Forwarded from Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን} (إبن خضر Abu reyan)
ፈገግታም ቁምነገርም
እሳም መለሰች:- ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሀት ትገድልሀለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች።
copied
ወንዶች ጠንቀቅ በሉ
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
አንድ ሰውዬ በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ተቀምጣ ወደነበረች አንዲት ሴት ቀርቦ እንዲህ ሲል ጠየቃት፦“የሴቶች ብልህነት ምንድን ነው?”
እሷም ይህንን ስትሰማ ከጉድጓዱ አጠገብ በመቆም የሰፈሯ ሰዎች እንዲሰሟት ጮክ ብላ ማልቀስ ጀመረች።
ሰውዬው በመደናገጥ፡- “ፈርተሽኝ ነው? ለምን ፈራሽኝ እኔ እኮ ምንም ላደርግሽ አይደለም!።”
እሷም፡- “የመንደሩ ሰዎች እንደሚመጡ ስላወቅክ እንጂ ልትጎዳኝና ልትገድለኝ ነበር”
ሰውዬውም፦ “አንቺን ለመጉዳት ወደዚህ አልመጣሁም ነገር ግን ብልህነትሽን አይቻለሁና ጠየቅኩሽ። እና ካንቺ ጋር ለመነጋገር ያለኝ ፍላጎት ከመጥፎ እምነት የመነጨ አይደለም ምክንያቱም ቆንጆ ሴት ነሽ”
ልጅቷ የሰውዬውን ንግግር ስትሰማ። ከጉርጓዱ አጠገብ የነበረውን የውሃ ባልዲ በማንሳት በራሷ ላይ አፈሰሰችው። ሰውዬው በልጅቷ ተግባር ተደንቆ ጠየቃት፡-“ለምንድነው ይህን ያደረግሽው?” ንግግሩን ሳይጨርስ ጩኸቱን የሰሙት የመንደሩ ሰዎች በአጠገባቸው ተሰበሰቡ።
ልጅቷም የፈጠነ፡- “ጉርጓድ ውስጥ ወድቄ ነበር እና ይህ ሰውዬ ነው ያዳነኝ” አለቻቸው። ሰዎቹም በደሰታ እንደጀግና አመስግነው ሸለሙት።
ከሄዱ በኋላ ጠየቃት፦“ከተግባርሽ በስተጀርባ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?”
እሳም መለሰች:- ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሀት ትገድልሀለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች።
copied
ወንዶች ጠንቀቅ በሉ
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
📖በቁርዓን እንተዋወስ
إِنَّ ٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ عِبَادٌ أَمْثَالُكُمْ ۖ
እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትገዟቸው ብጤዎቻችሁ ተገዢዎች ናቸው፡፡
فَٱدْعُوهُمْ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لَكُمْ إِن كُنتُمْ صَٰدِقِينَ
እውነተኞችም እንደኾናችሁ ጥሩዋቸውና ለእናንተ ይመልሱላችሁ፤ (መመለስ ግን አይችሉም)፡፡
(6 : 194)
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌۭ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥٓ
እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ፡፡ለእርሱም አድምጡት፡፡
ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ لَن يَخْلُقُوا۟ ذُبَابًۭا وَلَوِ ٱجْتَمَعُوا۟ لَهُۥ
እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም፡፡
ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ ٱلذُّبَابُ شَيْـًۭٔا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ
እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም)፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም፡፡
ضَعُفَ ٱلطَّالِبُ وَٱلْمَطْلُوبُ
ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ፡፡
(21 : 73)
https://t.me/darulekra

Telegram
ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ
{{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
"ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!"
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲
ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

Bilal Gallery
Photo
《የጤንነት ፀጋ》
አላህ የለገሰን
በፀጋው ያደለን
በማንዘልቀው ቆጥረን
ሲጉድል ሲያመለጠን
ይገባናል አሁን
ትልቅ ሀብትነቱ
ምትክ አልባነቱ
የጤንነት ፀጋ
ተዘናግቷል ለካ
ጤናው ያልተነካ
አይኑ ሲያይለት ያላነበበት
ጆሮውን መልካምን ያላዳመጠበት
ምላሱን ለእውነት ያላንቀሳቀሳት
አካሉን በጤናው ያልተጠቀመበት
ኢባዳን አጥሮቶ ያላጠራቀመ
የታያዘ ጊዜ ሁለቴ ታመመ
ህመምና ቁጭት
የለፈው ጤንነት
ዋጋው ይገባዋል
ፀጋውን ያውቀዋል
ስንፍናውን ያምናል
ጤንነት ሲነካ
ይታወቀል ለካ
የአላህ ውለታ
የታመሙ ለታ
በጤና እንበርታ !!
