Forwarded from أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን
🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ
ሼርርርር
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
ሼርርርር
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
Bilal Gallery
Photo
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
① መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]
② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]
③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]
⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa

Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ
🌿 ውድና የተከበራችሁ የሱና ቤተሰቦቻችን!
በእለተ ሰኞ 20/11/2018 ዓ.ል.፣
📍 ለኢሎስ ከተማና አካባቢዋ፣ እንዲሁም 🌍 በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ፣
🕌 በፉርቃን መድረሳ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን በታላቅ ደስታ እናበስራችኋለን።
━━━━━━━━━━━━━━━
📖 «እውቀት ከንግግርና ከተግባር ይቀድማል!»
🔎 ቤተሰቦቻችንን ከባዕድ አምልኮና ከተለያዩ ሸሪዓዊ ጥሰቶች እንታደግ!
━━━━━━━━━━━━━━━
📌 ማሳሰቢያ
1️⃣ ይህ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለሆነ፣ የእርስዎን መገኘት በጉጉት እንጠብቃለን።
2️⃣ ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
━━━━━━━━━━━━━━━
🔔 ሼር በማድረግ የዳዕዋ ተጋሪ እንሁን።
بَارَكَ اللَّهُ فِيكُمْ
👇 ለተጨማሪ መረጃ 👇
https://t.me/KHALID_ASELEFY

💯3👍2✍1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
#ተግባር ያለ ኢኽላስ ቢጠቅም ኖሮ አላህ ሙናፊቆችን ባልወቀሰ ነበር።
【ኢብኑል ቀዪም {አልፈዋኢድ 65}】
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
【ኢብኑል ቀዪም {አልፈዋኢድ 65}】
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
Telegram
𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
“በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በእውነት ላይ የተመረኮዘ አካሄድ ተጓዝ፤ብቻህንም ቢሆን በሐቅ ላይ ፅና!!”
Forwarded from Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን} (إبن خضر Abu reyan)
ፈገግታም ቁምነገርም
እሳም መለሰች:- ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሀት ትገድልሀለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች።
copied
ወንዶች ጠንቀቅ በሉ
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
አንድ ሰውዬ በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ተቀምጣ ወደነበረች አንዲት ሴት ቀርቦ እንዲህ ሲል ጠየቃት፦“የሴቶች ብልህነት ምንድን ነው?”
እሷም ይህንን ስትሰማ ከጉድጓዱ አጠገብ በመቆም የሰፈሯ ሰዎች እንዲሰሟት ጮክ ብላ ማልቀስ ጀመረች።
ሰውዬው በመደናገጥ፡- “ፈርተሽኝ ነው? ለምን ፈራሽኝ እኔ እኮ ምንም ላደርግሽ አይደለም!።”
እሷም፡- “የመንደሩ ሰዎች እንደሚመጡ ስላወቅክ እንጂ ልትጎዳኝና ልትገድለኝ ነበር”
ሰውዬውም፦ “አንቺን ለመጉዳት ወደዚህ አልመጣሁም ነገር ግን ብልህነትሽን አይቻለሁና ጠየቅኩሽ። እና ካንቺ ጋር ለመነጋገር ያለኝ ፍላጎት ከመጥፎ እምነት የመነጨ አይደለም ምክንያቱም ቆንጆ ሴት ነሽ”
ልጅቷ የሰውዬውን ንግግር ስትሰማ። ከጉርጓዱ አጠገብ የነበረውን የውሃ ባልዲ በማንሳት በራሷ ላይ አፈሰሰችው። ሰውዬው በልጅቷ ተግባር ተደንቆ ጠየቃት፡-“ለምንድነው ይህን ያደረግሽው?” ንግግሩን ሳይጨርስ ጩኸቱን የሰሙት የመንደሩ ሰዎች በአጠገባቸው ተሰበሰቡ።
ልጅቷም የፈጠነ፡- “ጉርጓድ ውስጥ ወድቄ ነበር እና ይህ ሰውዬ ነው ያዳነኝ” አለቻቸው። ሰዎቹም በደሰታ እንደጀግና አመስግነው ሸለሙት።
ከሄዱ በኋላ ጠየቃት፦“ከተግባርሽ በስተጀርባ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?”
