Bilal Gallery
3.88K subscribers
270 photos
9 videos
3 files
258 links
መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
Download Telegram
ታላቁ አሊም ሸይኽ አብደልሀሚድ
የሀራ ሰለፍዩች የመስጂድ አልፉርቃን ግንባታ ግሩፕ
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ

🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ ኢብኑ ያሲን አል’ለተሚይ ከስልጤ

🔑ርዕስ :- በተለያዩ ጉዳዩች ምክር

✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ

🎙ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር

🔑ርዕስ :- ዲን መመካከር ነው

✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
2026-08-28
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
የቀጠለ የሸይኽ ሀሰን ገላው


✅በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 የተደረገ ወሳኝ ሙሀዳራ

🎙 ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር

🔑 ርዕስ :- የሰለፍያ መርሆች

✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን አስሰልጢ
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ወሳኝ ሙሓደራ

🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስስልጢ
ከአዲስ አበባ

🔑 ርዕስ :- ጊዜያችን በኢልም ማሳለፍ እንዳለብን

✅ የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአድስ አበባ)
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ

🎙 ሸይኽ ጦሀ ኸድር ከአዲስ አበባ

🔑 ርዕስ :- እውነተኛ መሆን ና ዉሸትን መጠንቀቅ

✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን {ከኮምቦልቻ}ሀፊዘሁሏህ
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ

🎙 ሸይኽ አቡዘር ሀሰን ከኮምቦልቻ

🔑 ርዕስ : - ባጢልን በመተው ወደ ሀቅ መመለስ

✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi


ማሳሰቢያ
1) በሀሉም ሪከርድ ላይ የተወሰነ መቆራረጥ ሊኖር ስለሚች ታግሳችሁ ለማዳመጥ ሞክሩ

2) ሸር ስናደርግ የኡሉም መሻይኾች እንደተያያዘ ሸር ማድረግን እንዳንረሳ ባረከሏሁ ፊኩም
🚨 *ታላቅ የኸይር ጥሪ ቀጠሮ!*
​✨ ቅዳሜ ምሽት 2:30 በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሁላችንም እንገናኝ! ✨
​🕌 የፕሮግራሙ ዋና አላማ፦
_12,000 ብር ብቻ በመስጠት የ1 ካሬ ሜትር መስጊድ ባለቤት ይሁኑ! 423 ደግ ወንድምና እህቶች ከተረባረብን የመስጊዳችንን ዕዳ በዘላቂነት እንዘጋዋለን።_
​📌 *የቀጠሮ ቦታና ሰዓት* ፦
​ጊዜ፦ ቅዳሜ ምሽት 2:30
​ቦታ፦ በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጊድ ቴሌግራም ግሩፕ
​ወንድምና እህቶችን ወደ ግሩፑ አድ (Add) በማድረግና መልእክቱን ሼር (Share) በማድረግ የኸይሩ ተጋሪ ይሁኑ! 🤝✨
https://t.me/bilalmesji
🔹 ለፈገግታ

አንድ ስስታም ሰው ሐጅ ሊሄድ ሲል ጓደኞቹ ተሰባስበው ጥሩ አድርገው ሸኙት ። እሱም ስመለስ ደግሞ እኔ እጋብዛችኋለሁ ብሏቸው ሄደ ። የሐጅ ስራውን ጨርሶ ተመለሰ ። ጓደኞቹም ሊዘይሩት መጡ, ቀጥለው ቃል የገባህልንን ግብዣ ጋብዘን እንጂ አሉት ። አቶ ስስታምም ከሐጅ በፊት የተናገርኩትን በሙሉ አላህ አውፍ ብሎኛል ። ምክንያቱም ሐጅ ያለፈውን ወንጀል ያስምራል አላቸው ‼ ይባላል ።

https://t.me/bahruteka
👍12
🔷 ከነብዩ - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - ድንቅ ስብእናዎች ጥቂቶቹ :-

