Forwarded from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ዘመን መለወጫና ሙስሊም
—————
ሙስሊሙን ማህበረሰብ በየትኛውም መንገድ ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር አይመለከተውም!!።
ለዘመን መለወጫም ሆነ ለሌሎች ለከሀዲዎች በዓላቶቻቸው እንኳን አደረሳችሁ ማለት በእስልምና ሀይማኖት የማይፈቀድ (ሀራም) ነው!!
የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
“በ(ከሃዲያን) ሰዎች የተመሳሰለ እርሱ ከእነሱ ጋር ነው።" [አቢዳውድ 4033 ላይ ዘግበውታል።]
የፈረንጆችንም ሆነ የማንንም ዘመን መለወጫ ማክበር በኢስላም በጥብቅ የተከለከለ ነው!!
በእስልምና ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር የለም።
አንድ የሰውን ህይወት ያጠፋ ሰው "እንኳን ለዚህ አበቃህ (አደረሰህ)" ተብሎ የደስታ መግለጫ እማይደረግለት ከሆነ፣ ከዚህ የከፋውን ተግባር በመፈፀም በአለማቱ ጌታ በብቸኛው አምላክ አላህ ክዶ "እንኳን በፈጣሪህ ክደህ ያሻህን ልታመልክና ልትሰራ አደረሰህ" ይባላልን?!
በበዓላቸው ልጆች እንዳይቦዝኑብኝ ብሎ ማረድም ሆነ ሌሎችን ከነሱ የሚያመሳስል ነገር መስራት አይፈቀድም!!። የሙስሊም ልጆችን የራሳችን የሙስሊም በዓል አለን ብሎ ማስተማር ነው!!።
እነሱ ለበዓላቸው የሰሩትን አምጥተው ቢሰጡ ተቀብሎ መብላትም አይፈቀደም!!
እነሱ ለራሳቸው ጊዜ ጥግ የደረሱ አክራሪዎች ሆነው የነሱን እምነትና ባህል የኛም እምነትና ባህል እንዲሆን ይተጋሉ!። እኛን ደግሞ የራሳችን ድንቅ ሀይማኖት አለን ብለን ቆፍጠን ስንል "አክራሪ፣ ፀረ አንድነት፣ ፀረ ሰላም፣ ፀረ መቻቻል… ፀረ ፀረ ፀረ…" ይሉናል።
ሙስሊሙ ማህበረሰብ የሀይማኖቱን እሴት አክብሮ ሊኖር ይገበዋል። ከከሀዲዎች ጋር የጋራ በዓልም ሆነ እምነት የለንም!!። ለኛ የራሳችን እምነትና በዓል አለን!!። የምናደምቀው የራሳችን እምነትና በዓል ነው። በነሱ በዓል ጊዜ ሙስሊሙ አብሮ ግርግር እንዲፈጥር የሚያደርገው ነገር የለም።
አምላካችን አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:-
قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ
«በላቸው፣ እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! "ያንን የምትግገዙትን አልግገዛም፡፡እናንተም እኔ የምግገዛውን ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ እኔም ያንን የተገዛችሁትን ተገዢ አይደለሁም፡፡ እናንተም እኔ የምግገዛውን (አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ!፡፡» አል-ካፊሩን 1-6
ይሄው ነው! እስልምናችን መጨመላለቅንና አጎብዳጅነትን አላስተማረንም!! ሀይማኖትህን ለማስከበር ቀድመህ አንተው መርሆቹን አክብር!!።
"ይሄ እኮ የጋራ በዓል ነው፣ የሀገራችን ዘመን መለወጫ እንጂ ሌላ ነገር የለውም" እያለ ሊያጃጅልህ ሲሞክር መጃጃልህን ትተህ አትተሻሽ "አይ! እምነቴ አይፈቅድልኝም!።" በለው። የሀገራችን የካላንደር አቆጣጠር ራሱ ከየት መጣና ነው? የራሳቸው የከሀዲያን አቆጣጠር ነው። እኛ የሚወክለን አቆጣጠር ኢስላማዊ (ሒጅሪይ) ነው፣ ለሱም ቢሆን እምነታችን ዘመን መለወጫ ብለን ማክበር አይፈቅድልንም። ዒዳችን ሁለት ዒዶች ናቸው፣ ዒዱል አድሃና ዒዱል ፊጥር፣ ከዚህ ውጭ ሳምንታዊ ጁምዐህ ነው፣ አበቃ። የትኛውም ዘመን መለወጫ የሚባል ኮተት ሙስሊሙን አይወክለውም!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

✅ ልብህ እንዲርስ ከፈለግህ የየቲምን ራስ አብስ !