እሳም መለሰች:- ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሀት ትገድልሀለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች።
copied
ወንዶች ጠንቀቅ በሉ
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
📖በቁርዓን እንተዋወስ
إِنَّ ٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ عِبَادٌ أَمْثَالُكُمْ ۖ
እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትገዟቸው ብጤዎቻችሁ ተገዢዎች ናቸው፡፡
فَٱدْعُوهُمْ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لَكُمْ إِن كُنتُمْ صَٰدِقِينَ
እውነተኞችም እንደኾናችሁ ጥሩዋቸውና ለእናንተ ይመልሱላችሁ፤ (መመለስ ግን አይችሉም)፡፡
(6 : 194)
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌۭ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥٓ
እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ፡፡ለእርሱም አድምጡት፡፡
ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ لَن يَخْلُقُوا۟ ذُبَابًۭا وَلَوِ ٱجْتَمَعُوا۟ لَهُۥ
እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም፡፡
ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ ٱلذُّبَابُ شَيْـًۭٔا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ
እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም)፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም፡፡
ضَعُفَ ٱلطَّالِبُ وَٱلْمَطْلُوبُ
ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ፡፡
(21 : 73)
https://t.me/darulekra

ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ
{{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
"ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!"
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲
ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29
https://t.me/darulekra
{{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
"ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!"
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲
ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29
https://t.me/darulekra
Bilal Gallery
Photo
《የጤንነት ፀጋ》
አላህ የለገሰን
በፀጋው ያደለን
በማንዘልቀው ቆጥረን
ሲጉድል ሲያመለጠን
ይገባናል አሁን
ትልቅ ሀብትነቱ
ምትክ አልባነቱ
የጤንነት ፀጋ
ተዘናግቷል ለካ
ጤናው ያልተነካ
አይኑ ሲያይለት ያላነበበት
ጆሮውን መልካምን ያላዳመጠበት
ምላሱን ለእውነት ያላንቀሳቀሳት
አካሉን በጤናው ያልተጠቀመበት
ኢባዳን አጥሮቶ ያላጠራቀመ
የታያዘ ጊዜ ሁለቴ ታመመ
ህመምና ቁጭት
የለፈው ጤንነት
ዋጋው ይገባዋል
ፀጋውን ያውቀዋል
ስንፍናውን ያምናል
ጤንነት ሲነካ
ይታወቀል ለካ
የአላህ ውለታ
የታመሙ ለታ
በጤና እንበርታ !!
አቡ ሀመውያ
https://t.me/Abuhemewiya
አላህ የለገሰን
በፀጋው ያደለን
በማንዘልቀው ቆጥረን
ሲጉድል ሲያመለጠን
ይገባናል አሁን
ትልቅ ሀብትነቱ
ምትክ አልባነቱ
የጤንነት ፀጋ
ተዘናግቷል ለካ
ጤናው ያልተነካ
አይኑ ሲያይለት ያላነበበት
ጆሮውን መልካምን ያላዳመጠበት
ምላሱን ለእውነት ያላንቀሳቀሳት
አካሉን በጤናው ያልተጠቀመበት
ኢባዳን አጥሮቶ ያላጠራቀመ
የታያዘ ጊዜ ሁለቴ ታመመ
ህመምና ቁጭት
የለፈው ጤንነት
ዋጋው ይገባዋል
ፀጋውን ያውቀዋል
ስንፍናውን ያምናል
ጤንነት ሲነካ
ይታወቀል ለካ
የአላህ ውለታ
የታመሙ ለታ
በጤና እንበርታ !!
አቡ ሀመውያ
https://t.me/Abuhemewiya
Telegram
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
👍4💯4❤1
Forwarded from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
🌹አንዴ ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው!🙌
➛ባል ለሚስቱ ቁርኣን መሐፈዝ እንደከበደው ይነግራታል,,,
➛እሷም አለች በ አንድ አመት ውስጥ ቁርኣን ከሐፈዝክ ሁለተኛ ሚስት እንደምድርክ ቃሌ ነው አለችው ።
➛ባልም፦ በ 6 ወር ቁርኣኑን ሐፍዞ ጨረሰ።
➛ሚስትም ፦ 3 ቀን ከፋራዋን ፆመች።
➥ግን ትምህርት አለው እህቶች
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
➛ባል ለሚስቱ ቁርኣን መሐፈዝ እንደከበደው ይነግራታል,,,
➛እሷም አለች በ አንድ አመት ውስጥ ቁርኣን ከሐፈዝክ ሁለተኛ ሚስት እንደምድርክ ቃሌ ነው አለችው ።
➛ባልም፦ በ 6 ወር ቁርኣኑን ሐፍዞ ጨረሰ።
➛ሚስትም ፦ 3 ቀን ከፋራዋን ፆመች።
➥
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
👍12
የጁሙዓ ኹጥባ 190 የዝናብ መጥፋት መንስዔውና መፍትሄዎቹ!