- የአላህ ክብር ሲነካ ይቆጣሉ ።
- በሳቸው ድንበር ሲታለፍ ይቅር ይላሉ ።
- ያገኙትን ይለብሳሉ ።
- የቀረበውን ይመገባሉ ።
- ምግብ አያነውሩም
- ካልተመቻቸው በቃኝ ይላሉ ።
- ከድሀ ጋር ይበላሉ ።
- ህፃናትን በጥሩ ቅፅል ስማቸው ይጠራሉ ።
- ከሰው ጋር ሲገናኙ ፊት አይነሱም ።
- በደረሱበት ይቀመጣሉ ።
- የተለየ መቀመጫ የላቸውም ።
- በሰላምታ ይቀድማሉ ።
- የጨበጣቸው ሰው እጅ እሱ እስኪለቃቸው አይለቁትም ።
- ለተሳሳተ ይቅርታ ያደርጋሉ ።
- ዝምድና ይቀጥላሉ ።
- ባላዋቂ ንግግርና ተግባር ላይ ይታገሳሉ ።
- ታላላቆችን ያከብራሉ ።
- ለታናሾች ያዝናሉ ።
- እንግዳቸውን ትራሳቸው ሰጥተው ያከብራሉ 
- ባገኙት ይጓዛሉ ።
- ለተናጋሪ ጆሮዋቸውን ይሰጣሉ ።
- እስኪጨርስ ያዳምጣሉ ።
- ጉዳይ ኖሮት የመጣ ጉዳዩን ያስጨርሳሉ ።
- ባሪያና ንጉስን እኩል ወደ አላህ ይጣራሉ ።
      ይህ ተቀድቶ ከማይዘለቀው የስብናቸው ባህር ጠብታ ነው ።
    አላህ ፈለጋቸውን ከሚከተሉት በሱ ላይ ኖረው በሱ ላይ ሞተው በሱ ላይ ከሚቀሰቀሱት ያድርገን ::

http://t.me/bahruteka
👍3
👉   ተውሒድ የያዘ ሰው ሰላም ከሆኑት ይሆናል ።

       يقول ابن القيم – رحمه الله –

" فالتوحيد حصن الله الأعظم، الذي من دخله كان من الآمنين " .

ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –

  " ተውሒድ ያ የገባው ሰው ሰላም የሚሆንበት ትልቁ የአላህ መጠበቂያ ነው "።

https://t.me/bahruteka
ፈገግታ ሱና ነዉ

አንድ ገጠሬ ብር የያዘች ቦርሳ 👜 ሰርቆ ሊሰግድ መስጂድ ገባ... ስሙም ሙሳ ይባል ነበር አሉ፣ ኢማሙ ሲያሰግድ ይህን አንቀፅ ቀራ..

«وماتلك بيمينك ياموسى»

«ሙሳ ሆይ! ይቺ በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድን ናት»

ገጠሬውም :- " በጌታዬ ይሁንብኝ አንተ ሰው ጠንቋይ ነህ "  ብሎ ቦርሳውን ወርውሮ  እሩጫ✈️

Share..
https://t.me/darulekra
👍3
📖 የነምል ምእራፍ | ክፍል 02

« በራሪዎቹንም ተመለከተ ፤ አለም «ሁድሁድን ለምን አላየውም ! በእውነቱ ከራቁት ነበርን ፡፡ »


🎧 በዚህ ክፍል ይህና ሌሎችም አንቀፆች በሰፊው የተብራሩበት ኦዲዮ ነው።

📌 ክፍል 02 ለማዳመጥ 👇

[ t.me/Tafseer_UstazBahruTeka/533 ]
الجِلْبَابُ_الشَّرْعِي_لِلْمَرْأَةِ_الْمُسْلِمَةِ_فِي_القُرْآنِ.pdf
10.1 MB
📚 ወሳኝ_መፅሐፍ ❴በተለይም በአሁኑ ሰዓት❵

📚 الجِلْبَابُ الشَّرْعِي لِلْمَرْأَةِ الْمُسْلِمَةِ فِي القُرْآنِ وَالسُّنَّةِ

📝   الشيخ أبو ذر 〖حفظه الله〗
📚 ርዕስ፦
"የሴት ልጅ ሸሪዓዊ ጂልባብ በቁርኣን እና ሐዲሥ"

📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ዘር ኢብኑ ሐሰን አል-ወሎ.ዊይ አላህ ይጠብቃቸው።


•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
👍3
የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ

https://t.me/medresetulislah?livestream
👍3
ዘመን መለወጫና ሙስሊም
—————
ሙስሊሙን ማህበረሰብ በየትኛውም መንገድ ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር አይመለከተውም!!።

ለዘመን መለወጫም ሆነ ለሌሎች ለከሀዲዎች በዓላቶቻቸው እንኳን አደረሳችሁ ማለት በእስልምና ሀይማኖት የማይፈቀድ (ሀራም) ነው!!

የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
“በ(ከሃዲያን) ሰዎች የተመሳሰለ እርሱ ከእነሱ ጋር ነው።" [አቢዳውድ 4033 ላይ ዘግበውታል።]

የፈረንጆችንም ሆነ የማንንም ዘመን መለወጫ ማክበር በኢስላም በጥብቅ የተከለከለ ነው!!
በእስልምና ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር የለም።

አንድ የሰውን ህይወት ያጠፋ ሰው "እንኳን ለዚህ አበቃህ (አደረሰህ)" ተብሎ የደስታ መግለጫ እማይደረግለት ከሆነ፣ ከዚህ የከፋውን ተግባር በመፈፀም በአለማቱ ጌታ በብቸኛው አምላክ አላህ ክዶ "እንኳን በፈጣሪህ ክደህ ያሻህን ልታመልክና ልትሰራ አደረሰህ" ይባላልን?!

በበዓላቸው ልጆች እንዳይቦዝኑብኝ ብሎ ማረድም ሆነ ሌሎችን ከነሱ የሚያመሳስል ነገር መስራት አይፈቀድም!!። የሙስሊም ልጆችን የራሳችን የሙስሊም በዓል አለን ብሎ ማስተማር ነው!!።

እነሱ ለበዓላቸው የሰሩትን አምጥተው ቢሰጡ ተቀብሎ መብላትም አይፈቀደም!!

እነሱ ለራሳቸው ጊዜ ጥግ የደረሱ አክራሪዎች ሆነው የነሱን እምነትና ባህል የኛም እምነትና ባህል እንዲሆን ይተጋሉ!። እኛን ደግሞ የራሳችን ድንቅ ሀይማኖት አለን ብለን ቆፍጠን ስንል "አክራሪ፣ ፀረ አንድነት፣ ፀረ ሰላም፣ ፀረ መቻቻል… ፀረ ፀረ ፀረ…" ይሉናል።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ የሀይማኖቱን እሴት አክብሮ ሊኖር ይገበዋል። ከከሀዲዎች ጋር የጋራ በዓልም ሆነ እምነት የለንም!!። ለኛ የራሳችን እምነትና በዓል አለን!!። የምናደምቀው የራሳችን እምነትና በዓል ነው። በነሱ በዓል ጊዜ ሙስሊሙ አብሮ ግርግር እንዲፈጥር የሚያደርገው ነገር የለም።

አምላካችን አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:-

قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ ۝ لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ ۝ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝ وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ ۝ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ

«በላቸው፣ እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! "ያንን የምትግገዙትን አልግገዛም፡፡እናንተም እኔ የምግገዛውን ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ እኔም ያንን የተገዛችሁትን ተገዢ አይደለሁም፡፡ እናንተም እኔ የምግገዛውን (አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ!፡፡» አል-ካፊሩን 1-6

ይሄው ነው! እስልምናችን መጨመላለቅንና አጎብዳጅነትን አላስተማረንም!! ሀይማኖትህን ለማስከበር ቀድመህ አንተው መርሆቹን አክብር!!።

"ይሄ እኮ የጋራ በዓል ነው፣ የሀገራችን ዘመን መለወጫ እንጂ ሌላ ነገር የለውም" እያለ ሊያጃጅልህ ሲሞክር መጃጃልህን ትተህ አትተሻሽ "አይ! እምነቴ አይፈቅድልኝም!።" በለው። የሀገራችን የካላንደር አቆጣጠር ራሱ ከየት መጣና ነው? የራሳቸው የከሀዲያን አቆጣጠር ነው። እኛ የሚወክለን አቆጣጠር ኢስላማዊ (ሒጅሪይ) ነው፣ ለሱም ቢሆን እምነታችን ዘመን መለወጫ ብለን ማክበር አይፈቅድልንም። ዒዳችን ሁለት ዒዶች ናቸው፣ ዒዱል አድሃና ዒዱል ፊጥር፣ ከዚህ ውጭ ሳምንታዊ ጁምዐህ ነው፣ አበቃ። የትኛውም ዘመን መለወጫ የሚባል ኮተት ሙስሊሙን አይወክለውም!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
✅   ልብህ እንዲርስ ከፈለግህ የየቲምን ራስ አብስ ! 