አቡ ሀመውያ
https://t.me/Abuhemewiya
አላህ የለገሰን
በፀጋው ያደለን
በማንዘልቀው ቆጥረን
ሲጉድል ሲያመለጠን
ይገባናል አሁን
ትልቅ ሀብትነቱ
ምትክ አልባነቱ
የጤንነት ፀጋ
ተዘናግቷል ለካ
ጤናው ያልተነካ
አይኑ ሲያይለት ያላነበበት
ጆሮውን መልካምን ያላዳመጠበት
ምላሱን ለእውነት ያላንቀሳቀሳት
አካሉን በጤናው ያልተጠቀመበት
ኢባዳን አጥሮቶ ያላጠራቀመ
የታያዘ ጊዜ ሁለቴ ታመመ
ህመምና ቁጭት
የለፈው ጤንነት
ዋጋው ይገባዋል
ፀጋውን ያውቀዋል
ስንፍናውን ያምናል
ጤንነት ሲነካ
ይታወቀል ለካ
የአላህ ውለታ
የታመሙ ለታ
በጤና እንበርታ !!
አቡ ሀመውያ
https://t.me/Abuhemewiya
Telegram
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
👍4💯4❤1
Forwarded from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
🌹አንዴ ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው!🙌
➛ባል ለሚስቱ ቁርኣን መሐፈዝ እንደከበደው ይነግራታል,,,
➛እሷም አለች በ አንድ አመት ውስጥ ቁርኣን ከሐፈዝክ ሁለተኛ ሚስት እንደምድርክ ቃሌ ነው አለችው ።
➛ባልም፦ በ 6 ወር ቁርኣኑን ሐፍዞ ጨረሰ።
➛ሚስትም ፦ 3 ቀን ከፋራዋን ፆመች።
➥ግን ትምህርት አለው እህቶች
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
➛ባል ለሚስቱ ቁርኣን መሐፈዝ እንደከበደው ይነግራታል,,,
➛እሷም አለች በ አንድ አመት ውስጥ ቁርኣን ከሐፈዝክ ሁለተኛ ሚስት እንደምድርክ ቃሌ ነው አለችው ።
➛ባልም፦ በ 6 ወር ቁርኣኑን ሐፍዞ ጨረሰ።
➛ሚስትም ፦ 3 ቀን ከፋራዋን ፆመች።
➥
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
👍12
የጁሙዓ ኹጥባ 190 የዝናብ መጥፋት መንስዔውና መፍትሄዎቹ!
Ustaz Abu Jaefer
📢 ወቅታዊ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!
√√√√√√√√√√ 👌
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
📍ርዕስ፦➘➷
↪️ «የዝናብ መጥፋት መንስዔውና መፍትሄዎቹ!»
🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና
🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📱👇👇👇👇
t.me/Durusu_Abu_Anes
t.me/Durusu_Abu_Anes
t.me/Durusu_Abu_Anes
√√√√√√√√√√ 👌
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
📍ርዕስ፦➘➷
↪️ «የዝናብ መጥፋት መንስዔውና መፍትሄዎቹ!»
በሚል ርዕስ የተደረገ ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ የሆነ ኹጥባ!
🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና
🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📱👇👇👇👇
t.me/Durusu_Abu_Anes
t.me/Durusu_Abu_Anes
t.me/Durusu_Abu_Anes
👍2
🌿
📖 የሰለፍ ምክር ለነፍስ
ነፍስን ወደ መልካም ሥራ
የሚያነሳሳ ውብ ንግግር
══════ ❁ ═══════
ሱፍያን ቢን ዑየይነህ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ብለዋል፦
ኢብራሂም አል-ተይሚ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ይላሉ፦
═════ ❁ ═════
المصدر: «عشر قواعد في تزكية النفس» للشيخ عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله.
https://t.me/bilalgallery
📖 የሰለፍ ምክር ለነፍስ
ነፍስን ወደ መልካም ሥራ
የሚያነሳሳ ውብ ንግግር
══════ ❁ ═══════
ሱፍያን ቢን ዑየይነህ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ብለዋል፦
ኢብራሂም አል-ተይሚ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ይላሉ፦
«ነፍሴን በጀነት (ገነት) ውስጥ እንዳለች አድርጌ አስበኋት፤ ፍሬዎቿን የምበላ፣ ከወንዞቿ የምጠጣ፣ እና ድንግሎቿን የምታቅፍ አድርጌ።
ከዚያም ነፍሴን በእሳት (ጀሀነም) ውስጥ እንዳለች አድርጌ አስበኋት፤ ከዘቁም (የእሳት ዛፍ) ፍሬ የምበላ፣ ከእጥበትና መግሏ የምጠጣ፣ ሰንሰለቶቿንና እግረ-ሙቆቿን የምታገል አድርጌ።
ከዚያም ነፍሴን፦ "አንቺ ነፍሴ ሆይ! ምን ይፈለግሻል? ምን ትመኛለሽ?" አልኳት።
እሷም፦ "ወደ ዱንያ (ወደዚህች ዓለም) ተመልሼ መልካም ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ።" አለች።
እሱም (ኢብራሂም)፦ "እንግዲያውስ በአሁኑ ሰዓት በዚያች በምትመኚው ምኞትሽ ላይ ነሽ፤ ስለዚህ መልካም ሥራን ሥሪ።" አልኳት።
ለነፍስህም እንዲህ በላት፦ "አንቺ ነፍሴ ሆይ! እኔ ከሞትኩ በኋላ ከእኔ በኋላ የሚሰግድልኝ፣ ከእኔ በኩል የሚፆምልኝ፣ ወይም ከኃጢአቴና ከግዴለሽነቴ በኔ እግር ተክቶ የሚቶውብት (የሚጸጸተው) ማን አለ?!!"»
═════ ❁ ═════
المصدر: «عشر قواعد في تزكية النفس» للشيخ عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله.
https://t.me/bilalgallery
👍5🏆1
Forwarded from ኡስታዝ ባህሩ ተካ l የቁርኣን ተፍሲር
Audio
ሰኞ ጁሙዓ የሆነበት ሁለተኛ ሚስት ፈላጊ አጠር ያለ ለፈገግታ የሚሆን ገጠመኝ ። ከሱረቱ ሳፋት የቁርኣን ትርጉም ቀንጨብ ተደርጎ የተወሰደ ።
http://t.me/bahruteka
http://t.me/bahruteka
👍3
Bilal Gallery
Photo
بسم الله الرحمن الرحيم
👌《የጀግና ሴት ምላሽ》☝️
ጀግና ሴት መለሰች
ሲጠሯት ካፊሮች
የሸይጣን ካድሬዎች
ለኢስላም ጠላቶች
ለሚቀጥፉት ውሸት
ለሚነዙት ሹብሃት
አትረታም እሷ
እንደዚህ ነው መልሷ
ስማ ጆሮ ያለህ
ፈጣሬዬ አላህ
እውነትና ፍትህ
በተዋበው ኢስላም
ቅንጣት አልጠራጠርም
ሌላ እምነት የለም !!!
ፈጣሪ አምላኬ
የደነገገልኝ ሁሉንም በልኬ
እነደሴትነቴ ለኔ ሚበጀኝን
መብት ግዴታዬን
ለወንዱም የልኩን
ለክቶ መጥኖ
በጥበብ ተክኖ
ስረኣት አስይዞኛል
አዎ አላህ የውቅልኛል
በጣም አልቆኛል
በቁርኣን ነግሮኛል
በጥቅልም በግል
ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አድርጎኛል !
ሙስሊም በመሆኔ
የሚሰመኝ ወኔ ❓❗️❗️
ቃላት አይገልፁትም
ቦታም አይበቃኝም
ሴትነት በኢስላም !!!
{ ሸቃኢቁ ሪጃል }
የወንድ አቻ አካል
በስራ በውጤት
በጀነት በእሳት
በወራሽነት መብት
በቤት ንግስትነት
ደግሞ በእናትነት
ሶስት እጥፍ ተሰጠኝ
ከአባት በለጥኩኝ
ንድድድድድ ይበል ጠላት !!!