Ustaz Abu Jaefer
📢 ወቅታዊ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!
√√√√√√√√√√ 👌
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
📍ርዕስ፦➘➷
↪️ «የዝናብ መጥፋት መንስዔውና መፍትሄዎቹ!»
🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና
🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📱👇👇👇👇
t.me/Durusu_Abu_Anes
t.me/Durusu_Abu_Anes
t.me/Durusu_Abu_Anes
√√√√√√√√√√ 👌
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
📍ርዕስ፦➘➷
↪️ «የዝናብ መጥፋት መንስዔውና መፍትሄዎቹ!»
በሚል ርዕስ የተደረገ ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ የሆነ ኹጥባ!
🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና
🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📱👇👇👇👇
t.me/Durusu_Abu_Anes
t.me/Durusu_Abu_Anes
t.me/Durusu_Abu_Anes
👍2
🌿
📖 የሰለፍ ምክር ለነፍስ
ነፍስን ወደ መልካም ሥራ
የሚያነሳሳ ውብ ንግግር
══════ ❁ ═══════
ሱፍያን ቢን ዑየይነህ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ብለዋል፦
ኢብራሂም አል-ተይሚ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ይላሉ፦
═════ ❁ ═════
المصدر: «عشر قواعد في تزكية النفس» للشيخ عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله.
https://t.me/bilalgallery
📖 የሰለፍ ምክር ለነፍስ
ነፍስን ወደ መልካም ሥራ
የሚያነሳሳ ውብ ንግግር
══════ ❁ ═══════
ሱፍያን ቢን ዑየይነህ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ብለዋል፦
ኢብራሂም አል-ተይሚ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ይላሉ፦
«ነፍሴን በጀነት (ገነት) ውስጥ እንዳለች አድርጌ አስበኋት፤ ፍሬዎቿን የምበላ፣ ከወንዞቿ የምጠጣ፣ እና ድንግሎቿን የምታቅፍ አድርጌ።
ከዚያም ነፍሴን በእሳት (ጀሀነም) ውስጥ እንዳለች አድርጌ አስበኋት፤ ከዘቁም (የእሳት ዛፍ) ፍሬ የምበላ፣ ከእጥበትና መግሏ የምጠጣ፣ ሰንሰለቶቿንና እግረ-ሙቆቿን የምታገል አድርጌ።
ከዚያም ነፍሴን፦ "አንቺ ነፍሴ ሆይ! ምን ይፈለግሻል? ምን ትመኛለሽ?" አልኳት።
እሷም፦ "ወደ ዱንያ (ወደዚህች ዓለም) ተመልሼ መልካም ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ።" አለች።
እሱም (ኢብራሂም)፦ "እንግዲያውስ በአሁኑ ሰዓት በዚያች በምትመኚው ምኞትሽ ላይ ነሽ፤ ስለዚህ መልካም ሥራን ሥሪ።" አልኳት።
ለነፍስህም እንዲህ በላት፦ "አንቺ ነፍሴ ሆይ! እኔ ከሞትኩ በኋላ ከእኔ በኋላ የሚሰግድልኝ፣ ከእኔ በኩል የሚፆምልኝ፣ ወይም ከኃጢአቴና ከግዴለሽነቴ በኔ እግር ተክቶ የሚቶውብት (የሚጸጸተው) ማን አለ?!!"»
═════ ❁ ═════
المصدر: «عشر قواعد في تزكية النفس» للشيخ عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله.
https://t.me/bilalgallery
👍5🏆1
Forwarded from ኡስታዝ ባህሩ ተካ l የቁርኣን ተፍሲር
Audio
ሰኞ ጁሙዓ የሆነበት ሁለተኛ ሚስት ፈላጊ አጠር ያለ ለፈገግታ የሚሆን ገጠመኝ ። ከሱረቱ ሳፋት የቁርኣን ትርጉም ቀንጨብ ተደርጎ የተወሰደ ።
http://t.me/bahruteka
http://t.me/bahruteka
👍3