Bilal Gallery
3.88K subscribers
270 photos
9 videos
3 files
258 links
መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
Download Telegram
الجِلْبَابُ_الشَّرْعِي_لِلْمَرْأَةِ_الْمُسْلِمَةِ_فِي_القُرْآنِ.pdf
10.1 MB
📚 ወሳኝ_መፅሐፍ ❴በተለይም በአሁኑ ሰዓት❵

📚 الجِلْبَابُ الشَّرْعِي لِلْمَرْأَةِ الْمُسْلِمَةِ فِي القُرْآنِ وَالسُّنَّةِ

📝   الشيخ أبو ذر 〖حفظه الله〗
📚 ርዕስ፦
"የሴት ልጅ ሸሪዓዊ ጂልባብ በቁርኣን እና ሐዲሥ"

📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ዘር ኢብኑ ሐሰን አል-ወሎ.ዊይ አላህ ይጠብቃቸው።


•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
👍3
የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ

https://t.me/medresetulislah?livestream
👍3
ዘመን መለወጫና ሙስሊም
—————
ሙስሊሙን ማህበረሰብ በየትኛውም መንገድ ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር አይመለከተውም!!።

ለዘመን መለወጫም ሆነ ለሌሎች ለከሀዲዎች በዓላቶቻቸው እንኳን አደረሳችሁ ማለት በእስልምና ሀይማኖት የማይፈቀድ (ሀራም) ነው!!

የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
“በ(ከሃዲያን) ሰዎች የተመሳሰለ እርሱ ከእነሱ ጋር ነው።" [አቢዳውድ 4033 ላይ ዘግበውታል።]

የፈረንጆችንም ሆነ የማንንም ዘመን መለወጫ ማክበር በኢስላም በጥብቅ የተከለከለ ነው!!
በእስልምና ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር የለም።

አንድ የሰውን ህይወት ያጠፋ ሰው "እንኳን ለዚህ አበቃህ (አደረሰህ)" ተብሎ የደስታ መግለጫ እማይደረግለት ከሆነ፣ ከዚህ የከፋውን ተግባር በመፈፀም በአለማቱ ጌታ በብቸኛው አምላክ አላህ ክዶ "እንኳን በፈጣሪህ ክደህ ያሻህን ልታመልክና ልትሰራ አደረሰህ" ይባላልን?!

በበዓላቸው ልጆች እንዳይቦዝኑብኝ ብሎ ማረድም ሆነ ሌሎችን ከነሱ የሚያመሳስል ነገር መስራት አይፈቀድም!!። የሙስሊም ልጆችን የራሳችን የሙስሊም በዓል አለን ብሎ ማስተማር ነው!!።

እነሱ ለበዓላቸው የሰሩትን አምጥተው ቢሰጡ ተቀብሎ መብላትም አይፈቀደም!!

እነሱ ለራሳቸው ጊዜ ጥግ የደረሱ አክራሪዎች ሆነው የነሱን እምነትና ባህል የኛም እምነትና ባህል እንዲሆን ይተጋሉ!። እኛን ደግሞ የራሳችን ድንቅ ሀይማኖት አለን ብለን ቆፍጠን ስንል "አክራሪ፣ ፀረ አንድነት፣ ፀረ ሰላም፣ ፀረ መቻቻል… ፀረ ፀረ ፀረ…" ይሉናል።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ የሀይማኖቱን እሴት አክብሮ ሊኖር ይገበዋል። ከከሀዲዎች ጋር የጋራ በዓልም ሆነ እምነት የለንም!!። ለኛ የራሳችን እምነትና በዓል አለን!!። የምናደምቀው የራሳችን እምነትና በዓል ነው። በነሱ በዓል ጊዜ ሙስሊሙ አብሮ ግርግር እንዲፈጥር የሚያደርገው ነገር የለም።

አምላካችን አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:-

قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ ۝ لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ ۝ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝ وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ ۝ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ

«በላቸው፣ እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! "ያንን የምትግገዙትን አልግገዛም፡፡እናንተም እኔ የምግገዛውን ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ እኔም ያንን የተገዛችሁትን ተገዢ አይደለሁም፡፡ እናንተም እኔ የምግገዛውን (አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ!፡፡» አል-ካፊሩን 1-6

ይሄው ነው! እስልምናችን መጨመላለቅንና አጎብዳጅነትን አላስተማረንም!! ሀይማኖትህን ለማስከበር ቀድመህ አንተው መርሆቹን አክብር!!።

"ይሄ እኮ የጋራ በዓል ነው፣ የሀገራችን ዘመን መለወጫ እንጂ ሌላ ነገር የለውም" እያለ ሊያጃጅልህ ሲሞክር መጃጃልህን ትተህ አትተሻሽ "አይ! እምነቴ አይፈቅድልኝም!።" በለው። የሀገራችን የካላንደር አቆጣጠር ራሱ ከየት መጣና ነው? የራሳቸው የከሀዲያን አቆጣጠር ነው። እኛ የሚወክለን አቆጣጠር ኢስላማዊ (ሒጅሪይ) ነው፣ ለሱም ቢሆን እምነታችን ዘመን መለወጫ ብለን ማክበር አይፈቅድልንም። ዒዳችን ሁለት ዒዶች ናቸው፣ ዒዱል አድሃና ዒዱል ፊጥር፣ ከዚህ ውጭ ሳምንታዊ ጁምዐህ ነው፣ አበቃ። የትኛውም ዘመን መለወጫ የሚባል ኮተት ሙስሊሙን አይወክለውም!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
✅   ልብህ እንዲርስ ከፈለግህ የየቲምን ራስ አብስ ! 