ይለብልበው ቁጭት
ያሰቃየው ቅናት
ታዛዥ ነኝ ለባሌ
ለግማሽ አካሌ
የትዳሬ መሪ
እምነቱን አክባሪ
አላህ ያሳከለት
ያግባ እሰከ አራት
በፍትህ ካኖራት
ሙስሊሞች ይብዙልን
ያዳርሱት አለምን❗️
በምንወደው እምነት
ባልና ባልተቤት
ብትመክረው ቢመክራት
ሲከፋም ቢቀጣት
ስርኣት ቢያሲዛት
ላትጎዳው ላይጎዳት
ባልና ባልተቤት
ንጉስና ንግስት
አብሮ እስከ ጀነት
ለሁለቱም ስኬት!!
ካፊር ወንድና ሴት
መኖሪያቸው እሳት
የዘላለም ክስረት !!
ለዚህ ነው ምትጠሩኝ ❓❗️
እሳት ልታኖሩኝ❓❗️
ክብሬን ልተነጥቁኝ
ስኬቴን ልትቀሙኝ
ከዚያም ልታረክሱኝ
❓❓❓❓❓❓
ከቀጥታው እምነት
ወደ ኩፍር ጥፋት
ለአምላክ ከመስገድ
ለፉጡር ላጎብድድ ??!
ከሰውነት ክብር
እንደንስሳ ልኑር ? ?!
ከሂጃብ ሽልማት
ወደ እርቃንነት ? ?!
የዝንብ ማረፊያ
ለሃጭ ማራገፊያ ? ?
❓ከየት ወዴት❓
በልባችሁ ስሙኝ
አሁንም አትንኩኝ
በዲንና ክብሬ አልደራደርም
እንደድሮው ዛሬም
አትጥሩኝ አልሰማም
ሙዕሚን ሴት ጀግና ናት
አላህ ይጠብቃት
ያኑራት በፅናት❗️❗️❗️
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)
👌《የጀግና ሴት ምላሽ》☝️
ጀግና ሴት መለሰች
ሲጠሯት ካፊሮች
የሸይጣን ካድሬዎች
ለኢስላም ጠላቶች
ለሚቀጥፉት ውሸት
ለሚነዙት ሹብሃት
አትረታም እሷ
እንደዚህ ነው መልሷ
ስማ ጆሮ ያለህ
ፈጣሬዬ አላህ
እውነትና ፍትህ
በተዋበው ኢስላም
ቅንጣት አልጠራጠርም
ሌላ እምነት የለም !!!
ፈጣሪ አምላኬ
የደነገገልኝ ሁሉንም በልኬ
እነደሴትነቴ ለኔ ሚበጀኝን
መብት ግዴታዬን
ለወንዱም የልኩን
ለክቶ መጥኖ
በጥበብ ተክኖ
ስረኣት አስይዞኛል
አዎ አላህ የውቅልኛል
በጣም አልቆኛል
በቁርኣን ነግሮኛል
በጥቅልም በግል
ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አድርጎኛል !
ሙስሊም በመሆኔ
የሚሰመኝ ወኔ ❓❗️❗️
ቃላት አይገልፁትም
ቦታም አይበቃኝም
ሴትነት በኢስላም !!!
{ ሸቃኢቁ ሪጃል }
የወንድ አቻ አካል
በስራ በውጤት
በጀነት በእሳት
በወራሽነት መብት
በቤት ንግስትነት
ደግሞ በእናትነት
ሶስት እጥፍ ተሰጠኝ
ከአባት በለጥኩኝ
ንድድድድድ ይበል ጠላት !!!
ይለብልበው ቁጭት
ያሰቃየው ቅናት
ታዛዥ ነኝ ለባሌ
ለግማሽ አካሌ
የትዳሬ መሪ
እምነቱን አክባሪ
አላህ ያሳከለት
ያግባ እሰከ አራት
በፍትህ ካኖራት
ሙስሊሞች ይብዙልን
ያዳርሱት አለምን❗️
በምንወደው እምነት
ባልና ባልተቤት
ብትመክረው ቢመክራት
ሲከፋም ቢቀጣት
ስርኣት ቢያሲዛት
ላትጎዳው ላይጎዳት
ባልና ባልተቤት
ንጉስና ንግስት
አብሮ እስከ ጀነት
ለሁለቱም ስኬት!!
