‏- الله أكبر .
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
‏- سُبحان الله و بِحمده .
‏- سُبحان الله العَظيم .
‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
ما-نصيحتكم-للدعاة-الذين-يستعملون-الذكاء-الاصطناعي-في-كتابة-الردود…
🟢አርቴፊሻሉን AI ተጠቅመው የራሳቸው ፅሁፍ አስመስለው
� سؤال وجواب �

↞ ما نصيحتكم للدعاة الذين يستعملون الذكاء الاصطناعي في كتابة الردود والمقالات وينشرونها بأسمائهم؟

▫️إجابة الشيخ العلامة أ .د:
عبد الله بن عبد الرحيم البخاري
حفظه الله ونفع بعلمه

🎙مقتطف من الدرس التاسع من شرح «الأربعون في الأحكام»

•
https://t.me/dr_elbukhary/5261
•
الذكاء الاصطناعي
Artificial Intelligence
(AI)

አርቴፊሻሉን AI ተጠቅመው የራሳቸው ፅሁፍ አስመስለው የሚለቁ ዳዒይ ተብዬዎች
ረድ እና ሌላም ፅሁፍ ይፅፋሉ የሚገርመው
አርቴው ከተሳሳተ እነርሱም ከነ ስህተቱ በጭፍን ተቅሊድ ይለቁታል ወይም ፕሮፋይል ያደርጉታል። ያልሆነውን አስመስለው ያቀርቡታል። እነዚህን ዳዒይ ተብዬ አብረቅራቂዎችን ተጠንቀቁ። የዲን ሿሿ እንዳይሰሯችሁ።

አንዳንድ ዳቦ ቤቶች ደጅ ላይ የተለጠፈው ያማረ ዳቦ ቢጤ ነው።ፍቶውን የሚመስል ዳቦ ያመርታሉን!? ጠይቋቸው

https://t.me/FATTAWAS
💯2👍1🤝1
🆕አስደሳች ሰበር ዜና🫱


🌍 ዓለም አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራሙ ደረሰ🟢


⏰ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይጀመራል✅


✅ለቴሌግራም ግሩፕ ጭን በሉኝ↖️

iMO ለኢሞው ግሩፕ ጫን በሉኝ↙️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍👍👍👍👍👍👍👍
👍💪👌

✔️ሁላችሁም እየተሳተፋችሁ ከዚህ ደማቅ ፕሮግራም‼️

🚨🔴ኑ ቢላል መስጂድን በጋራ እንገንባ❕

📣📣💙💙💙💙💙📣📣❗️

📌ደማቅ የኸይር ፉክክር ሁላችሁም እየገባችሁ ተሳተፋ!!

👇👇👇👇

🌐https://t.me/bilalmesji?videochat
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Bilal Gallery
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَن يُتْرَكَ سُدًى ‏﴿36﴾

ሰው ስድ ኾኖ መትተውን ይጠረጥራልን?


أَلَمْ يَكُ نُطْفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمْنَىٰ ‏﴿37﴾

የሚፈሰስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን?


ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ ‏﴿38﴾

ከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡


فَجَعَلَ مِنْهُ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ ‏﴿39﴾

ከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡



أَلَيْسَ ذَٰلِكَ بِقَادِرٍ عَلَىٰ أَن يُحْيِيَ الْمَوْتَىٰ ‏﴿40﴾

ይህ (ጌታ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን?
👍1
አድራሻችን:- አለምባንክ ስልጤ ሰፈር ሰለፊያ መስጂድ 40 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል

ለበለጠ መረጃ:-  0986579576

https://t.me/medrestulsefiyaah
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን።

ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።