عن أبي هريرة – رشي الله عنه قال : قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم –
" إنْ أردْتَ تَلْيِينَ قلبِكَ، فَأَطْعِمْ المِسْكِينَ، و امْسَحْ رَأْسَ اليَتِيمِ "
أخرجه إمام أحمد كما في سلسلة الصحيحة
— አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡ, ሸይኽ አልባኒ ሶሒሕ ባሉት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : –
" ቀልብህ እንዲርስልህ ከፈለግህ ምስኪናችን አብላ, የየቲምንም ራስ አብስ " ።
https://t.me/bahruteka

👍1
🚫 ተጠንቀቅ/ቂ
— አሮጌ ልብስ ለድሃ
— አሮጌ ጫማ ለድሃ
— አሮጌ ጅልባብ ለድሃ
— አሮጌ ኒቃብ ለድሃ
— ትራፊ ምግብ ለድሃ
— አንተ/ቺ የማትፈልጉት ለድሃ !
ድሃ ማለት ቆሻሻ መጣያ ሳይሆን በሱ ምክንያት የአላህ ውዴታ የምታገኝበት የክብር እንግዳ ነው ። ለዚህ ነው አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ የሚለው : –
{ لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ}
آل عمران ( 92)
" የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም ፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል " ፡፡
አላህ አውቀው ከሚሰሩት ባሮቹ ያድርገን ።

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

👍5
Forwarded from ኡስታዝ ባህሩ ተካ l የቁርኣን ተፍሲር
«ወደ ኸይር ያመላከተ ሰው የሰራው ያህል አጅር አለው»
ቻናሉን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ!
ቻናሉ ከተመቻቹ የሚለቀቁትን አውድዮዎች 👍 ያድርጉ
ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን!
t.me/Tafseer_UstazBahruTeka
Forwarded from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
🔷 ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስስልጢ - ሐፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
እወቅ - አሏህ ይምራህ :
"የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶች የርዕዮተ አለም አራማጆቻቸውና የታላላቅ መሪዎቻቸውን የፈጠራና የሸሪዓ ጥሰቶች እንደቀላል ዝቅ አድርገው ይመለከታሉ።
ታይቶ በቀላል የሚታለፍ - ማግለልን ፣ መተውን እና ከዚያ ነገር መራቅን የማያስከትል ተራ ስህተት አድርገው ይቆጥሩታል።
ሰይድ ቁጥብ ከኢስላም ከሚያስወጡ የሸሪዓ ጥሰቶችና በርካታ ፈጠራዎች ላይ የወደቀ ግለሰብ ነው።
ይህ ከመሆኑ ጋር ቁጥብዮች ፣ ኢኽዋኖችና ሌሎች አንጃዎች እነዚህን ጥሰቶች በከፍተኛ ደግነት እና ገርነት ሲያስተናግዷት ትመለከታለህ።
ለሰይድ ቁጥብ ቀዝቃዛ ይቅርታ ሲጠይቁ ፤ (እርሱን ለማዳን) ማንኛውንም አይነት ሰበብ ሲፈልጉ ፣ ከእርሱ ላይ ሲከላከሉና ማህበረሰቡ እርሱን እንዲከተል ፣ በእርሱ ጎዳና እንዲጓዝ ሲቀሰቅሱ ታስተውላለህ።
ሰይድ ቁጥብ ለኢስላምና ለህዝቦቹ ከሚከላከሉ የተሀድሶ አራማጆች መካከል አንዱ አድርገው ይቆጥሩታል። በእርግጥም ፍቅር ያውራል ፣ ያደነዝዛል።
አሏህ እንዲህ ብሏል:-
أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَٰهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَىٰ عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَن يَهْدِيهِ مِن بَعْدِ اللَّهِ ۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ
"ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አሏህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን ፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን!? ታዲያ ከአሏህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሰጹምን?"