عن أبي هريرة – رشي الله عنه قال : قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم –

" إنْ أردْتَ تَلْيِينَ قلبِكَ، فَأَطْعِمْ المِسْكِينَ، و امْسَحْ رَأْسَ اليَتِيمِ "

أخرجه إمام أحمد كما في سلسلة الصحيحة

  — አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡ,  ሸይኽ አልባኒ ሶሒሕ ባሉት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : –

   " ቀልብህ እንዲርስልህ ከፈለግህ ምስኪናችን አብላ,  የየቲምንም ራስ አብስ " ።

https://t.me/bahruteka
👍1
🚫 ተጠንቀቅ/ቂ

— አሮጌ ልብስ ለድሃ
— አሮጌ ጫማ ለድሃ
— አሮጌ ጅልባብ ለድሃ
— አሮጌ ኒቃብ ለድሃ
— ትራፊ ምግብ ለድሃ
— አንተ/ቺ የማትፈልጉት ለድሃ !
ድሃ ማለት ቆሻሻ መጣያ ሳይሆን በሱ ምክንያት የአላህ ውዴታ የምታገኝበት የክብር እንግዳ ነው ። ለዚህ ነው አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ የሚለው : –

{ لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ}
آل عمران ( 92)
" የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም ፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል " ፡፡

አላህ አውቀው ከሚሰሩት ባሮቹ ያድርገን ።

https://t.me/bahruteka
👍5
«ወደ ኸይር ያመላከተ ሰው የሰራው ያህል አጅር አለው»
ቻናሉን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ!



ቻናሉ ከተመቻቹ የሚለቀቁትን አውድዮዎች 👍 ያድርጉ


ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን!



t.me/Tafseer_UstazBahruTeka
🔷 ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስስልጢ - ሐፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-

እወቅ - አሏህ ይምራህ :

"የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶች የርዕዮተ አለም አራማጆቻቸውና የታላላቅ መሪዎቻቸውን የፈጠራና የሸሪዓ ጥሰቶች እንደቀላል ዝቅ አድርገው ይመለከታሉ።

ታይቶ በቀላል የሚታለፍ - ማግለልን ፣ መተውን እና ከዚያ ነገር መራቅን የማያስከትል ተራ ስህተት አድርገው ይቆጥሩታል።

ሰይድ ቁጥብ ከኢስላም ከሚያስወጡ የሸሪዓ ጥሰቶችና በርካታ ፈጠራዎች ላይ የወደቀ ግለሰብ ነው። 

ይህ ከመሆኑ ጋር ቁጥብዮች ፣ ኢኽዋኖችና ሌሎች አንጃዎች እነዚህን ጥሰቶች  በከፍተኛ ደግነት እና ገርነት ሲያስተናግዷት ትመለከታለህ።

ለሰይድ ቁጥብ ቀዝቃዛ ይቅርታ ሲጠይቁ ፤ (እርሱን ለማዳን) ማንኛውንም አይነት ሰበብ ሲፈልጉ ፣ ከእርሱ ላይ  ሲከላከሉና ማህበረሰቡ እርሱን እንዲከተል ፣ በእርሱ ጎዳና  እንዲጓዝ ሲቀሰቅሱ ታስተውላለህ።

ሰይድ ቁጥብ ለኢስላምና ለህዝቦቹ ከሚከላከሉ የተሀድሶ አራማጆች መካከል አንዱ አድርገው ይቆጥሩታል። በእርግጥም ፍቅር ያውራል ፣ ያደነዝዛል።

አሏህ እንዲህ ብሏል:-

أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَٰهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَىٰ عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَن يَهْدِيهِ مِن بَعْدِ اللَّهِ ۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ

"ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አሏህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን ፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን!? ታዲያ ከአሏህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሰጹምን?"

(ጃሲያ :23)


في رسالته : الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين  ص ١

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢
ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ8:00 ጀምሮ
እሁድ ዙሁር ተሰግዶ ያበቃል

ኮርስ ሰጪ መሻይኾችና የሚሰጡባቸው ርእሶች…

بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
በተጨማሪም +251920908031
ሎኬሽን ⤵️⤵️
https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
👉  ደስታ የሚሞላው መቼ ነው ?