ካፊር ወንድና ሴት
መኖሪያቸው እሳት
የዘላለም ክስረት !!
ለዚህ ነው ምትጠሩኝ ❓❗️
እሳት ልታኖሩኝ❓❗️
ክብሬን ልተነጥቁኝ
ስኬቴን ልትቀሙኝ
ከዚያም ልታረክሱኝ
❓❓❓❓❓❓
ከቀጥታው እምነት
ወደ ኩፍር ጥፋት
ለአምላክ ከመስገድ
ለፉጡር ላጎብድድ ??!
ከሰውነት ክብር
እንደንስሳ ልኑር ? ?!
ከሂጃብ ሽልማት
ወደ እርቃንነት ? ?!
የዝንብ ማረፊያ
ለሃጭ ማራገፊያ ? ?
❓ከየት ወዴት❓
በልባችሁ ስሙኝ
አሁንም አትንኩኝ
በዲንና ክብሬ አልደራደርም
እንደድሮው ዛሬም
አትጥሩኝ አልሰማም
ሙዕሚን ሴት ጀግና ናት
አላህ ይጠብቃት
ያኑራት በፅናት❗️❗️❗️
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)
👍7💯3
Bilal Gallery
Photo
🔷 እውነተኛ ሰለፍይ፤ ሐቅ በዞረበት ሁሉ ይዞራል 🔷
📌 ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስስልጢ — ሀፊዞሁሏህ — እንዲህ ብለዋል፦
📖 الجامع لشبهة المميعة ودحضها — ص ١٠٦
https://t.me/alateriqilhaq
📌 ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስስልጢ — ሀፊዞሁሏህ — እንዲህ ብለዋል፦
"የሰለፎችን መንገድ የሚከተል እውነተኛ ሰለፍይ፣ ሐቅ በዞረበት ሁሉ ይዞራል። ውዳሴን ከሚሰጠው ሰው ይልቅ፣ በትንታኔና በማስረጃ ላይ ተመስርቶ ትችት የሚሰነዝረውን ያስቀድማል። ከአስረጅና ከማስረጃ ባለቤት ጎን ይቆማል።"
📖 الجامع لشبهة المميعة ودحضها — ص ١٠٦
https://t.me/alateriqilhaq
🟢ዋናው ጀነት የሚያስገባ ኢስቲግፋር
سَيِّدُ الِاسْتِغْفَارِ
عَنْ شَدَّاد بْن أَوْسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: " سَيِّدُ الِاسْتِغْفَارِ أَنْ تَقُولَ : اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبُوءُ بِذَنْبِي، فَاغْفِرْ لِي ؛ فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ ". قَالَ : " وَمَنْ قَالَهَا مِنَ النَّهَارِ مُوقِنًا بِهَا، فَمَاتَ مِنْ يَوْمِهِ قَبْلَ أَنْ يُمْسِيَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الْجَنَّةِ، وَمَنْ قَالَهَا مِنَ اللَّيْلِ وَهُوَ مُوقِنٌ بِهَا، فَمَاتَ قَبْلَ أَنْ يُصْبِحَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الْجَنَّةِ ". أخرجه البخاري (6306).