(ጃሲያ :23)
في رسالته : الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين ص ١
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة

📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢
ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል
🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ8:00 ጀምሮ
እሁድ ዙሁር ተሰግዶ ያበቃል
ኮርስ ሰጪ መሻይኾችና የሚሰጡባቸው ርእሶች…
بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
በተጨማሪም +251920908031
ሎኬሽን ⤵️⤵️
https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444

تَفْسِيرُ سُورَة الشورى01
ኡስታዝ ባህሩ ተካ (አቡ ዑበይዳህ) አላህ ይጠብቀው!!!
🎙 ክፍል-1 | ሱረቱል ሹራ (1 - 16)
تَفْسِيرُ سُورَة الشورى 02
ኡስታዝ ባህሩ ተካ (አቡ ዑበይዳህ) አላህ ይጠብቀው!!!
🎙 ክፍል-1 | ሱረቱል ሹራ (17 - 39)
تَفْسِيرُ سُورَة الشورى 03
ኡስታዝ ባህሩ ተካ (አቡ ዑበይዳህ) አላህ ይጠብቀው!!!
🎙 ክፍል-1 | ሱረቱል ሹራ (40 -53)
👍1
👉 ደስታ የሚሞላው መቼ ነው ?
يقول الشيخ ابن باز – رحمه الله –
" فمن صبر عند البلية، وشكر عند النعمة، تمت له السعادة، وصار من الناجين "
مجموع الفتاوى (1/96)
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –
" በፈተና ጊዜ ሶብር ያደረገና ፀጋ ሲያገኝ ያመሰገነ ደስታ ሞልቶለታል ። ከሚድኑትም ይሆናል "።

መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን?
ከዑለማዎች ፈታዋ
🟢መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን ❓
⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡
አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን
አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን
አሸይኽ ሰዕድ አልኸስላን
⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ
✏️መስጂድ ለአላህ ወቅፍ ነው አይሸጥም አይለወጥም። ሙሰላ ግን ወቅፍ አልተደረገም።የሰው ሀብት ከመሆን አልወጣምና።
✏️በኪራይ መድረሳዎች ውስጥ ጀመዓ ቢሰገድባቸውም እንኳ የመስጂድ ሁክም አይዙም።
✏️ትምህርት ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ወዘተ ውስጥ ያሉ መስገጃዎች ሙሰላ ናቸው።
✏️መንግስት ካፊርም ቢሆን ለሙስሊሞች ለመስጂድ በቋሚነት የሰጠው ቦታ ወቅፍ ነው።
✏️በካፊር ሀገሮች የሚሰገድበት የኪራይ ቤትም ሆነ ቦታ ሙሰላ እንጂ መስጂድ አይሆንም።
✏️ኢዕቲካፍ በመስጂድ ውስጥ እንጂ በመድረሳ ወይም በሙሰላ ውስጥ አይሆንም።
✏️ሙሰላ እንደመስጃድ ባይሆንም ግን ሊከበርና ስርዓቱ ሊጠበቅ ይገባል።
ሌሎችም ጠቃሚ ቁምነገሮችን ያቀፈ ስለሆነ በጥሞና አዋቂዎች ሰምታችሁ ጉዳዩን ላልገባቸው ሁሉ አብራሩላቸው::
https://t.me/FATTAWAS

👍3
Forwarded from زين الدين القلبي
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ኡስታዝ ባህሩ ተካ l የቁርኣን ተፍሲር
ሚስት, ባልዋን በእውነት ትወደኛለህ ? ብላ ጠየቀችው !