عن أبي هريرة – رشي الله عنه قال : قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم –

" إنْ أردْتَ تَلْيِينَ قلبِكَ، فَأَطْعِمْ المِسْكِينَ، و امْسَحْ رَأْسَ اليَتِيمِ "

أخرجه إمام أحمد كما في سلسلة الصحيحة

  — አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡ,  ሸይኽ አልባኒ ሶሒሕ ባሉት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : –

   " ቀልብህ እንዲርስልህ ከፈለግህ ምስኪናችን አብላ,  የየቲምንም ራስ አብስ " ።

https://t.me/bahruteka
👍1
🚫 ተጠንቀቅ/ቂ

— አሮጌ ልብስ ለድሃ
— አሮጌ ጫማ ለድሃ
— አሮጌ ጅልባብ ለድሃ
— አሮጌ ኒቃብ ለድሃ
— ትራፊ ምግብ ለድሃ
— አንተ/ቺ የማትፈልጉት ለድሃ !
ድሃ ማለት ቆሻሻ መጣያ ሳይሆን በሱ ምክንያት የአላህ ውዴታ የምታገኝበት የክብር እንግዳ ነው ። ለዚህ ነው አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ የሚለው : –

{ لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ}
آل عمران ( 92)
" የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም ፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል " ፡፡

አላህ አውቀው ከሚሰሩት ባሮቹ ያድርገን ።

https://t.me/bahruteka
👍5
«ወደ ኸይር ያመላከተ ሰው የሰራው ያህል አጅር አለው»
ቻናሉን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ!



ቻናሉ ከተመቻቹ የሚለቀቁትን አውድዮዎች 👍 ያድርጉ


ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን!



t.me/Tafseer_UstazBahruTeka
🔷 ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስስልጢ - ሐፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-

እወቅ - አሏህ ይምራህ :

"የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶች የርዕዮተ አለም አራማጆቻቸውና የታላላቅ መሪዎቻቸውን የፈጠራና የሸሪዓ ጥሰቶች እንደቀላል ዝቅ አድርገው ይመለከታሉ።

ታይቶ በቀላል የሚታለፍ - ማግለልን ፣ መተውን እና ከዚያ ነገር መራቅን የማያስከትል ተራ ስህተት አድርገው ይቆጥሩታል።

ሰይድ ቁጥብ ከኢስላም ከሚያስወጡ የሸሪዓ ጥሰቶችና በርካታ ፈጠራዎች ላይ የወደቀ ግለሰብ ነው። 

ይህ ከመሆኑ ጋር ቁጥብዮች ፣ ኢኽዋኖችና ሌሎች አንጃዎች እነዚህን ጥሰቶች  በከፍተኛ ደግነት እና ገርነት ሲያስተናግዷት ትመለከታለህ።

ለሰይድ ቁጥብ ቀዝቃዛ ይቅርታ ሲጠይቁ ፤ (እርሱን ለማዳን) ማንኛውንም አይነት ሰበብ ሲፈልጉ ፣ ከእርሱ ላይ  ሲከላከሉና ማህበረሰቡ እርሱን እንዲከተል ፣ በእርሱ ጎዳና  እንዲጓዝ ሲቀሰቅሱ ታስተውላለህ።

ሰይድ ቁጥብ ለኢስላምና ለህዝቦቹ ከሚከላከሉ የተሀድሶ አራማጆች መካከል አንዱ አድርገው ይቆጥሩታል። በእርግጥም ፍቅር ያውራል ፣ ያደነዝዛል።

አሏህ እንዲህ ብሏል:-

أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَٰهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَىٰ عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَن يَهْدِيهِ مِن بَعْدِ اللَّهِ ۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ

"ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አሏህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን ፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን!? ታዲያ ከአሏህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሰጹምን?"

(ጃሲያ :23)


في رسالته : الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين  ص ١

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢
ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ8:00 ጀምሮ
እሁድ ዙሁር ተሰግዶ ያበቃል

ኮርስ ሰጪ መሻይኾችና የሚሰጡባቸው ርእሶች…

بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
በተጨማሪም +251920908031
ሎኬሽን ⤵️⤵️
https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444