يقول الشيخ ابن باز – رحمه الله –

"   فمن صبر عند البلية، وشكر عند النعمة، تمت له السعادة، وصار من الناجين "

             مجموع الفتاوى (1/96)

ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –

" በፈተና ጊዜ ሶብር ያደረገና ፀጋ ሲያገኝ ያመሰገነ ደስታ ሞልቶለታል ። ከሚድኑትም ይሆናል "።

https://t.me/bahruteka
መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን?
ከዑለማዎች ፈታዋ
🟢መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን ❓

⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡

አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን
አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን
አሸይኽ ሰዕድ አልኸስላን

⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ

✏️መስጂድ ለአላህ ወቅፍ ነው አይሸጥም አይለወጥም። ሙሰላ ግን ወቅፍ አልተደረገም።የሰው ሀብት ከመሆን አልወጣምና።

✏️በኪራይ መድረሳዎች ውስጥ ጀመዓ ቢሰገድባቸውም እንኳ የመስጂድ ሁክም አይዙም።

✏️ትምህርት ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ወዘተ ውስጥ ያሉ መስገጃዎች ሙሰላ ናቸው።

✏️መንግስት ካፊርም ቢሆን ለሙስሊሞች ለመስጂድ በቋሚነት የሰጠው ቦታ ወቅፍ ነው።

✏️በካፊር ሀገሮች የሚሰገድበት የኪራይ ቤትም ሆነ ቦታ ሙሰላ እንጂ መስጂድ አይሆንም።

✏️ኢዕቲካፍ በመስጂድ ውስጥ እንጂ በመድረሳ ወይም በሙሰላ ውስጥ አይሆንም።

✏️ሙሰላ እንደመስጃድ ባይሆንም ግን ሊከበርና ስርዓቱ ሊጠበቅ ይገባል።

ሌሎችም ጠቃሚ ቁምነገሮችን ያቀፈ ስለሆነ በጥሞና አዋቂዎች ሰምታችሁ  ጉዳዩን ላልገባቸው ሁሉ አብራሩላቸው::

https://t.me/FATTAWAS
👍3
Forwarded from زين الدين القلبي
🎁ለአዳማ ሴቶች ታላቅ ብስራት!

↘️ኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳ ለሁለተኛ ዙር የሴት ተማሪዎችን በተመላላሽ መልኩ ቁርዓንን በአንድ አመት አስሓፍዞ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ጨርሶዋል።

😎ስለሆነም ሴት ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 07 ምዝገባ መጀመሩን አውቃችሁ በግዜ ልትምዘገቡ እናሳስባለን።

✖ከክፍያ ነፃ ነው።
  
✅ የምዝገባ መስፍርት፦
1️⃣አዳማ ውስጥ ነዋሪ የሆነች
2️⃣በተሰጣት ሰዓት ገብታ የምትወጣ
3️⃣የመድረሳውን አዳብ እና ስርዓት የምታሟላ
4️⃣የመግቢያ ፈተና ተፈትና ማለፍ የምትችል።

📱ስልክ ቁጥር
🟠+251908286729
🟠+251962963588
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
   ሚስት, ባልዋን በእውነት ትወደኛለህ ? ብላ ጠየቀችው !
ባልም, አው እንጂ እወድሻለሁ ! አላት ።
ሚስትም, ታዲያ ለምንድነው ብዙ ጊዜ የማታየኝ ? አለችው !
ባልም, ሐኪምች በቀጥታ ወደ ፀሀይ አትመልከቱ ብለው ስለሚመክሩ ነው ብሎ መለሰላት !።

http://t.me/bahruteka



t.me/Tafseer_UstazBahruTeka
👍1
በአላህ ዲን ላይ ከመቀያየር ተጠንቀቅ!!
🔵 ምዝገባ ተጀመረ

✅ ለሁለቱም ፆታ


https://t.me/medresetulislah
Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
Audio
🟢ዑለማዎች ሶስት አይነት ናቸው

قال الشيخ العثيمين-رحمه الله-:
(العلماء ثلاثة أقسام:
عالم مِلَّةْ، وعالم دولة، وعالم أمة).
- أما عالم الْمِلَّة: فهو الذي ينشر دين الإسلام، ويفتي بدين الإسلام عن علم، ولا يبالي بما دل عليه الشرع أوافق أهواء الناس أم لم يوافق.
-وأما عالم الدولة: فهو الذي ينظر ماذا تريد الدولة فيفتي بما تريد الدولة، ولو كان في ذلك تحريف كتاب الله وسنة رسوله-صلى الله عليه وسلم-.
-وأما عالم الأمة: فهو الذي ينظر ماذا يرضي الناس، إذا رأى الناس على شيء أفتى بما يرضيهم، ثم يحاول أن يحرف نصوص الكتاب والسنة من أجل موافقة أهواء الناس. نسأل الله أن يجعلنا من علماء الملة العاملين بها)

[شرح رياض الصالحين [4-/307-308]


❌የሀገር ዓሊም =ሀቅን ቢፃረሩም የሀገሩን መሪና ባለስልጣናት ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር። ሀቅን ጨፍልቆ መንግስ ጋር ቀረቤታን ይከስባል።

❌የህዝብ ዓሊም =የህዝቡን ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር።ሀቅን ጨፍልቆ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ይከስባል።

✅የዲን ዓሊም =በቁርኣን እና ሀዲስ የሚሰራ ሰለፊይ ጀግና። ሀቅን ግልፅ አድርጎ ጀነት እና የአላህን ውዴታ ይከስባል።

https://t.me/Abuhemewiya