ባልም, አው እንጂ እወድሻለሁ ! አላት ።
ሚስትም, ታዲያ ለምንድነው ብዙ ጊዜ የማታየኝ ? አለችው !
ባልም, ሐኪምች በቀጥታ ወደ ፀሀይ አትመልከቱ ብለው ስለሚመክሩ ነው ብሎ መለሰላት !።

http://t.me/bahruteka
t.me/Tafseer_UstazBahruTeka
👍1
Forwarded from مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
Audio
🟢ዑለማዎች ሶስት አይነት ናቸው
قال الشيخ العثيمين-رحمه الله-:
(العلماء ثلاثة أقسام:
عالم مِلَّةْ، وعالم دولة، وعالم أمة).
- أما عالم الْمِلَّة: فهو الذي ينشر دين الإسلام، ويفتي بدين الإسلام عن علم، ولا يبالي بما دل عليه الشرع أوافق أهواء الناس أم لم يوافق.
-وأما عالم الدولة: فهو الذي ينظر ماذا تريد الدولة فيفتي بما تريد الدولة، ولو كان في ذلك تحريف كتاب الله وسنة رسوله-صلى الله عليه وسلم-.
-وأما عالم الأمة: فهو الذي ينظر ماذا يرضي الناس، إذا رأى الناس على شيء أفتى بما يرضيهم، ثم يحاول أن يحرف نصوص الكتاب والسنة من أجل موافقة أهواء الناس. نسأل الله أن يجعلنا من علماء الملة العاملين بها)
[شرح رياض الصالحين [4-/307-308]
❌የሀገር ዓሊም =ሀቅን ቢፃረሩም የሀገሩን መሪና ባለስልጣናት ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር። ሀቅን ጨፍልቆ መንግስ ጋር ቀረቤታን ይከስባል።
❌የህዝብ ዓሊም =የህዝቡን ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር።ሀቅን ጨፍልቆ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ይከስባል።
✅የዲን ዓሊም =በቁርኣን እና ሀዲስ የሚሰራ ሰለፊይ ጀግና። ሀቅን ግልፅ አድርጎ ጀነት እና የአላህን ውዴታ ይከስባል።
https://t.me/Abuhemewiya

Forwarded from 𝚝ĕ𝚠𝚑𝚎𝚎𝚍 & ŝūññã𝚑
በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ
ሰለፍይነት ያብባል
ተውሂድ ይነግሳል
https://t.me/bilalmesji
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
https://vt.tiktok.com/ZS9S4jMx41Qjb-P34Hp/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 የየመን ሺዓዎች (ሑሲዮች) ተግባር የቅድመ አያቶቻቸው የቀራሚጣዎች ወሲያ ነው ።
ራፊዳዎች (ሺዓዎች) የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ፍሬዎች ናቸው ። አብዱላሂ ኢብኑ ሰበእ በዑመር ዘመነ መንግስት ሰልሜያለሁ ብሎ እስልምና ውስጥ ገባ ። የዑመር አስተዳደር በውስጡ የደበቀውን ኢስላምን ከውስጥ ሆኖ የመናድ አላማው እንዲያሳካ አልፈቀደለትም ነበር ። እንደ ጊንጥ አንገቱን ደብቆ ቆየ ። ዑመር ወደ አኼራ ሲሄድ የኡስማን መንግስት ሲተካ ገና ከማለዳው ሴራውን ውስጥ ለውስጥ ጀመረ ።
ኢስላምን የመናድ ተግባሩ የኡስማንን ስም በማጥፋት ነበር የጀመረው ! ከመዲና ወደ በስራ ኩፋና ሻም እያለ እስከ ሚስር (ግብፅ) መርዙን አዳረሰው ። በመርዙ የተለከፉ ስብስቦች በ35ኛው አመተ ሂጅሪያ በሐጅ ወር ከያሉበት ተጠራርተው ኸሊፋውን ኡስማን ከቤቱ እንዳይወጣ ከበው ከቆዩ በኋላ በጁሙዓ ቀን እቤቱ ሆኖ ቁርኣን እየቀራ እያለ ደረቱ ላይ ዘጠኝ ቦታው ወግተው አንገቱን ቆርጠው ገደሉት ።
የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ጥንስስ በዚህ አላበቃም ። የነብዩ ቤተሰቦችን እንወዳለን በሚል ዐልይን አላህ ነው የሚል ሺዓ የሚል ቡድን ቡድን መጣ ። ኸሊፋው ዐልይ ይህን በሰማ ጊዜ ሰብስቦ ተዉ አላቸው አንሰማም አሉ ጉድጓድ አስቆፍሮ በእሳት አቃጠላቸው ። የተቀሩት አሁን የበለጠ አላህ መሆንህን አረጋገጥን በእሳት የሚቀጣው አላህ ስለሆነ አሉ ።
ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእን ከሀገር አባረረው የሺዓዎች ሸር ጨመረ ። የነብዩን ባልደረቦች አቡ በከርን ፣ ዑመርንና ኡስማንን ጨምሮ እናታች ዓኢሻንና ሐፍሳንም ካፊሮች ናቸው አሉ ። ይህም አልበቃም ከዐልይና ቤተሰቦቹ ውጪ ያሉ ሶሓቦችን አከፈሩ ። በዚህ መልኩ በምድር ላይ ከእነርሱ ውጪ የሆነ በእስልምና ስም የሚኖር መኖር የለበትም በሚል የጥፋት አድማሳቸውን ማስፋት ጀመሩ ። የሺዓ ቡድኖች አይነታቸው እየበዛ ቅርጫፍ እያበቀሉ በአለም ላይ ተሰራጩ ። ሁሉም ከኛ ውጪ ያሉ ሙስሊሞች መኖር የለባቸውም የሚለው ሀሳብ አንድ ያደርጋቸዋል ።
እስልምናቸው አላህን ማምለክ ሳይሆን መሪዮቻችን የሚሉዋቸው የሑሰይን ኢብኑ ዐልይ የልጅ ልጆችን ማምለክ ነው ። ይህ ማለት ሺዓዎች የሙታን መንፈስ አምላኪዮች ሲሆኑ አላህን የሚያመልኩ ሙስሊሞችን ከምድረ ገፅ ማጥፋት ዋና አላማቸው ነው ማለት ነው ።
እነዚህ አካላት የጥፋት አድማሳቸውን በማስፋት በ317 ኛው አመተ ሂጅሪያ ሐጅ ልናደርግ ነው በሚል ወደ መካ ከመጡ በኋላ በዚሁ አመት በየውመ ተርዊያ የዙል ሂጃ 8ኛ ቀን ጀናዛ አስመስለው ወደ ካዕባ ባስገቡት መሳሪያ ከአለም የመጡ ሙስሊሞችን መረሸን ጀመሩ ። ከ30 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሁጃጆችን አርደው ጀናዛቸውን በዘምዘም ጉድጓድና በካዕባ ዙሪያ ወረወሩት ። የእነዚህ ቀራሚጣ የሚባሉ ሺዓዎች መሪ ካዕባ ላይ የነበረውን ሐጀረል አስወድ እንዲነቀል አዞ ነቅለው ወስደውት ለ22 አመት እነርሱ ጋር እንዲቆይ ካደረጉ በኋላ በአለም ላይ ካሉ ሙስሊሞች ከፍተኛ ጫና ሲደርስባቸው ነው የመለሱት ።
የእነዚህ ሺዓዎች አላማ ምን እንደሆነ የኢራኑ መሪ የነበረው ኸሚኒ ለአንድ ቅርብ ለነበረ ሑሰይን ሙሰዊ የተባለና በኋላ አላህ ሂዳያ ሰጥቶት ወደ ሱና ለተመለሰ ሰው ሲናገር ሊላሂ ሱመ ሊታሪኽ በሚለው ኪታቡ ላይ ሲናገር እንዲህ ይላል : –
قال حسين الموسوي في كتابه لله ثم للتاريخ، ص (91 - 92)
وهو يتحدث عن زيارته للخميني -:
“وفي جلسة خاصة مع الإمام قال لي: سيد خميني آن الأوان لتنفيذ وصايا الأئمة صلوات الله عليهم، سنسفك دماء النواصب ونقتل أبناءهم ونستحيي نساءهم، ولن نترك أحداً منهم يفلت من العقاب، وستكون أموالهم خالصة لشيعة أهل البيت، وسنمحو مكة والمدينة من وجه الأرض؛ لأن هاتين المدينتين صارتا معقل الوهابيين، ولا بد أن تكون كربلاء أرض الله المباركة المقدسة، قبلة للناس في الصلاة، وسنحقق بذلك حلم الأئمة عليهم السلام، لقد قامت دولتنا التي جاهدنا سنوات طويلة من أجل إقامتها، وما بقي إلا التنفيذ!! ”.