ነቢዩ (ﷺ)አሉ፥
የኢስቲግፋር ዋናው እንዲህ ልትል ነው ፦
አላህ ሆይ ጌታዬ አንተ ነህ ።ፈጠርከኝ ፤ እኔም ባሪያህ ነኝ ።እኔም በቻልኩት ሁሉ በቃልኪዳንህ እና በቀጠሮህ ላይ ነኝ ። ከሰራሁት ነገር (ወንጀል) ሰበብ ከሚመጣ ሸር በአንተ እጠበቃለሁ ።
በዋልከልኝ ፀጋ ሁሉ እመሰክራለሁ። ወንጀሌንም (ጥፋቴንም) አምናለሁ።
ማረኝ ፤ ወንጀልን እኮ ከአንተ በስተቀር የሚምር የለም።
።
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)
http://t.me/Abuhemewiya

አላሁመ አንተ ረቢ ላ ኢላሀ ኢላ አንተ ፥ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱከ ፥ ወአነ ዐላ ዐህዲከ ወወዕዲከ መስተጠዕቱ ፥ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማሰነዕቱ ፥ አቡኡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዐለየ ፥ ወአቡዑ ቢዘምቢ ፥ ፈግፊር ሊ ፤ ፈኢነሁ ላ የግፊሩ ዙነበ ኢላ አንት።
አላህ ሆይ ጌታዬ አንተ ነህ ።ፈጠርከኝ ፤ እኔም ባሪያህ ነኝ ።እኔም በቻልኩት ሁሉ በቃልኪዳንህ እና በቀጠሮህ ላይ ነኝ ። ከሰራሁት ነገር (ወንጀል) ሰበብ ከሚመጣ ሸር በአንተ እጠበቃለሁ ።
በዋልከልኝ ፀጋ ሁሉ እመሰክራለሁ። ወንጀሌንም (ጥፋቴንም) አምናለሁ።
ማረኝ ፤ ወንጀልን እኮ ከአንተ በስተቀር የሚምር የለም።
እርግጠኛ ሆኖ በቀን ያላት ሁሉ በዚያው ቀኑ ሳይመሽ ቢሞት እርሱ ከጀነት ባልተቤቶች ነው ።
እርግጠኛ ሆ
ኖ በምሽት ያላትም ሁሉ በዚያው ምሽቱ ሳይነጋ ቢሞት እርሱ ከጀነት ባልተቤቶች ነው
።
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)
http://t.me/Abuhemewiya
Telegram
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
👍3
Forwarded from ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
Telegram
ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ
{{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
"ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!"
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲
ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29
https://t.me/darulekra
{{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
"ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!"
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲
ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29
https://t.me/darulekra
👍3
Forwarded from « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
ዒባዳ ቀዳሚው ጉዳይ!
——
ዒባዳ ኋላ ይደርሳል የሚባል አይደለም፤
ዒባዳን የምናደርገው ከሌሎች ነገሮች በኋላ ይሆን እንደ?- ራሳችንን እንጠይቅ!
ሰዎች ሲያርፉ ብቻ የሚዘክሩ የሚሰግዱ የሚቀሩ ከሆነ፤ የዒባዳን ደረጃ አላወቁትም ማለት ነው።
በእርግጥ ዒባዳ በእረፍት ጊዜ አይደረግም ማለት አይደለም፤ ግን ዒባዳ እና ዚክር በእርፍትም ሆነ በዋናው ጊዜ በመቼውም ወቅት ጥሩ ቢሆኑም፣ ወደ ዒባዳ የምንሄደው ሌላውን ነገር ሁሉ ከጨረስን ከበቃን በኋላ ከሆነ ለዒባዳችን ትልቅ ግምት አይኖረንም፤ ዒባዳው በእኛ ላይ የሚያመጣው ውጤትም ደካማ ይሆናል። ኋላ ይደርሳል የሚል አይነት ቦታ ከሰጠነው ተመሳሳይ (ኋላቀር) ውጤት ይሰጠናል ማለት ነው።
ዒባዳ ቀዳሚነት የሚሰጠው መሆኑን ካልተረዳን፤ እንደ ሌሎች ቅድሚያ እንደሚሰጡ ወሳኝ ነገሮች ለዒባዳ ቅድሚያ ካልሰጠን፤ በኋላ በእረፍት ጊዜያችን ከስራ ድካም ጋር ብቻ የምንፈፅመው ከሆነ መሰላቸት ጋር ተገቢውን ተግባር አንፈፅመውም፤ ይህ ማለት ደግሞ በእጅ አዙር ዒባዳን ከሁሉም ውጭ አደረግን ማለት ነው።
እውነቱ ግን፦ ዒባዳ እንኳን ከእረፍት ጊዜ ብቻ ሊወዳደር ቀርቶ ከዋናው ስራችንም ይበልጣል፤ ቀዳሚ ጊዜ ሊሰጠውና በወቅቱ ሊተገበር ይፈለጋል፤ በላጩ ወሳኝ ነገር ዒባዳን በወቅቱ መተግበር ነው።
የ telegram ቻናል፦
t.me/Abdurhman_oumer/12553