ኹመይኒን ልጠይቅ ሄጄ እኔና እሱ ብቻ የተገናኘንበት መጅሊስ ነበር ። እያወራን እያለን እንዲህ አለኝ :–
" 12ቱ መሪዮቻችን አደራ ያሉትን ቃል ለመፈፀም ጊዜው ቀርቧል ። ነዋሲቦችን (ከሺዓ ውጪ ያሉትንሙስሊሞች) ደማቸውን እናፈሳለን ። ወንዶቻቸውን እንገላለን ሴቶቻቸውን ( በሙርኮ) እንተዋለን ። ከእነርሱ ውስጥ አንድም ከቅጣት እንዲያመልጥ አንተውም ። ንብረታቸው ለሺዓዎች ንፁህ ገንዘብ ይሆናል ። መካና መዲናን ከምድረ ገፅ እናጠፋለን ‼። ምክንያቱም እነዚህ ሁለቱ ከተሞች የወሃብዮች መኖሪያ ሆነዋል ። (በእነርሱ ቦታ) ከርበላእ ( ሁሰይን የተገደለበት ቦታ) የተቀደሰ የአላህ ምድርና የሙስሊሞች ቂብላ መሆን አለበት ። በዚህም የ12ቱ መሪዮቻችን ህልም እውን እናደርጋለን ። ለዘመናት ለማቆም ስንታገልለት የነበረው ሀገራችን ( ኢራን) ቆማለች ። የቀረን ( መካና መዲናን) የማጥፋት ስራ ብቻ ነው "።
ውድ አንባቢያን አሁን የየመን ሑስዮች እየሰሩት ያለው ይህን ቅዠት እውን እናደርጋለን የሚለው የአያቶቻቸው አደራ ለመወጣት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው ። አያቶቻቸው ቀራሚጣዎች እንጂ እነርሱ የሚሏቸው ውድ የአላህ ባሪያ የሑሰይን የልጅ ልጆች አይደሉም ።
የየመን ሑሲዮች ሶሞኑን ወደ መካ የተኮሱት እስከድ ሚሳኤል ይህንኑ ያረጋግጣል ። የአሁኑ የሑስዮች ጥቃት አላህ ለሙስሊሞች የሺዓዎችን ማንነት ሊያሳይበት ያመጣው ፈተና ሲሆን ሪሞት ኮንትሮሉን የምትቆጣጠረው ኢራን ናት ።
ለመሆኑ የሀገራችን ኢኽዋኖች አሁንም ኢራኖች አለኝታችሁ ናትን ? የናንተም አላማ መካና መዲና ከምድረ ገፅ ጠፍተው የሶሓቦች ደም በከንቱ የፈሰሰበት ከርበላ በቦታቸው ተተክቶ ማየት ነው ? ካልሆነ ኢራንና አጋሮቿን አላህ ከምድረ ገፅ አጥፍቶ ህልማቸውን አምክኖ እንዲያሳየን ዱዓእ አድርጉ ። አይ ካላች ከእነርሱ ናችሁ ሌላ አማራጭ የለም ።